cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ከእለታት ባንዱ ቀን

gen lamen

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
189
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
ነፋሶች ይቅርታን ቢያቀርቡ እንኳ ቅጠሎቹ ተራግፈዋል፣ ቅርንጫፉም ተሰብሯል። አንዳንዴ… በህይወትህ ውስጥ ሆን ብለው የማይረሳ ህመም ያሳርፉብህና የፍቅርን ሳይሆን የማስመሰል ይቅርታን ያቀርባሉ። የልብን ሳይሆን የምላስ ይቅርታን ያስከትላሉ። ህመምህን ለመፈወስ ሳይሆን ራሳቸውን ለሌላ ጥቃት ለማዘጋጀት። … ብቻ ይገጥማል አንዳንዴ…
Показати все...
<<እራስን መለወጥ >> ህይወትህን የአስተሳሰባችን ፍሬ ናት። አሁን ባለንበት ቦታ እንድንገኝ ራሳችንን የፈጠርነው እኛው መሆናችንን ማወቅ አለብን ። ዛሬ የምትኖረው ህይወት ያለፉት አስተሳሰቦችና ስራዎችህ ውጤት ነው። ሁሉም ሰው አሁን ላሉት አስተሳሰቦቹና አሁን ላሉት ስሜቶቹ ሀላፊ ነው ። ለምትሰራውም ሆነ ለምትናገረው ነገር ሃላፊው አንተ ነህ ።ከአዕምሮህ ውስጥ ለሚመላለሰው ነገር ፣ለምታነባቸው መፅሀፎች ና መጽሔቶች ፣ለምታያቸው ፊልሞች የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች፣ እንዲሁም አብረሃቸው ስለምትውላቸው ሰዎች ሃላፊው አንተ ነህ ። ሁሉም እንቅስቃሴዎች በአንተ ቁጥጥር ስር ናቸው። ስኬታማ ለመሆን፣ማድረግ ያለብህ ካለህ የህይወት ልምድና ዝግጅት ተነስተህ የምትፈልገውን ለማግኘት የሚያስችልህን መንገድ መስራትና መቅረፅ ነው። ይህን ለማድረግ ራስህ ላይ ኢንቨስት አድርግ። ስብዕናህ ላይ ስራ። መልካም ቀን!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሁሉም ነገር ያንተ ሐሳብ ውጤት ነው "የተሻለ ነገርን የማያስብ ሰው የተሻለ ሕይወት ሊኖረው አይችልም። 💢ሁሉም ነገር ያንተ ሐሳብ ውጤት ነው። የተሻለ ነገር ስታስብ የተሻለ ነገር ትፈልጋለህ...የተሻለ ነገር ስትፈልግ ደግሞ የተሻለ ሕይወትን ታገኛለህ ። 💢ዓለምን ለመለወጥ ከመሞከር በፊት ራስን መለወጥ መቅደም አለበት። አለዚያ በምኞት ዓለም የምንኖር ለውጥ ናፋቂ እንጂ ለውጥን የምናይ አንሆንም ። " /ከሶቅራጥስ አንደበት/ ስለዚህ ጀግናዬ ካሰብክ የተሻለውን አስብ፣ አልም። የጉዞ መንገድህን ሳይሆን በጉዞህ ማብቂያ ከማማው ጭፍ ላይ የምታገኘውን ነገር ተመልከት። ፠"ከቁስ ሁሉ ጥበብ ትበልጣለች!" መልካም ቀን!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፈጣሪ ከሚያዝንብህ በላይ እንደምያዝንልህ እወቅ:: ከፍርጃው ይልቅ ፍቅሩ እንደሚበልጥ ተረዳ:: - በፈጣሪ አምሳል ተፈጥረሃል ስትባል ፈጣሪህን ባንተ አምሳል አታድርገው:: - ፈጣሪ ሰው አይደለም:: እንደ ምድር መንግስታት ስህተትህን እየተከታተለ ለፍርድ የሚያቀርብ አምባገነን አታድርገው:: - አምላክ ፍቅር ነው::ደስታ እና ሰላም ራሱ ነው::በማንኛውም ሰዓት ለልጆቹ ይቅር ይላል::እስከጥግ ድረስ ይረዳል::በስስት እና በርህራህ ያያቸዋል:: - ሁሉም ችግር ወላጁ የአምላክን ገደብ የለሽ ፍቅር አለማወቅ ነው::የአምላክን ፍቅር ተረድቶ የቀመሰ ፍፁም ችግር አይኖረውም::ምክንያቱም አምላክ ራሱ ፍቅር ነው::ሰዎችም በእሱ አምሳል ስለተፈጠሩ ፍቅር ናቸው::ፍቅር ደግሞ በራሱ ሙሉ ነው::ሁሉን ያቀፈ የህይወት ምንጭ ነው:: - ፍቅር ያለሆነ ሀሳብ እና ምግባር እኛን አይደለም::ፍርሃት: ጭንቀት: ዘረኝነት: መከፋፈል: ጉራ: በውጫዊ ነገር መመካትና የአለም ክፋት ከአለም የመጣ እንጂ እኛን አይደለም:: - እኛ የበጎ ስሜት እና ሁኔታዎች ሁሉ መሰረት የሆነው ፍቅር ነን::ፍቅር የሁላችንም እናት እና አባት የሚሆን ፈጣሪ ነው:: - ምንም ሁኑ ምንም እንዲሁ ተፈቅራችሁአል::ለመፈቀር ማግባት : ለመፈቀር መልበስ : ለመፈቀር መፖሰት : ለመፈቀር መፈመስና ምንም ነገር ማድረግ ከንቱ ልፋት ነው:: - ፍቅር መሆንን ተረድቶ መኖር እውነተኛ ህይወት ነው::ይህ ሁላችንንም ነፃ የሚያወጣ እውነት ነው::አምላክ ፍቅር ነው::እኛ ልጆቹም ፍቅር ነን:: - #የፍቅር_ዕለተ_ሰንበት!!!
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.