cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

@Anasimosss🙏

The purpose of this Channel is inspiring a usefull Genration for the country, the church and the family!!!!

Більше
Рекламні дописи
225
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#ማይክሮ_ቺፍስ_ምንድነው? ማይክሮ ቺፍስ ማለት ሬዲዮ አክቲብ አሰራር በጨረር የምሰራ ኮንፒተራይዝ ስስተም ሁሉንም የሰው ልጅ እንቅስቃሰዎንችን በአጠቃላይ ለመቆጣጠር የምያስችል እጅግ ዘመናዊ የግዘው ተክኖሎጂ የፈጠረው ግኝት ስሆን ይህንን መሳሪያ በፍት በእንስሶች ላይ እንስሶችን ለመቆጣጠር ይጠቀሙበት እንደ ነበረ ብዙ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከቅርብ ግዘያት በኋላ የሰው ልጆችም ለተለያዩ አገልግሎቶች በፈቃደኝነት በግልጽ ስጠቀሙበት ታይቷል። ስለሆነም በሀገራችን በእትዮጵያ ያለው የአውሬው 666 ቁጥር ማርክ ኦፍ ዘበስት ሰድስት ስልሳ ስድስት RFID micro chip ምልክቱን ስለመቀበል በአለም ላይ ስለምነገረው ዜና ህዝቤ ክርስቲያኑ እውቀቱ እጅግ በጣም አናሳ ነው። ይህ መሳሪያ ሰዎች የማሰብ ዕውቀታቸውን የምጨምርላቸው ተክኖሎጂ ነው እንጂ እንደ ምባለው የአውሬው 666 ቁጥር ምልክት አይደለም ብለው ያስተምራሉ። ብዙዎች ህዝቤ ክርስቲያኑንም ሆነ የእነሱ ተማሪዎችንም ጨምሮ ይህንን የእነርሱ ሰይጣናዊ ትምህርት አስተምህሮ እንደ በቀቀንም ይደግሙታል። ማይክሮ ቺፍስን የሰራው ተቋም እንኳን ከእነሱ ጋር ለጥቅት እንኳን የምቀራረብ አስተያየት አለመስጠቱ ደግሞ አስገራምው ነገር ነው። በሀገራችን ያለውም ሆነ በለላው ዓለም ብዙዋኑ የበተክርስቲያን መሪዎችና አስተማሪዎች ስለ አውረው 666 ቁጥር ምልክት ሰፋ ያለ የክርስቲና እውቀት እንደለላቸው ያሳየ ሲሆን ይህ ምልክት እንደ ለላው ዓለም በፈቃደኝነት የምሰጥ ብሆን ኖሮ በመጀመሪያ ተሽቀዳድመው የምወስዱት ያው ራሳቸው የበተክርስቲያን መሪዎችና አስተማሪዎች ናቸው ልባል የምያስችል እምነትም አለ። በአሁን ሰዓት በዓለም ላይ ክርስቲያን በእምነቱ ሳቢያ የምደርስበት ስደት የቀደመውን ያህል አይደለም። ይህ ዲያብሎስ ተኝቶ ወይም የዘመኗ ቤተክርስቲያን አሸንፋ ሳይሆን ፈቃድ ሰጭው ራሱ ዲያብሎስ ስለሆነ ነው የምሰብከውም ስብከት የእግዚአብሄርን መንግስት ፈቃድ ሳይሆን የዲያብሎስን መንግስት ፈቃድ የዚህን ዓለም ትምህርት ስለ ሆነ አሁን ያለችው ቤተክርስቲያን በታላቅ ደስታ እዲሁም ስጋትና ፈተና ስደት የለለበትን ስጋዊ አምልኮ በማራሜድ ላይ ትገኛለች። ስለሆነም ይህች ተዝናንታ የተኛችው ቤተክርስቲያን በእግዚአብሄር የተዘጋጀላትን የመጨረሻ ፈተና ፓይናል ኤግዛም በቅርቡ ትወስዳለች። ፈተናውም ይህ ነው ማይክሮ ቺፍሱን መቀበል አልያም የምመጣውን መከራ መጋፈጥ።
Показати все...
👍 2
መልካም ቀን ቤተሰቦች
Показати все...
