cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

AB TECH _ 🖥 💻 📲

#በዚህ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ሶፍትዌሮችን እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ወደናንተ እናደርሳለን። phone Number 0914657085 ❤️ እንወዳቹሀለን ❤️ @Absoftpro

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
200
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የ HTTP እና የ HTTPS ምንነት ************** ለተለያዩ ተግባራትና መረጃ ፍለጋ ኢንተርኔት ስንጠቀም በስልካችን ወይም በኮምፒውተራችን የአድራሻ መፈለጊያ ሳጥን ላይ የምንፈልገውን መረጃ በትክክል እንድናገኝ ከሚረዱን የማስፈንጠሪያ መነሻዎች ውስጥ HTTP እና HTTPS የተለመዱ ናቸው፡፡ ለመሆኑ እነዚህ ሁለቱ መነሻዎች ምንድን ናቸው? HTTP ይህ Hypertext Transfer Protocol ለሚለው ምጻረ ቃል ሲሆን በሰርቨርና በደንበኛው መካከል ለሚደረግ ጥያቄና መልስ የተግባቦት ኮድ ነው፡፡ ደንበኛ የሚባለው አንድ ሰው ኢንተርኔትን በመጠቀም የተለያዩ መረጃዎችን የሚፈልግበት ስልክ ወይም ኮምፒውተር ነው፡፡ ስለዚህ ይህ ምህጻረ ቃል በስልካችን ወይም በኮምፒውተራችን የመፈለጊያ ሳጥን ውስጥ የጻፍነው ጥያቄ መልስ የሚገኝበት አድራሻ ነው፡፡ የመጨረሻውን ትዕዛዝ ስንሰጥ ሰርቨሩ ምን ማድረግ እንዳለበት እንዲረዳ ያደርገዋል፡፡ ይህ ያስቀመጥነው ጥያቄ ወይም ፍለጋ በየትኛውም አድራሻ በማይኖር ጊዜ “404 Not Found” የሚል መልዕክት ይደርሰናል፡፡ HTTP የሚለው የመፈለጊያ መነሻ የተሰራው WWW የሚለውን የመፈለጊያ መነሻ ጽንሰ ሀሳብ በሰራው ቲም በርነርስ ሊ በተባለው ሰውና በጓደኞቹ ነው፡፡ ይህ የመረጃ መገኛ አድራሻ መፈለጊያ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለው በ1991 ሲሆን በዚህ መነሻነት ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው መረጃም HTTP/0.9, በሚል የታተመ ነው፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜም የተለያዩ ለውጦች ተደርገውበታል፡፡ ሌላኛው HTTPS የሚባለው ደግሞ በ1993 አካባቢ በኔትስኬፕ ኮሚኒኬሽን የተጀመረው ሲሆን ‘S’ የሚለው ጭማሪ ‘secure’ ን የሚተካ ነው፡፡ ይህም HTTPS ን የሚጠቀም ድረ-ገጽ ከስልካችን ወይም ከኮምፒውተራችን ጋር ሚስጢራዊ ትስስር በመፍጠር የምንልከውን መረጃ ምስጢራዊነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡ በሚስጢር ቁልፍ የታሰረው መረጃም ማንም በቀላሉ እንዳይረዳው ‘xkndsoumnkjbktkctfc’ በዚህ መልክ የሚቀርብ ነው፡፡ የHTTPS ፕሮቶኮልን የሚጠቀሙ ድረ-ገጾች SSL የሚባል ፈቃድ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል፡፡ ይህም የመረጃ ምንጩን ታማኝነት ለማወቅ ያስችላል፡፡ በ HTTP እና HTTPS መካከል ያለው ልዩነት በጣም ጥቂት ሲሆን ሁለተኛው የተሸሻለ የደህንነት ማረጋገጫ ያለው ነው፡፡ እንዲሁም ደግሞ የመጀመሪያው የፖርት ቁጥሩ 80 ሲሆን የሁለተኛው 443 ነው፡፡
Показати все...
