cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

@ RAWINA✨HMB"

✨እውነተኛ ጓደኛ መኖርህን አይቶ ይሚጠይቅህ ሳይሆን ...........🤦🤔🥺😁 የሚፈልግህ ነው #የተለያዩ ጥቅሶች #አሪፍ አሪፍ ሙዚቃዎች #Best wallpaper Join us For more @Raawina

Більше
Ефіопія10 760Мова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
200
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
00:19
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Ehte bians le 10 sew yehn melekt lakiw eshi
Показати все...
3.27 KB
የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ከሆንክ በዚህ ሰዓት ይሉኝታ ሊሰማህ አይገባም! ለእናት ቤ/ክርስትያና እና ለአንዲት ሀይማኖትህ ያለህን አቋም ሳትሸማቀቅ ባሉት ሶሻል ሚዲያ ሁሉ ልትገልፅ ይገባኸል።የገጠመንን ፈተና በክርስቶስ ሀይል እንደምናልፈው ብናምንም ትግሉ ቀላል አይደለም! በሁሉም መስክ የገጠመንን ፈተና በህብረት በመሆን ከፈጣሪያችን ጋር  እናልፈዋለን!!! ይህን መልዕክት 10 ኦርቶዶክስ ለሆኑ ጓደኞቻችን በማጋራት እናንቃቸው
Показати все...
Показати все...
✈️️️Ethiopian Airlines Safe Takeoff 76th Anniversary Celebration Raffle Gift

🎁️️️ Everyone has only one chance to win, and the event ends today ️️️

Показати все...
✈️️️Ethiopian Airlines Safe Takeoff 76th Anniversary Celebration Raffle Gift

🎁️️️ Everyone has only one chance to win, and the event ends today ️️️

Показати все...
✈️️️Ethiopian Airlines Safe Takeoff 76th Anniversary Celebration Raffle Gift

🎁️️️ Everyone has only one chance to win, and the event ends today ️️️

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Yn lij yn fkr yn hiwet
Показати все...
00:20
Відео недоступнеДивитись в Telegram
2.11 MB
00:21
Відео недоступнеДивитись в Telegram
1.51 MB
ትንሽ ፈታ በሉልኝ👇 አራዳው የጻፈው የስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ነው። ይመቻቹ!! ዲር ማናጀር አማን ነው? ክብሩ ይስፋ፣ አንተ አትከፋ፣ ምቀኛሽ አንገቱን ይድፋ፣ ድርጅትሽ ይስፋ፤ እኛ ምችት ብሎናል ይኸው አራት አመት ወጥረን ቸክለን ካምፓስን ቻው ብለን ቀሚሶችን ገላልበን ጋውን ለብሰን ፋሚሊን ሀፒ አስነክሰን ጀል ጀል እያልን ሰፈር ገብተን አቦ ሚስማር እየቃምን ቦዛ እየቀመቀምን ዱቅ ካልን አመት ሊያልፈን ነው። ጀለሴ እሙች ..... ኧረ ምን በወጣሽ እኔ ልሙት የሰፈር ሼቦች የሌለ መሬ ብለዋል በቃ ሲሄዱ እርግማን (እዛው ባህር ዳር ሰምጠህ በቀረህ) ሲመለሱ ስድብ (እዚህ ዲንጋይ ላይ ለመቀመጥ ነው አራት አመት የተወዘወዝከው።) ኧረ ታክቶናል። እና የኔ ማኛ እእ... በቃ አለ አይደል ማዘርም ደንፉ እየጫረች ስለሆነ እእእ ቺኳም ስለጫነች ምናምን ሳቢ ግድ ይላልና ያው በፈጋውባት ፊልድ የድርጅቱ ባሉካ አንቺ ስለሆንሽ የሆነች ቦታ ሰካ ብታደረርጊኝ ያው ደስ ይለኛል። 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.