#666_የአውሬው_ምልክት ዮሐ ራዕይ 13፥16-18 ይህ ከዘመናት በፍት የተነገረ ትንቢት ሥጋ ለብሶ ዛሬ አሜርካ፣ኤዠያ፣አውሮፓ፣ሰሜን አፍርካ፣መካከለኛው ምስራቅ፣ሮም፣ግርክ፣እስራኤል ላይ እውን መሆን ከጀመረ ሰነባብቶ በፈጣን ሁነታ እየተስፋፋ ይገኛል። ለመሆኑ የአውሬው 666 ቁጥር የምስጥር አሰራሩ ምንድነው? የአውሬው 666 ቁጥር የምስጥር አሰራሩ ማለት ባጭሩ ስገለጥ የዚህ ዓለም መንግስታት የአስተዳደር መዋቅር የአሰራር ስስተም ማለት ነው። ዲያብሎስ ራሱ በዘረጋው የአሰራር ስስተም የዚህ ዓለም ገዥዎችን እየተጠቀመ የዓለም ሕዝብን ክርስትያኖችንም ጨምሮ በአሰቃቂ የባርነት ወጥመድ ይይዛቸዋል። የአውሬው 666 ቁጥር የምስጥር አሰራሩ ስለያዛቸው የዓለም ሕዝብ ስብስብ ይነግረናል።የዲያብሎስ መንግስት መለያ የምስጥር ቁጥር የሆነው ይህ መለያ በአሁን ሰዓት አብዛኛዎቹ ተቀብለው እየተጠቀሙበት ይገኛል። በአሜርካን ፣በአውሮፓ፣በምድል እስት እንዲሁም በኤሽያ፣በአፍርካ እትዮጵያን ጨምሮ ሰዎች በተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት አገልግሎት ለማግኘት ስፈልጉ አገልግሎት ሰጭው አካል በመጀመሪያ የምጠይቃቸው ስማቸውን ሳይሆን መለያ ቁጥራቸውን ማለትም የመታወቂያ ወይም የፓስፎርት አልያም የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር social security or personal or tax payer number ነው። መለያ ቁጥር የለሌው ማነኛውም ሰው ምንም አይነት አገልግሎት በአብዛኛው አለም በአሁን ሰዓት ማግኘት አይችልም። ስለሆነም በዚህ ጊዜ በአብዛኛው ዓለም ይህ መታወቂያ ወይም የፓስፎርት አልያም የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር የለሌው ሰው የባንክ አካውንት ሥራ መስራት የህክምና አገልግሎት ማግኘት ቤት መከራየት ሆቴል አልጋ መያዝ የነዳጅ ማድያ አገልግሎት ማግኘት መማር ገንዘብ መላክና መቀበል ማናቸውንም እንቅስቃሰና አገልግሎት ማግኘት ባደጉት ሀገሮችና በማደግ ላይ ባሉት ሀገሮች እንዲሁም በድሃ ሀገሮች ውስጥ ፈጽሞ ማግኘት አይቻልም። ማንኛው ሰርብስ ለመስጠትም ሆነ ለመቀበል እንዲሁም ወደ ተለያዩ ቦታዎች ለመንቀሳቀስ የመታወቂያ ወይም የፓስፎርት አልያም የታክስ ከፋይ social security or personal or tax pay number መለያ ቁጥር በቅድምያ ማግኘት ያስፈልጋል። ባደጉ ሀገሮች ይህንን የማንነት መታወቂያ ቁጥር የለሌው ግለሰብ ወንጀለኛ ነው ተብሎ ህጉ ይደነግጋል። ስለሆነም የአውሬው 666 ቁጥር የዚህን ዓለም ነዋሪነቶን የሚያረጋግጥ የመታወቂያ ቁጥር ነው። ስለዚህ ይህንን ቁጥር አሁን እየተጠቀምንበት ያለው በተለያዩ አገልግሎት መስጫ ካርዶች ማለትም የባንክ ክሬዲት ካርድ ፓስፎርት መንጃፈቃድ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር እንዲሁም በሞባይል ካርድና በተለያዩ የመገበያያ ኩፎኖች ሁሉንም አንድ ላይ ማድረግ ነው። የዚህ ዓለም ገዠ በመርፌ መልክ በእጅ መዳፍ የምሰጥ የሩዝ ቅንጣት የምታክል መሳሪያ RFID ማይክሮ ቺፍስ አዘጋጅቶ በእጃችን መዳፍ እንድንወስደው እነሆኝ ብሎናል። ይህ የአውሬው 666 ቁጥር ማለት ነው። #ማይክሮ_ቺፍስ_ምንድነው?
Показати все...
👍 2
በቅርቡ የ666 ማለትም የአውሬውን ምስጥር ማጋለጥ ስለምንጀምር በዚሁ ቻናላችን ይጠብቁ! @usefullGeneration የእናንተው ምርጫ❤️
Показати все...
🔥 1
እይታችንን እናስተካክል እይታ ሲዛባ አለም ትዛባለች እይታ መስመር ስይዝ ደግሞ ሁሉ ነገር መስመር ውስጥ ይገባል። ስለዚህ እይታችንን እናስተካክል! @usefullGeneration የእናንተው ምርጫ
Показати все...