🔻🅢🅗🅐🅡🅔 /ሼር🔺
‍ ፌስቡክ መገኛችንን (Location) ከጀርባ ሆኖ እንዳይከታተል እንዴት ማስቆም እንችላለን? ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ ✍ፌስቡክን በ አንድሮይድ አልያም በአይፎን ስልካችን ላይ ስንጭን ለሶሻል ሜዲያ ድርጅቱ ትክክለኛዉን መገኛችን እንዲያዉቅ እና እንቅስቃሴያችንን ተከታትሎ በቋት ዉስጥ እንዲያጠራቅም በመፍቀድ ነዉ፡፡ ይህም የሆነዉ "Location history" የሚለዉ ማስተካከያ ካልቀየርነዉ በስተቀር በመነሻነት የተቀመጠለት ፍቃድ፣ አፑን ከፍተን እየተጠቀምነዉ ባይሆንም እንኳን እያንዳንዱን እንቅስታሴያችንን እንዲከታተል ሆኖ ስለተቀመጠ ነዉ፡፡ Location historyን ከናካቴዉ ማስተካከያዉ ላይ ገብተን በማጥፋት ፌስቡክ ምንም አይነት የአቅጣጫ መረጃችንን እንዳይሰበስብ ማድረግ ይቻላል፣ ሆኖም ግን ይህን ማድረጋችን አቅጣጫ ላይ ተመስርተዉ የሚሰሩትን ግልጋሎቶች፣ ለምሳሌ ፎቶ ስንለቅ ፎቶዉን የተነሳበትን ቦታ ፎቶዉ ላይ ማኖር እና "Nearby Friends" የሚለዉ፣ ከጓደኞቻችን ጋር መገኛችንን እርስበርስ የምንጋራባቸዉ ግልጋሎቶችም አብረዉ መስራት ያቆማሉ፡፡ ስለዚህም የተሻለ የሚሆነዉ አማራጭ አፕሊኬሽኑን በማንጠቀምበት ወቅት መገኛችንን እንዳይከታትል ማስቆም ይሆናል፡፡ አይፎን ተጠቃሚዎች ስልካቸዉ እራሱ ይሄን ችግር የሚፈቱበት አማራጭ ያለዉ ሲሆን ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ግን፣ ፌስቡክ አሁን በአዲሱ ማስተካከያዉ እስከሚያካትተዉ ድረስ ወይ ሙሉ ለሙሉ ማስቆም አልያም ሙሉ ለሙሉ መፍቀድ እንጂ ከጀርባ ሆኖ የሚከታተለዉን ብቻ መርጦ ማስቆም አይቻልም ነበር፡፡ ❖ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ፌስቡክን ካልከፈትነዉ በስተቀር ከጀርባ ሆኖ እንዳይከታተለን ለማስቆም የፌስቡክ ማስተካከያ ላይ በመግባት እነዚህን ድርጊቶች እንፈፅም፦ ❶. ፌስቡክ አፕን እንክፈት ❷. ☰ የዚህ አይነት ምልክት ወዳለዉ 'Settings menu' እንሂድ ❸. 'Settings & Privacy' እንጫን ❹. 'Privacy Shortcuts' የሚለዉን እንምረጥ ❺. 'Manage your location settings' የሚለዉን እንምረጥ ❻. አሁን፣ 'Background Location የሚለዉን በማጥፋት እናስቆመዋለን፡፡ ❖ለአይፎን ተጠቃሚዎች አይፎን እራሱ የማይፈልጉት አፕሊኬሽን ከጀርባ ሆኖ መገኛችንን እንዳይከታተል አልያም ባጠቃላይ እንዳይከታተለን መቆጣጠር የሚያስችል ማስተካከያ ስላለዉ እዛ ማስተካከያ ዉስጥ በመግባት ችግሩን መቅረፍ ይቻላል፡፡ መንገዱም የሚከተለዉ ነዉ፦ ❶. 'Settings' ዉስት እንግባ ❷. 'Privacy' የሚለዉን እንምረጥ ❸. 'Location Services' የሚለዉን እንምረጥ ❹. ለሁሉም አፕሊኬሽኖች ከናካቴዉ ለማስቆም የምንፈልግ ከሆነ 'Location Services'ን በማስተካከያዉ እናጠፋዋለን፡፡ የተመረጡ አፕሊኬሽኖች ብቻ ለማስቆም የምንፈልግ ከሆነ ደሞ የምንፈልገዉን አፕሊኬሽን ከዝርዝሩ ዉስጥ በመምረጥ 'Never' በሚለዉ ሙሉ ለሙሉ እንዳይጠቀም ማድረግ አልያም 'While Using' በሚለዉ ስንከፍተዉ ብቻ እንጂ ከጀርባ ሆኖ እንዳይጠቀም ማገድ እንችላለን፡፡ ══════❁✿❁ ══════ SHARE US ➽ @Ela_Tech JOIN US ➽ @Ela_tech_group FOR COMMENT ➽ @Ela_tech_Bot ══════❁✿❁ ══════ 🔰 የ youtube ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCBqse9IMHf6RAyw0rvjuflg
Показати все...
