cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ

የባህል መህዳኒት

Більше
Рекламні дописи
15 665
Підписники
-924 години
-1157 днів
-56730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት ❤ብልፅግና በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ። ዛሬ አንድ ለየት ያለ ጥበብ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። #መፍትሔ ሀብት# 👉መፍትሔ ሀብት ምንድነው ? መፍትሔ ሀብት ማለት የተዘጋን የተዳፈነን የተገረገረን እድል ( ሀብት ) የሚገልፅ የሚከፍት የሚያቃና ብርሃናዊ ጥበብ ነው ። ይህ ጥበብ በቀደምት ሊቃውን አባቶቻችን ሲሰራ የቆና አሁንም በመሰራት ላይ ያለ ሰዎችን ሀብታም ፣ በሰው ዘንድ ተወዳጅ ፣ ተፈቃሪ ፣ተከባሪ ተናፋቂ ፣ ከሰው በላይ ስመጥርና ባለዝና የሚያደርግ ጥበብ ነው ። ነገር ግን ይህን ጥበብ ተጠቃሚሰዎች በጣም አናሳናቸው ምክኒያቱም ሚስጥሩ ድብቅ በመሆኑና ሕብረተሰቡ ጥቅሙን ጠንቅቆ ባለማወቁ ። መጠቀም የምትችሉ ትጠቀሙበት ዘንድ ጸሎት እስከ ገቢሩ እነሆ ። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእተ መፍትሔ ሀብት ወምስሀበ ንዋይ ወመስተፋቅር ሀብተ ሞገስ ወሀብተ ፍቅር አስማተ ንዋይ ወምስሀበ ንዋይ አስተፋቅርኒ ወአስተዋድደኒ ወአስተሳልመኒ ምስለ ኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ። ኸረሰገራት ንቃን ሐራሁን ሐሸንዳን ቆተከርካ በዘነገርከ ጠጠፌሹን ማሸን አላሸን አላሾን አክለዋሾን አክለዋሪን በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አስተፋቅረኒ ወአስተዋድደኒ ወአስተሳልመኒ ወአስተፃምረኒ በፍቅረ ወራዙት ምስለ ነገሥት ወመኳንንት ጳጳሳት ወኤጲስቆጶሳት በፍቅረ ካህናት ወዲያቆናት በፍቅረ ዕድ ወአንስት አእሩግ ወሕፃናት ኩሎሙ ይስግዱ ታህተ እግርየ በቃለ አብ ወወልድ ወመንስ ቅዱስ አጁማን አላጁማን ወጀጁማን አቅላፈጁን ሙዱ አሞድሙዱ ሙጡ አሞጥሙጡ በቃለ እግዚአብሔር አፍዝዝ ወአደንግዝ አቅዝዝ ወአቀዝቅዝ አቅንዝ ወአቅነዝንዝ አቅበዝ ወአቅበዝብዝ ። አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ውሉደ አማልክት አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ዕጉለ ሐራጊት አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ክብረ ወስብሐተ አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ስብሐተ ለስሙ ስግዱ ለእግዚአብሔር ለእገሌ በዐፀደ መቅደሱ አምላከ ስብሐት አንጎድጎደ ከማሁ አንጎድጉድ ሀብተ ዚአየ ሊተ ለገብርከ እገሌ። ሟ ፫ (3) ር ፫ በ ፫ ና ፫ ከ ፫ ሀ ፫ ን ፫ ጥ ፫ ኃ ፫ አ ፫ ያ ፫ ዚ ፫ ዬ ፫ ደ ፫ ወ ፫ ረ ፫ አ ፫ ኀ ፫ ገ ፫ ፃ ፫ ጸ ፫ለ ፫ ፏ ፫ ሯ ፫ ፈ ፫ ፋ ፫ ጽ ፫ ፅ ፫ ሸ ፫ ዠ ፫ በ ፫ (3 ) በዝ ቃለ አረቢ ወበኃይለ ዝንቱ አስማተ አብ ወወልድ ወመንስ ቅዱስ በከመ ወሀበ ኪራም ለሰሎሞን ወረቀ ወብሩረ ከማሁ ያምጽኡ ሰብአ ኢትዮጵያ ወተሰሀቡ ሕዝብ ወአህዛብ ወንዋየ ኩሉ ፍጥረት አምጽእ ወርቀ ወብሩረ አልባሰ ወቀጠንተ መንድፍ መንድፋቸው መንትፍ መንትፋቸው መንድግ መንድጋቸው መንጥቅ መንጥቃቸው ለኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ሰብአ ሀገር ወሰብአ አውድ ወምሥያጥ ከመ የሀቡኒ ንዋየ ዘተመነየ ልብየ ሊተ ለገብርከ እገሌ ። ኤል ማኤል አስማናኤል አልፋናኤል አልፋኤል ፀሩናኤል ፀፋርኤል ፀፍርናኤል ጸፋፍናኤል አምናኤል ከመምናኤል ወዘዚሐጅ ጀጅናሁ ወለጁዘ ጅጄፍ ሰራህ ጀራህ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አስልጥነኒ ወአልዕለኒ በቅድመ ነገሥ ወመኳንንት ከመ ዕርከብ ሢመተ ወንዋየ ፀጋ ወሀብት ወሞገሰ ወርቀ ወብሩረ እምደቂቀ አዳም ወሔዋን ሊተ ለገብርከ እገሌ አፈድፍዱ ወአበርክቱ ሀብትየ ወንብረትየ ወአልእሉኒ እምውሉደ አዳም ወሔዋን ሊተ ለገብርከ እገሌ ገቢር ፩ #የዝግባ ተቀፅላ ፣ሙጫ ፪ #የፈላፁት ስር ፫ #የሞይደር ስር ፬ #የአበዛንጣ ስር ፭ #የሸንበቆ ስር ፮ #የጉፍያ ተቀፅላ ፯ #የምሳና ተቀፅላ ፰ #የዋርካ ተቀፅላ ፱ #ብር ቀለበት ወርቅ ቀለበት ፲ #ሜሮን ቅባቅዱስ ❤️፩ ,ለመፍትሔ ሀብት የዝግባ ሙጫ ቢታጣ በቅርፍቱ የፈላፁት ስር የሞይደር ስር የጉፍያ ተቀፅላ የምሳና ተቀፅላ ሁሉንም በስራ ቀን ቢቻል በቀንድ ቢላ ባይገኝ በተገኘው ቆርጦ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ አገናኝቶ በማር በወተት በትንሹ ለውሶ በአዲስ እራፊ አድርጎ ጥዋት ጥዋት ፯ ቀን ፯ ጊዜ ጸሎቱን በንፅህና ከገቢሩላይ እፍእያሉ ደግሞ ከትቦ በኪስ ቢይዙ ቢያስሩት የተዘጋ ሀብት ይፈታል እድል ይስተካከል ሀብታም ያደርጋል ።ገብያ ካለ ከገብያ ቦታው ቢያኖሩት ገብያ ይደራል ይገባል ❤️፪, በዝግባ ተቀፅላ በዋርካ ተቀፅላ በአበዛንጣ ስር በሸንበቆ ስር እነዚህን በንፅህና አዘጋጅቶ በሽቶ አጣፍጦ ጸሎቱ በገቢሩ ላይ 49 ጊዜ ደግሞ መያዝ ወይም ጥዋት ጥዋት ለ ፯ ቀን ፯ ፯ ጊዜ ደግሞ ከትቦ መያዝ ያሰቡት ይሳካል ሀብት እንጅ ድህነት አይነካዎትም።በሄዱበት ይሾማሉ ። ❤️፫, በ ፯ እጣን በ ፯ ከርቤ በ ፯ አደን እጣን በ ፯ የቡና ፍሬ በ ፯ የፍየል ፈጅ ፍሬ 5, 10 ,25 ,50 ሳንቲምና አንድ ብር ሁሉንም በአንድ አድርጎ ከገቢሩ ላይ ጸሎቱን 21 ጊዜ ደግሞ ቢይዙት በሄዱበት ሁሉ ገቢ እርዚቅ ሲሳይ ያገኛል። ❤️፬, በብር ቀለበት በብር መስቀል በወርቅ ቀለበት በወርቅ መስቀል በሜሮን በቅባቅዱስ ነክሮ ጸሎቱን 49 ወይም 21 ጊዜ ደግሞ መያዝ (መልበስ ) ሁሉ ያከብረወታል ይሰግድለዎታል። ❤️፭, በቅባ ቅዱስ በሜሮን (በወይራ ዘይት) ጥዋት ጥዋት ፫ ወይም ፯ ጊዜ እየደገሙ እየተቀቡ ቢወጡ ያሰቡት ሁሉ ይሳካል። ❤️፮, ጸሎቱን ጥዋት ጥዋት ፫ ወይም ፯ ጊዜ እየደገሙ ቢወጡ ከስኬት ጋር በክብርና ሞገስ ውለው ይመለሳሉ ይሾማሉ ያድጋሉ ። ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁን መሰረት የተለያዩ #መጽሐፎችን በምትፈልጉት ዓይነት አዘጋጅተን ጨርሰናል። 👉በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ ዕውቀትን ይሸምቱ 🔴 የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 📞09 30 71 39 01 በስራ ሰዓት ይደውሉ
Показати все...
ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት  ❤ብልፅግና  በያላችሁበት ተመኘሁ 👉 በቅንነት ሼር ያድርጉ #እፀ ገትር ምንድነው ? ስለገትርስ ምንያክል ያውቃሉ ??????? #እፀ ገትር #እፀ አደንድን #እፀ አደንዶ እነዚህ እፅዋቶች የአደንድን ዝርያ ሲሆኑ በዋነኛነት ስራቸው የሰውን ልጅ ስንፈተ ወሲብ የብልት መልፈስፈስ በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ቶሎ የዘር መፍሰስን ( የዘር ፍጥነትን) እና የብልት መልፈስፈስን የሚያስወግዱ ተፈጥሮ የቸረን እፅዋቶች ናቸው ። #በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር መፍጠን ወይም ቸኩሎ  የዘር መፍሰስ ችግር  ስንፈተ ወሲብ ይባላል። ይህ ክስተት በጣም የብዙ ሰው ችግር ሲሆን በተለይ በወጣቱ ትውልድ  ችግሩ ገዝፎ ይታያል ወይም ይበዛል ችግሩ ከዓይነጥላ ወይም ከሴት ዛር መንፈስ እንዲሁም ከግለወሲብ ሱስ የሚመጣ ችግር ነው። 👉መንፈሷ በሰውየው ላይ በማደር ቅናትን ተላብሳ አብራ በመኖር ከሴቶችጋር ፆታዊ ግንኙነት በሚያደርግበት ጊዜ ዘሩን ፈጥና በማፍሰስ ደስታውን እንዲያጣና እሴቶችም ከሴሜታቸው ጫፍ ወይም እርካታ ባለመድረሳቸው ወንዶችን እንዲጠሏቸውና ንቀው እንዲተዋቸው ወይም በሌላ ወንድ እንዲ ቀይሯቸው ታደርጋለች በዚህም ምክኒያት የሰዎችን የፍቅር ህይወት ትበጣጥሳለች ማለት ነው። ብዙዎች ከፊት የሚደቀነውን ችግር ሳያውቁ ቀለል አድርገው ግለወሲብን ይጀምሩታል ነገር ግን ችግሩ ከባድ ነው !!!! ለወንዶች የዘር ቶሎ መፍሰስ ፣የብልት ማነስ፣ የብልት መሸብሸብ ፣የብልት መልፈስፈስ የፆታዊ ፍላጎት ማጣት የስሜት ማጣት ያመጣል። ለሴቶች የፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ስሜት አለመኖር በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ አለመርካት ወንድ ማስጠላት ያመጣል።  ስለዚህ ግለወሲብ አላስፈላጊ በሽታነውእንጅ እርካታ አይደለም በእነዚህ በመሳሰሉ ምክኒያቶች የብዙዎች ትዳር ፍቅር ( ጓደኝነት ሲበተን ) ይኖራል። #የዚህ ችግር መፍትሔ #እፅ ገትር የተባለውን እፅዋት ቆርጦ የግንዱን (የስሩን ) ቅርፍት ለ 3 ቀን ጥዋት ጥዋት ለ 20 ደቂቃ ቢያኝኩት ወይም አልሞ በማር ለ 3  ቀን ቢበሉት ብልትን ያጠነክራል ይገትራል የዘርፍጥነትን ፈፅሞ ያስወግዳል በጣም ቅንዝር ካደረገ (ከበዛ) እፀ ልቡና የተባለችውን እፅዋት ማኘክ ያበርደዋል ። እፅዋቱ በበረሐማ ቦታ በጥጋጥግ ቦታነው ሚገኘው የምታገኙት ተጠቀሙት እሙን የአባቶች መድኃኒት ነው ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸርና ላይክ ያድርጉ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ☎️ 09 30 71 39 01 በስራ ሰዓት ይደውሉ
Показати все...
✟መሪጌታ ሊባኖስ የባህል መድሀኒት✟             0930713901 ✿ """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን ⏺የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች    *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት    *መዳብ    *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/    *በዉቅራት /በንቅሳት/    *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ    *በጥፈት    *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 09 3ዐ 71 39 01
Показати все...
👍 1
👍 1
መርጌታ  ባህላዊ መደሀኒት ቀማሚ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.ለማንኛውም በሽታ 5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.ለአፍዝ አደንግዝ 28.ለቁማር (ለዕድል) 29.ደፋር ለመሆን 30. ህልም እንፈታለን 31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ 32.ለመካን 33.ዝናብ ለማዝነብ 34.ሌሊት ሌሊት ለሚቃዡ 35.መንፈሶችን ለማዘዝ 36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር 37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ 38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ 39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት 40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር 41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን 42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ 43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ ይደውሉ 📞 09 30 71 39 01
Показати все...
👍 2