ከብዕሬ ጫፍ
legatem aseba kalate legatatem
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
189
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
፡ ለሁሉም ፈጣሪ መልስ አለው…🤎
ለጨለማ ብርሀን አለው🖤🤍
ለክረምት በጋ አለው🌦☀️
ለሀዘን ደስታ አለው😔😊
ለማጣት ማግኘት አለው🙃🙂
ለመሰበር መጠገን አለው🥀🌺
እንዳልጠይቅ ይቅርታ ማረኝ እንዳልልህ
እኔስ ሳውቀው ምንም የለም አንተን ያስቀየምኩህ
ግራ ገባኝ ምን ልሁን ደግሞ ናፈከኝ
ተበድየም ባንተ ላይ መቁረጥ አቃተኝ💔🥺
g...
እኔ
በነፍሴ ጥልቀት ውስጥ
ቃል አልባ ዜማ አለ
ምስል አልባ ስዕል በውስጤ ተሳለ
ጀምበር ተሸኮርምማ
ጸሐይ በመክሰሟ ምሽት ላይ ስትደማ
የምስራቁ ጽልመት የምዕራቡ ተስፋ
ያንቺ መንፈስ በኔ ፈዞ እንደ ንፋስ ጠፋ
ሳሙኤል በለጠ(ባማ)
♥የዘገየው ለታ♥
እኔ ራሴን መግለፅ ሳልችል በመቅረቴ
ዛሬ ከሰው ሳይሽ ተጎዳ ስሜቴ
ቃላት ስመርጥ ስውል ላንቺ ላሰማምር
ድንገት በመጣ ሰው አመለጠኝ ፍቅር
አበባው እጄ ላይ ሊማሽሽ ነው በቃ
ሺ ቃላት ስመርጥ ላንቺ የሚበቃ
እንዴት ብዬ ላውራሽ ከኤድሽ በዋላ
ተሸፋፈንሽብኝ በሌላ ሰው ጥላ
የዘገየው እኔ ማንን እወቅሳለው
እንደፈረደብኝ ልቤን አክማለው ♥
የሚስቴን ስልክ በአጋጣሚ ስከፍተው "ያ በሬሽ አሁንም አለ እንዴ?" የሚል ሜሴጅ አየሁ
:
ሚስቴ ሳትነግረኝ በሬ መነገድ ጀምራ ይሆን🤔