🔻🅢🅗🅐🅡🅔 /ሼር🔺
#Repack የሆኑ ስልኮችን እንዴት መለየት እንችላለን? 👉 Repack ማለት አንድ የስልክ ካምፓኒው ምርቶቹን ለገበያ ከቀረበ በኋላ በአጋጣሚ ድንጋዩ ቢደክም ስክሪን ቢሠበር ...የመሣሠሉት ችግሮች ሲከሠቱ በአነስተኛ ዋጋ ስልክ አምራቾቹ መልሰው ከተጠቃሚ ይገዛሉ። - ከዛን ልክ እንደ አዲስ ስልክ አዲስ Identity በመስጠት በድጋሜ መልሶ ለገበያ ያቀርባል። 👉 በተለይ በአፍሪካ ሀገራት ይህ ነገር የተለመደ ነው። ~ ከዚህም መካከል አብዛኛው #Repack ስልኮች ሀገራችን የሚገኙ ናቸው። - ስለሆነም ስልክ ስትገዙ በቀላሉ አይታችሁ መለየት አይቻልም ስለዚህ እነኚን ነገሮች በመመልከት በድጋሜ ተጠግነው ከሚሸጡ ስልኮች እራሳችሁን ጠብቁ። 🚩 መለያ መንገዶች :- 1/ የመጀመርያው ነገር አዲስ IMEI ይሠጣቸዋል። - ይህንንም በቀላሉ ለማወቅ ስልካችሁ ጀርባ ወይም ከሚሸጥበት ካርቶን ጀርባ የተለጠፈ 15 ዲጅት ኮድ አለ ይህንን በመመልከት ከዛን *#06# በመጫን መመልከት ሁለቱ ቁጥሮች ተመሣሣይ ካልሆኑ Repack ስልክ ነው ማለት ነው 2/ ስልካችሁ ላይ Setting ላይ በመግባት About Phone በመቀጠል Status ላይ በመሄድ IMEI ከሚለው በታች IMEI SV (International Mobile Equipment Identity Software Version) የሚለውን መመልከት። - Repack ስልክ ከሆነ #001 ወይም ከዛ በላይ ነው። - ነገር ግን ከካምፓኒው የወጣ ከሆነ #00 መሆን አለበት። 🚩 አንዳንድ ስልኮች ግን REPACK ባይሆን IMEI SV 01 ወይም 01 በላይ ሊሆኑ ይችላሉ። 👉 ከነዚህም መሀል TECNO / INFINIX የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ ነገር ግን #Repack ነው ማለት አይደለም። 🚩 ስለዚህ Mobile ከመግዛታችን በፊት ባለሞያ (ስለስልክ የሚያቅ ሰው) ብናማክር ይመረጣል። 🛡 ለማንኛውም እገዛ የሚፈልግ ሰው በውስጥ መስመር @Ela_tech_bot ላይ የፈለጋችሁትን ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል። ©Yoni Tech & Mobile
Показати все...
