cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Prince Faysul

:¨·.·¨: ❀  `·. @Princ_Faysul

Більше
Рекламні дописи
6 931
Підписники
-224 години
+47 днів
-530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በሁሉም ችግሮች ብሩህ የሆነ ክፍል አለ ፎቶውን አተልቀው ችግሩን በደንብ አሳምረህ ተመልከት
Показати все...
የሰው ልጅ በልብ ያለውን መናገሪያ መንገድ ሲያጣ ማቀፍን ፈጠረ!
Показати все...
👍 2
ከአይኖቻችን የወደቁ እይታችንን ግልፅ አርገውልናል ።
Показати все...
ህይወት እንዴት ነው?" አላት "በጣም ቆንጆ ነው" "አንተ ጋርስ ህይወትህ እንዴት ናት?" አለችው ከትንሽ ሴኮንዶች በፊት "በጣም ቆንጆ ነው" ብላኛለች። ባልና ሚስት ትቀላለዱ የለ እንዴ? ©መንቁል
Показати все...
😁 7🔥 1
በርግጥም የሰው ልጅ ያልተፈቀደለትን በማግበስበስ ላይ ሲበዛ ለፊ ነው፣ ስልቹነት መገለጫው ነው፣ ስግብግብነትም ተፈጥሮው ነው። {إن الإنسان خلق هلوعا}
Показати все...
👍 14
አላህ ሲወድህ ከሱ በተሻለ ማንም አይወድህም አላህ ሲሰጥህ ከሱ በተሻለ የሚሰጥህ የለም አላህ ሲቆጣብህ ማንም ከሱ የሚያድንህ የለም ..! ከአላህ ውጪ ማን አለህ...?
Показати все...
30👍 9
የሰወችን ህመም አታሳንስ ምናልባት አላህ ያንኑ ህመም ባላሰብከው ሁኔታ ሊፈትንህ ይችላል!
Показати все...
👍 15
እያንዳንዷ እንሰት የምትጠባበቀው የህልሟ ጀግና አላት፣ ተግታ ከሰራች....😝 ያ ጀግናዋ አንድ ቀን እግራ ሥር እንደምወድቅ ፣ማወቅ አለባት። ይላል ጥናቱ😂 ያውም አወዳደቁኮ...🤣😝
Показати все...
😁 14👍 2
አንድ ወጣት የወጣትነት ጊዜውን እንዲህ ያጫውተናል...    ወጣት በነበርኩበት ጊዜ ከቤት በጣም እርቅ ነበር አምሽቼ እገባለሁ ጧት እተኛለሁ ይህ የእለት እለት ተግባሬ ነበር የማመሸው ያለ ቁም ነገር ነበር  ።          ይህ ስራየ ደሞ ኡሚን በጣም ያናዳት ነበር ።  ቤት ስለማልበላ የጧት ውሎየን ተኝቼ ስለማሳልፍ ወደ ቤት ኡሚ ከተኛች ብኋላ ነበር የምመለሰው ።  ለሊት ድረስ መጠበቅ ሲከብዳት ፍሪጅ ላይ መልዕክት እያስቀመጠች መተኛት ጀመረች ። መልዕክቱም ምግብ የት እንዳለ ምን አይነት እንደሆነ ነበር ።  የሆነ ጊዜ ታዲያ የመልዕክቱ ይዘት ተቀየረ ትዕዛዝ ሆነ የቆሸሹ ልብሶችን ሰብስብ ..የቤተሰብ ፕሮግራሞችን ማስታወስ የመሳሰሉትን ሆነ..... በዚህ ሁኔታ ላይ እያለሁ ቀናቶች ሄዱ የሆነ ለሊት ላይ ወደ ቤት አምሽቼ ተመለስኩ ... የተለመደውን መልዕክት ፍሪጅ ላይ ተመለከትኩት ስንፍና ያዘኝና ሳላነበው ገብቼ ተኛሁ .... ጧት ላይ አባቴ አይኖቹ እንባ ሞልቷቸው ከእንቅልፌ ቀሰቀኝ ...    እናቴ ሙታ ነበር.... በጣም ደነገጥኩ አለቀስኩ የሰማሁት ነገር በጣም ተሰማኝ ማመን አልቻልኩም  አዘንኩ ። ራሴን አጠንክሬ እናቴን ቀበርናት ከሰዓት ላይ ወደ ቤት የተሰበረውን ልቤን ይዤ ወደ መኝታ ክፍሌ ገብቼ ልተኛ ስል የማታው የእናቴ ደብዳቤ ትዝ አለኝና ላነበው  ከፍሪጅ ላይ አንስቼ አመጣሁት ። መልዕክቱ ግን ሀዘን ውስጥ ይበልጥ አስገባኝ ከእስከዛሬው ለየት ያለ ነበር ። ምክሮች ወይም አቅጣጫ ማሳያ ትዕዛዝ አልነበሩም ... የኔ ውድ ልጅ በጣም ድካም እየተሰማኝ ነው ስትመጣ ቀስቅሰኝና ሀኪም ቤት ትወስደኛለህ ነበር የሚለው ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ስቅስቅ ብየ አለቀስኩ ግን ካለፈ ሆነ ነገሩ..... ትምህርቱም ለወላጆቻችሁ መልካም ነገርን ዋሉ በህይወት እያሉ ሲሞቱ ኸይር ይቆረጥባቹሀልና!
Показати все...
20😢 14👍 5
👍 3