cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ETHIOPIAN STUDENT LED MOVEMENT (SLM)

Student-led- movement is a movement that envisioned with movement in every Ethiopian education so that every students knows some students who truly follows Jesus Christ by launching Christlike disciples to build spiritual movement among the students

Більше
Рекламні дописи
959
Підписники
-124 години
+17 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Hello high school missionaries ⚠️ SUMMER MISSION! ⚠️ 2nd Meeting እሁድ (ግንቦት 25) መገናኛ ግሬት ኮሚሽን ቢሮ 7:30 ላይ እንገናኝ። ቀድማችሁ በየ #ፌሎሺፕ_zonal ተመዝገቡ። በነሱ በኩል የተመዘገባችሁ ስማችሁ ይደርሰናል። or register on @SLM_ethiopia_bot ሚሽኑን መሄድ የሚፈልግ ሁሉ እሁድ  ፕሮግራሙን መቅረት አይቻልም። orientation እና ደብዳቤ ስለምንሰጣችሁ እንዳትቀሩ! ስብሰባዎችን ያልመጣ ሚሽኑን መሄድ አይችልም! ሚሽኑ የሚሆነው ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ከተሞች እና አዲስ አበባ ላይ ለ ሁለት ሳምንታት ነው። ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋቹ 👉 @yabinasa   0929518782 👉@hanina46 0945014709 👉 @Mamakoooo 0921832893 👉 @abh0011 0947215927 Join us👇👇 @slmethiopia @GChighschool ተባረኩ!
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Hello high school missionaries ⚠️ SUMMER MISSION! ⚠️ ክረምት ወንጌል ስርጭት መሄድ የምትፈልጉ ልጆች በሙሉ እሁድ (ግንቦት 4) መገናኛ ግሬት ኮሚሽን ቢሮ 7:30 ላይ እንገናኝ። ቀድማችሁ በየ #ፌሎሺፕ_zonal ተመዝገቡ። በነሱ በኩል የተመዘገባችሁ ስማችሁ ይደርሰናል። or register on @SLM_ethiopia_bot ሚሽኑን መሄድ የሚፈልግ ሁሉ እሁድ  ፕሮግራሙን መቅረት አይቻልም። orientation እና ደብዳቤ ስለምንሰጣችሁ እንዳትቀሩ! ስብሰባዎችን ያልመጣ ሚሽኑን መሄድ አይችልም! ሚሽኑ የሚሆነው ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ከተሞች እና አዲስ አበባ ላይ ለ ሁለት ሳምንታት ነው። ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋቹ 👉 @yabinasa   0929518782 👉@hanina46 0945014709 👉 @Mamakoooo 0921832893 👉 @abh0011 0947215927 Join us👇👇 @slmethiopia @GChighschool ተባረኩ!
Показати все...
👍 2
Central Ethiopia region student led movement leadership training may 20_22/07/2016E.C 120 participate from Halab ,Wachamo,durame,worabe and wolkete university and college the topics was revolved around spiritual leadership ,Movement ,digital mission and digital purity it was Amazing and Life changing moment. Proud to be missionaries! Blessings
Показати все...
🔥👉 DAY 7 👈🔥 በቀደመው ኪዳን እግዚአብሔር ሰዎች የእንስሳትን ደም በማፍሰስ ለኃጢአታቸው ምህረትን እንዲያገኙ ቢያደርግም ሰዎች ወደ ኃጢአት በመመለሳቸዉና የሚያቀርቡት መስዋዕትም ኃጢአተኝነታቸዉን ሊያርተሰርይ ብቁ ባለመሆኑ ምክንያት የእግዚአብሔርን ፍጹም ጽድቅ መልበስና ከእግዚአብሔር ፍርድ ማምለጥ አልቻሉም ይህም የሆነው እግዚአብሄር ፍጹም ጻድቅ ሰዎች ሁሉ ደግሞ ኃጢአተኞች ነበሩና ነው። እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ካለው የጠለቀ መዉደድ የተነሳ የሰው ልጆች ከዚህ የሞት ፍርድና ኩነኔ ማምለጥ የሚችሉበትን አንድ መንገድ አዘጋጀ ይህም መንገድ እግዚአብሔር የጽድቅ ፍርዱን የገለጠበት እዉነተኛ ምሳሌ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_RIGHTEOUS­_JUDGE You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Показати все...
03:01
Відео недоступнеДивитись в Telegram

🔥👉 DAY 6 👈🔥 የተሰቀለው በማለት ጳውሎስ ቅጽል ስም የሰጠው ለኢየሱስ እንደሆነ እናነባለን።ይህ ለሰዎች ሲል በሰዎች እጅ መከራን የተቀበለው ፤ በመስቀል ላይም የተሰቀለው እርሱ ሁሉን የሚችል ነገርግን ለሰዎች የመዳን ምክንያት ሲል ብቻ ሁሉን የሚችለው እንደማይችል ሆኖ እንደተገለጠ እንመለከታለን።ግን በእርግጥ ሁሉን ቻይ መሆኑን በምን እናውቃለን? የሚል ጥያቄን ማንሳት ተገቢ ነው።የመጀመሪያው ማስረጃችን እርሱ አምላክ እንደሆነ መረዳት ሲሆን ሁሉን ቻይነት ደግሞ የአምላክ ባህሪይ እንደሆነ እንረዳለን።ሰዎች ብዙ ነገር ቢችሉም ሁሉንም ነገር መቻል ግን የአምላክ ባህሪይ ነው።ይህ በፍጹም ሰውነት ወደ ምድር በመውረድ ራሱን ያዋረደው እርሱ ኢየሱስም ፍጹም አምላክ ነው።ይህንንም ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ይናገራል።(ፊል 2:5-11) 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_ALMIGHTY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🔥👉 DAY 6 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_ALMIGHTY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!