🔻🅢🅗🅐🅡🅔 /ሼር🔺
እጅግ ጠቃሚ የድረ-ገፅ ጥቆማ ************************ ማናቸውንም ከትምህርት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጉዳዮች ሲሹና ከዚያም አለፍ ሲል ለህይወቶ አዲስ መንገድና ክህሎት ለመማር ሲፈልጉ ልዩ ልዩ የኢንተርኔት ድረ-ገፆችን መጎብኘት እየተለመደ መጥቷል፡፡ በመሆኑም በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ መሰልጠን ካስፈለጎት እና በተለይም አሁን ካለው የቴክኖሎጂ ዓለም ጋር ራሶን ይበልጥ ማጎዳኘት ከፈለጉ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው ልዩ ልዩ ድረ-ገፆች በእጅጉ ሊረዷችሁ ይችላሉና ይጎብኟቸው፡፡ ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር ያድርጉ!!! ነጻ የኦንላይን ትምህርቶችን ማግኛ (FREE ONLINE COURSES & CERTIFICATE) • COURSERA • MIT OPEB WARE • UDACITY • UDEMY • EDX ነፃ የስኮላርሺፕ እድሎች የሚሞክሩበት (FREE SCHOOLARSHIP FOR ETHIOPIAN STUDENT) • ERASMUS MUNDUS (EUROPEAN COMMISSION) • NUFFIC (HOLAND) • EIFFEL (FRANCE) • NEWZELAND DEVELOPMENT SCHOLARSHIP • VLIROUS (BELGIUM) • ITALIAN GOVERNMENT SCHOLARSHIP የኮዲንግ ትምህርቶችን የሚያገኙበት (CODING SITES) • THE ODIN PROJECT • UPSKILL • FREECODECAMP • W3SCHOOLS • TUTORIALSPOINT • kHAN ACADEMY • GA DASH • SOLOLEARN • CODE ACADEMY • C4LEARNER የሂሳብ ትምህርቶችን ማግኛ (MATHEMATHS • https://amser.org • https://www.brightstorm.com/math/ • https://www.doubledivision.org/ • http://www.mathtv.com • http://mathforum.org • http://www.aaamath.com/ ክራክ የተደረጉ መተግበሪያዎች የሚያገኙበት (Cracked software’s downloading sites) • www.piratecity.net • Igetintopc.com • https://securityxploded.com/ • www.p30download.com • www.downloadha.com
Показати все...
Math Video - Math Help - Brightstorm

Over 2,500 time-saving math videos from Brightstorm. Time-saving math help videos for Algebra through Calculus. Math video for high school and college subjects

🔻🅢🅗🅐🅡🅔 /ሼር🔺
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የ ETHIOPIAN HACKERS ቤተሰቦች እንዴትናችሁልኝ ሁሉ ሰላም እኔ በጣም ደና ነኝ ጓደኞቼ ዛሬም አዲስ መረጃ ይዤላቹ ቀርቢያለው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የአለማችን ግዙፉ ስልክ አምራች የሆነው samsung ካምፓኒ በየወቅቱ የተለያዩ ስያሜዎችን በመስጠት የተለያዩ ስልኮችን ለተጠቃሚዎች እያደረሰ ይገኛል በቅርቡም samsung galaxy s20 እና s20 ultra የተሰኙ ስልኮችን ለገበያ በማቅርብ አድናቆትን ማትረፉ ይታወቃል። ይህም ካምፓኒ እንደተለመደው አሁንም ለደንበኞቹ ወቅታዊና አስገራሚ ስልክ ሊለቅ እንደሆነም ሰምተናል ። በቅርቡ ይፋ የሚያደርገው ስልክ Samsung galaxy note 20 ultra ወይም note 11+ ስያሜው ነው የዚህም ስልክ በሚያስገርም ሁኔታ የscreen ስፋቱ እንዲሁም ጥራቱ ይለያል ዘመኑ ያመጣቸውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም የካሜራዉንም ሁኔታ አንድ እርምጃ ከፍ አድርገውታል ። በዚህም ስልክ የፈለጋችሁትን ፎቶ ቪዲዮ 100x zoom በማድረግ ማስቀረት ይቻላል ይህ ብቻ አይደለም እስከ 1TB storage ጭምር ተገጥሞለታል ያም ማለት 1000 GB ማለት ነው በአጠቃላይ ይህ ስልክ ለገበያ ሲቀርብ የቴክኖሎጂውን አለም ይቀይራል ተብሎ ይገመታል ወድና የተከበራችሁ ቤተሰቦች አሪፍ አሪፍ መረጃዎችን ለማግኘት share እና join ያድርጉ
Показати все...