#የሰይጣን_ምሽግ #ሰይጣን_የት_ይመሽጋል? 1] ተናዘን ያልተውነው ኃጢአት፦ ተናዘን ያልተውነው ኃጢአት ምን ይሰራል መሰላችሁ? #ምሽግ ይሰራል ጠንካራ ይሆናል ከዚያ እዚያ ውስጥ #ሰይጣን ይደበቃል። ሰይጣን በዚያ ውስጥ በመመሸግ የህይወትን ድርቀት፣ክፉ በሽታ፣ከሰው ጋር በሰላም አለመኖርን፣ከእግዚአብሔር ጋር አለመስማማትን ወደ ህይወታችን ልያመጣ ይችላል። ታዲያ ይህንን ምሽግ ለማፍረስ ምን ላድርግ? ንስሓ መግባት፦ ንስሓ መግባትን እንደ ቀላል ነገር ልታየው አይገባም። #ንስሓ ምሽግ ያፈርሳል! በነገራችን ላይ ሰይጣን በኃጢአት የቆሸሼ ህይወት ይወዳል በዚያ ውስጥ ይመሽግና ይዋጋል። ነገር ግን ንስሓ በምንገባበት ጊዜ በክርስቶስ ደም ስንታጠብ ከነ ቆሻሻው ጋር ከህይወታችን ይወገዳል ሃሌ ሉያ! ብዙ ጊዜ የሰይጣንን ምሽግ እናፍርስ ሲባል በጌታ በኢየሱስም ብሎ መቃወም ብቻ ይመስለናል ንስሓ መግባት አለብን። ንስሓ ምሽግ ያፈርሳል። ሰይጣን የተደበቀበትን አለቅልቆ ይወስደዋል አሜን? 2] የጥንቆላ እቃዎች ወስጥ ይመሽጋል፦ ዘዳግም 7፥25-26 ይነበብ። ባጭሩ የአጋንንት መገልገያ ዕቃዎች ወደ ቤታችን ልናስገባ አይገባንም። የክህደት መጽሐፎች ወስብ ቀስቃሽ ምስሎች ፖሮኖግራፍይ ሆረር(horror) ፊልሞች እና የመሳሰሉት ውስጥ ሰይጣን መሽጎ #ክርስቲያኖችን ይዋጋል። የሐዋርያት ሥራ 19፥19 ከአስማተኞችም ብዙዎች መጽሐፋቸውን ስብስበው በሰው ሁሉ ፊት አቃጠሉት እንደምል እኛም ነቅተን እርምጃ መውሰድ አለብን። 3] ይቅር የማይል ልብ፦ ይቅር የማይል ልብ #ሰይጣን ምሽግ አድርጎ ይኖርበታል። ቂም ይዞ ጸሎት ሳል ይዞ ስርቆት አይቻልም እንደምሉት ቂም ይዘን ሰዎችን ይቅር ሳንል የምንጸልየውን ጸሎት ጌታ አይሰማም። ማቴ 6፥15 ቆሻሻ ዝንብን እንደምስብ ሁሉ ቂም መያዝ ይቅር አለማለት አጋንንት በልባችን እንድመሽግ ያደርጋል። በዚህ ጊዜ መንፈሳዊ ህይወታችን እየደከመ መሄድ ይጀምራል። ሰይጣንም በድካማችን ላይ ድካም እየጨመረ በፍርሃታችን ላይ ፍርሃት በተስፋ መቁረጣችን ላይ ተስፋ አስቆራጭ ሁነታዎችን እየጨመረ ይዋጋል። #የት መሽጎ? በልባችን። ስለዚህ ይህን ምሽግ ማፍረስ ይቻላል!!! #እንደት? #እግዚአብሔር የኛን ኃጢአት ይቅር እንዳለን እኛም የበደሉንን ሰዎች ይቅር ስንል ምሽጉ ይፈርሳል። የበደሉንን ይቅር በማለት የድል ህይወትን መኖር እንጀምር!! 4] ማነኛውም ክፉ ሀሳብ፦ ሰይጣን በክፉ ሀሳብ ውስጥ ይመሽጋል። ክፉ ሀሳቦችን ስናወጣ ስናወርድ ስናሰላስል ለሰይጣን ጥቃት ተጋላጭ ልንሆን እንችላለን። #ፊል 4፥8 ድንቅ ቃል ነው አሁኑኑ አንብበው። 5] ሐዘንተኛ ልብ አንዱ ሰይጣን የምደበቅበት ነው። ስለዚህ በጌታ ደስ ይበላችሁ አሜን? አሜን?
Показати все...