📱የሞባይል ቫይረስ ወይም ማልዌር ✔️ የሞባይል ማልዌር ማለት የተንቀሳቃሽ ስልኮች ላይ በማነጣጠር ምስጢራዊ የመረጃ ማፍሠስ የማበላሸት እና ሌሎችም ድርጊቶች የሚያደርግ ተንኮል አዘል ሶፍትዌር ነው። በገመድ አልባ ስልኮች ላይ ይበልጥ የተለመደ ነገር እየሆነ መጥቷል እና እንደተመለከትነው የውስብስብነታቸው መጨመር ቫይረሶች ወይም ማልዌር የኤሌክትሮኒክስ ጥቃት ላይ ደህንነታቸውን ለማረጋገጥ ይበልጥ አስቸጋሪ እየሆነ መጥቷል የተንቀሳቃሽ ስልክ ቫይረስ በመጀመሪያ በብራዚሉ የሶፍትዌር መሀንዲስ ማርኮስ (Marcos Velasko) ነበር የተሠራው የእሱ ሃሳብ ግን ቨላስኮ በማንኛውም ሠው ስልክ ላይ ሊሞከር የሚችል ለማስተማሪያነት የሚውል ቫይረስየተገኘው ነበር የፈጠረው፡፡ በቤተ ሙከራ የመጀመሪያው ቫይረስ የተሠራው ስፔን ውስጥ ቲሞፎኒካ(Tifomonica) ይባል ነበር ይህንን ቫይረስ ያገኙት በሩስያ እና በፊንላንድ የፀረ ቫይረስ ቤተ ሙከራ በሰኔ 2000 እ.ኤ.አ. ሲሆን በስፓኒሽ ቋንቋ Tifomonica is fooling you በማለት በኢንተርኔት መልዕክት መላኪያ በር በኩል ይልክ ነበር ከዚያም በኋላ የተለያዩ ቫይረሶች ተሰርተዋል ግን ትኩረታችን የጉግል አይነት አንድሮይድ ሶፍትዌር የሚጠቀሙ ስልኮች ላይ የሚሆነው ነው። በነሐሴ 2010 እ.ኤ.አ የካስፐርስካይ(KasperSky) ቤተሙከራ trojan- SMS.ANDROIDOS.FAKEPLAYER.A የተባለውን የትሮጃን ቫይረስ አሳውቋል ይህ ቫይረስ የጉግል ስርአተ ክወና የሚያካሂዱ ስልኮችን የሚያጠቃ ቫይረስ ሲሆን አንድሮይድ የመጀመሪያው የተንኮል ፕሮግራም ነበር እናም ያለባለቤቱ እውቅና የፅሁፍ (SMS) መልዕክቶችን ወደ ተለያ ቁጥሮች ይልክ ነበር። THANK YOU SHARE እንዳይረሳ SHARE ማድረግ ኣያስከፍልም
Показати все...
የላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ታሪክ ቀደምት ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎቻችን እንደመጣው ከመጽሐፍ ቅዱስ-ልክ የሆኑ ተጣጣፊ ላፕቶፖች ጋር ምንም ዓይነት ሊመስሉ ስለማይችሉ የመጀመሪያዎቹ ተንቀሳቃሽ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች የትኛው እንደሆነ ማወቅ አስቸጋሪ ነው. ሆኖም ሁለቱም ተንቀሳቃሽ እና በአንድ ሰው ጭንቅላት ላይ ሊቀመጡ እና በመጨረሻም የማስታወሻ ደብተሩ ላፕቶፖች እድገት ለማምጣት ችለዋል. ያንን በአዕምሮአችን መሠረት, ከዚህ በታች ሊሆኑ የሚችሉ በርካታ ቅድመ-ዕይቶችን ከታች እና እያንዳንዱን ለክፍሉ ብቁ ለመሆን እንዴት አሰራረቤዋለሁ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ብዙዎቹ ከጣቢያ ውጭ ያሉ አገናኝ አገናኞች በዲዛይኑ እድገትን ማየት እንዲችሉ እጅግ በጣም ጥሩ የኮምፕዩተር ፎቶዎችን ያካትታሉ. የመጀመሪያው ላፕቶፕ የግሪድ ኮምፓስ የተዘጋጀው በዊንዶውስ በዊንዶውስ ዊልያም ሞጌግጂጅ ለተሰየመው የግሪንስ ስታትስ ኮርፖሬሽን ነው. በአፈፃፀም ውስጥ ከማንኛውም ሞዴል አንድ አምስተኛ ሲሆን ክብደት በ 1980 ዎቹ መጀመሪያ ላይ በአናሳ ትዕዛዝ ( NASA) እንደ አንድ ቦታተጠቀመ. እስከ ቴክኒካዊ ዝርዝሮች እስከ 340 ኪባ አፕሎፕ አረፋ አመዳደብ ላፕቶፕ ኮምፒተር ስርዓት በሞቱሳይክ መያዣ እና ከተጣራ ኤሌክትሪሚሚኒሰሪ ግራፊክስ ማሳያ ማያ ገጽ ጋር ጎልቶ አሳይቷል. ጌቪሊን ኮምፒውተር ማኒ ፈርናንዴዝ የኮምፒተርን ኮምፒተር ለመጀመር ገና ለጀመሩ ባለሥልጣናት በጥሩ የተሰራ ላፕቶፕ ነበር. ጌቪሊን ኮምፕሱን የጀመረው ፈርናንዴዝ እ.ኤ.አ. ግንቦት 1983 ዓ.ም የእሱ ማሽኖች እንደ ፕሪፕቶፕ ኮምፒዩተሮች እንዲሆን አበረከቱ. ብዙ ታሪክ ጸሐፊዎች ጌቪሊን ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ሊሠራ የሚችል ላፕቶፕ ኮምፒተር አድርገውታል. የመጀመሪያው እውነተኛ ላፕቶፕ ኮምፒተር አብዛኛዎቹ የታሪክ ምሁራን የመጀመሪያው እውነተኛ ተንቀሳቃሽ ኮምፒተር የሚባሉት ኮምፕዩተሮች በኦስቦር 1 ነበሩ. 1. የቀድሞው መጽሃፍ አሳታሚው አዳም ኦስበርን የኦስቦርን ኮምፕዩተር ኩባንያ መስራች ሲሆን እ.ኤ.አ. በ 1981 ኦስቦርን 1 ያቋቋመው ተንቀሳቃሽ ግልባጭ ነበር. ለ 1795 ዶላር ያወጣል. ለዚያም, ተጠቃሚዎች ባለ አምስት ኢንች ማያ ገጽ, ሞደም ፖርት, ሁለት 5 1/4 ፍሎፒ ዲስክዎች, ትልቅ የጥቅል ሶፍትዌር ፕሮግራሞች እና የባትሪ ጥቅል አግኝተዋል. በሚያሳዝን ሁኔታ, የአጭር ጊዜ የኮምፕዩተር ኩባንያ ምንም አልተሳካም. ቀሪው ታሪክ ነው በተጨማሪም በ 1981 Epson HX-20 ተብሎ የሚጠራው, 20 ባለ ባለ 4 መስመር ኤ.ሲ. ኤል. ማሳያ ያለው ባትሪ እና አብሮ የተሰራ ማተሚያ ባትሪ ያለው ባትሪ ኮምፒተር . እ.ኤ.አ. በጃንዋሪ 1982 የሲክሮው ካዙሂኮ ኒሺ እና ቢል ጌትስ አዲስ ሊትሪክል ማሳያ ወይም ኤሲዲ ማያ ገጽን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ኮምፒተርን ለመቅረፅ ውይይት ይጀምራሉ. በኋላ ላይ Kazuhiko Nishi የፕሮጀክቱን መነሻነት ለ Radio Shack ያሳየው እና ቸርቻሪው ኮምፒዩተር ለመሥራት ተስማምቷል. በ 1983, ራይዝ ሻክ TRS-80 ሞዴል 100, ባለ አራት ፎቅ በባትሪ የተሠራ ተንቀሳቃሽ ኮምፒተርን አሻሽሎ አያውቅም እና ልክ እንደ ዛሬ ዘመናዊ ላፕቶፖች ያለ ይመስላል. በ 1984 IBM 5155 የተንቀሳቃሽ የግል ኮምፒተርን አወጣ. በ 1986 ራይትስ ሺክ አዲሱን, የተሻሻለ እና አነስተኛ TRS ሞዴል 200 ን አወጣ. በ 1988 Compaq Computer ኮምፒተርን ኮምፒተርን ኮምፒተርን ኮምፕዩተሮችን (ቪጂ ግራፊክስ), Compaq SLT / 286 ን አስተዋወቀ. በ 1989 እ.