#የሉስፈር_የውጊያ_ስልት ኤፌ 6፥12 ናይጀሪያዊው አማኑኤል አሞጽ በአንድ ወቅት የሉስፈር የውጊያ ስልት በሚል ሀሳብ ሰይጣን ክርስቲያኖችን የሚዋጋበትን መንገድ ሲገልጽ፦ © በሽታን በማምጣት © እናቶችን መካን በማድረግ ® በመንፈሳዊ ጉባኤ ውስጥ የእግዚአብሄርን ቃል እንዳይ ሰሙ እንቅልፍ በመልቀቅ። ® ክርስቲያኖች በራድ ወይም ትኩስ ሳይሆኑ ለብ ብለው እንድኖሩ በማድረግ። ® የክርስቶስ ባሕሪይ ሳይሆን በመጥፎ ባሕሪይ ውስጥ እንድገቡ በማድረግ። © ያላገቡ ሴቶችና ወንዶች በህልም #ግብረ ስጋ ግንኙነት እንዲያደርጉ በማድረግ። © በቤተክርስቲያን ውስጥ የእግዚአብሄር ቃል በሚቀርብበት ጊዜ ህፃናትን በማስለቀስ። ® #በዘፈን አዕምሮን በመቆጣጠር። ® ሃያ አራት ሰዓት በሙሉ ከእግዚአብሄር መንገድ እኛን ለማውጣት እረፍት አልባ ትግል እያደረገ ይገኛል። እኛም በቃሉ ተሞልተን በእምነት ፀንተን በእግዚአብሄር ታምነን እንድንዋጋ ጌታ በፀጋው ይርዳን አሜን። @usefullGeneration የእናንተው ምርጫ
Показати все...
ሁለቱ የሞኝነት መንገድ የመጀመሪያው፦ እውነት ያልሆነውን ማመን ነው። ሁለተኛው፦ እውነት የሆነውን አለማመን ነው። አንተ እውነትን በተቀበልካትና ለእውነት በእውነት መኖር በጀመርክ ጊዜ ከሞኝነት በመውጣት ለብዙዎች ጠቃሚ ወደመሆን ደረጃ ከፍ ትላለህ!!! @usefullGeneration የእናንተው ምርጫ
Показати все...
ይቅር በይ! ደካሞች ይቅር ማለት አይቻላቸውም። ይቅር ባይነት የጀግኖች ወይም የጠንካሮች ዝንባለ ነው። ይለናል #ማህተመ #ጋንዲ ለሰዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ባትሉ አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም። #ኢየሱስ በማቴ 6፥15 ላይ የተናገረው ቃል። አንቺም ከጀግኖች መካከል እንደሆንሽ ተስፋ እናደርጋለን!! ይቅርታ የጀግኖች ዝንባለ ነውና #ይቅር #በይ! ያን ጊዜ ከእስራት እንደተፈታ ሰው ልብሽ በደስታ ተሞልቶ ታይዋለሽ!!! ማታ ሁለቱ የሞኝነት መንገድ ይቀጥላል........ ቻናላችንን ይቀላቀሉ። ለወዳጅ ዘመዶም #ሼር ያድርጉ!! እናመሠግናለን @usefullGeneration የእናንተው ምርጫ
Показати все...
የአባተ ልጆች ዛሬ ደግሞ ማድረግ ያለብንን ነገር እንዳናደርግ ከምያደርጉ ነገሮች መካከል አነዱ መንፈሳዊ ቀዉስ ነዉ መንፈሳዊ ቀዉስ ያለበት ሰው ምን የምያደርግ ሰው ነው ? 1ኛ እግዚአብሔር እንደተወዉ የምያስብ ሰው 2ኛ የእነ ሐጥአት ይቅር አይባልልኝም ብሎ የምያስብ ሰው 3ኛ ከቤተክርስቲያን የምርቅ ሰው 4ኛ ከገደብ ያለፈ መንፈሳዊነት የምያሳይ ሰው 5ኛ የበላይ እንደሆነ የምያስብ ሰዉ ነዉ ስለዝህ በዝህ ትምህርት ራሳችንን እንመልከትና ራሳችንን እንጠይቅ እነ ከአምስቱ የትኛዉ ዉስጥ ነኝ ብላችሁ የራሳችሁን ስተት ከዉስጥ ካገኛችሁ ስተታችሁን እዛው አርሙት። ካረምኩ በሀላ ምን ብየ ነው ማሰብ ያለብኝ? ሀ'እግዚአብሔር ከእነ ጋር ነው ለ' ሀጥአተ ይቅር ተብሎልኛል ሐ' ዝቅ ብየ ማገልገል አለብኝ መ' በቤተክርስቲያን መከታተል አለብኝ ሠ' እራሰን ከፍ ማድረግ የለብኝም ከዝሀ ክርስትና ህይወትህ 100%እንደምጠነክር እርግጠኛ ሆንህ መንፈሳዊ ጉዞህን ቀጥል።ንቃ ወገነ ሆይ ንቃ ሰዓቱ ደርሷልቱ ።
Показати все...