ኤ.አ. የ NEC UltraLite ን ለመልቀቅ የአንዳንድ ሰዎች የመጀመሪያው "ማስታወሻ ደብተር" ኮምፕዩተር ነበሩ. ከ 5 ፓውንድ በታች የሆነ የጭን ኮምፒውተር ማሽን ነበር. መስከረም 1989 ዓ.ም. አፕል ኮምፕዩተርስ የመጀመሪያው የ Macintosh Portable ን አውጥቷል. እ.ኤ.አ. በ 1989 Zenith Data Systems የ 6 ኪ.ግ ላፕቶፕ ኮምፒተርን አወጣ. እ.ኤ.አ. በ 1989 ዓ.ም. Compaq Computer ኮምፒተርን (ኮምፕታል ሎተስ) የመጀመሪያውን ኮምፒተርን (PC Compaq LTE) አወጣ. በመጋቢት 1991 ማይክሮሶፍት ሁለቱንም አይጤ እና ትራክቦል ቴክኖሎጂ ለላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች በተመረጠ መሳሪያ ውስጥ ያገለገለውን የ Microsoft BallPoint Mouse ን አሳትሟል. እ.ኤ.አ. በ 1991 ዓ.ም. አፕል ኮምፒተሮች ማክሮንቲንቲ PowerBook 100, 140 እና 170 - ለሁሉም የማስታወሻ ደብተሮች ላፕቶፖች አወጣ. እ.ኤ.አ. በ 1992 ዓ.ም. IBM ThinkPad 700 ላፕቶፕ ኮምፒተርን አውጥቷል. በ 1992 Intel እና Microsoft የ APM ወይም የላቀ የኃይል አስተዳደር ዝርዝሮችን ለላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች እንዲገለሉ ተደረገ. በ 1993 የመጀመሪያዎቹ PDA ዎች ወይም የግል ዲጂታል ረዳቶች ተለቀቁ. ፒዲኤዎች በእንቅልፍ ላይ የተመረኮዙ ኮምፒዩተሮች ናቸው. JOIN + #Share
Показати все...
Mega byte እና Megabit በጣም ልዩነት አላቸው! ለምሳሌ 1 ሜጋ ባይትን ወደ 3 የተለያዩ ዩኒቶች ስንመድበው 1 Megabyte = 8 Megabit ነው 1 Megabyte = 125 Kilobyte ነው 1 Megabyte = 8000 Kilobit ነው በጥንቃቄ እዩት☝ ቴሌ በMegabyte ሳይሆን በMegabit ነው ኢንተርኔትን የሚያቀርበው እኛም Review ያደረግነው በMegabit ነው! 1megabit = 1000 kilobits 2megabits = 2000 kilobits 3megabits = 3000 kilobits 1megabits ስንለካው 100-200kilobits ሆነ ይህ ግን መሆን አልነበረበትም! 800 kilobits የት ገባ? ትክክለኛ ከሆነ 1megabits 1000 kilobits  (Not Kilobyte) ወይም 125 kilobyte መሆን ነበረበት! ቤተሰብ ለመሆን share & join📢
Показати все...
HOW TO GET THE PASSWORD LIST Go to the browser, and search " daniel miessler passwords github". Choose one txt file, I will choose the 10 million password list. The bigger the better, because you will have a higher chance of succeeding. But, it will take up a lot of space... If you chose one, click on the text file you chose. It will say : "Sorry, file too large, you can view as raw",something like that, and click on "view raw". And there will be a list of passwords. To save them in your computer, right click it, click Save Page as, then save the text file in the Instagram folder. The file should be in Home. And click "Save", then voila, the text should be in the folder. Now we can execute it!
Показати все...
#የሞባይል_እና_የኮምፒዩተር_መረጃ 🔰የስልክ📲 እስታክ ማድረግ ወይም አለመታዘዝ🔰 Fix: Unfortunately, settings has stopped error መፍትሄው⬇⬇⬇ 1⃣. Insufficient space 🔰ስልክ📱 ላይ ብዙ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች ለምሳሌ ጌሞች ፣ የፎቶ እና ቪዲዮ ማሳመሪያ (ኤዲትኢንግ) ሶፍትዌሮች የተለያዩ የሙዚቃም ይሁን የቪዲዮ ማጫወቻ(ፕሌየሮች) መብዛት። ➡ስለዚህ ከስልክ📲 ላይ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖችን ፋይሎችን ያጥፉ፡፡ 2⃣.Restart 🔰ስልኮን ከተጠቀሙበት background የሚሰሩ አፖች አንዱ ስልክ እስታክ እንዲያደርግ ከሚያደርጉት አንዱ ነው። ➡ስለዚህ ስልክን📲 Restart ማድረግ እንደ አዲስ ማስደመር አይረሱ። 3⃣.Update 🔰ስልክ ላይ ያሉትን ሶፍተዌሮች እና ስልኮን ያለማደስ ስልኮን ለሌላ ቫይረስ አልያም ጎጂ ሶፍትዌር ያጋልጣል ይህም የስልኮን📱 ፐሮግራሞች ሳይዘጉ ከኋላ እንዲነሳ (background play) ያደርጋል። ➡ስለዚህ ስልኮን📲 እና የሚጠቀሙበትን ሶፍትዌር update ማድረግ፡፡ 4⃣.Cache 🔰ካች ዳታ የምንላዉ አብዛኛዉን ጊዜ የምንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮችና ፋይሎች ስልካችን📱 የሚያስቀምጥበት ቦታ ሲሆን ስልካችንን መረጃን በማመላለስ (loading data) ጊዜን እና ቦታ ተጣቦ ከመዘግየትና ከመቆም ያደናል ነገርግን አንዱ የእስታክ መንስዔ ነው ። ➡ስለዚህ የስልካችንን📲 ከች ማፀዳት፡፡ 5⃣.Widgets 🔰አንድሮይድ ስልኮች📱 ከሚሰጡን የተለየ ጥቅም አንዱ ዊጄትስ ቢሆንም ያን ያህልም የሚሰሩትን ካልገደብን ስልካችንን በማጨናነቅና እንዲቆም (ስታክ) እንዲያደርግ በማድረግ ረገድም ከፍ ያለ ድርሻ ያላቸዉ። ➡ስለዚህ ዊጄትስን በመቀነስ ካልሆነም በማጥፋት ስልኮ📲 በየጊዜዉ መቆሙን አላያም መንቀራፈፉን ማስቆም አማራጭ ነዉ፡፡ 6⃣.Reset factory setting 🔰የስልኮ ብዙ መቆየት አልያም ለብዙ ጊዜያት ማገልገል ስልኮ📱 በመሃል በመሃል መቆም (ስታክ) ሊያደርግ ይችላል። ➡ስለዚህ ስልኩ📲 ሲዘጋጅ ወደነበረበት መመለስ (reset factory setting) ችግሩን ሊቀርፍ ይችላል፡፡ 7⃣.Live Wallpaper 🔰(Live Wallpaper) መጠቀም ለስልኮ📲 መዘግየትም ይሁን መቆም(ስታክ ማድረግ) ምክንያት ሊሆን ይችላል። ➡ስለዚህ ማጥፋቱ መንቀራፈፉን አልያም ሰታክ ማድረጉን ሊያስቆም ይችላልና ይሞክሩት፡፡ 🔰 ማሳሰቢያ 🔰 ⚡አብዛኛውን ጊዜ data background ለስልክ📲 መዘግየት ዋናው ምክንያት ስለሆነ ከተጠቀምን በኃላ ⬇⬇⬇ ➡data background ➡GPS ➡hotspot....etc ማጥፋት 🚫 Stay Home Keep ur Distance 👇 👇💡 #Share $ Support Us ✴
Показати все...