cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

ጦቢያ ግጥምን በጃዝ is monthly poetry and jazz event happening were on first Wednesday or Saturday of the month starting from 12:00 ቤተሰቡ ብቻ ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣መረጃ የሚለዋወጥበት ቻናል። @tobiyapoeticjazzadmin1_bot Group-> @tobiyamisrakterefe

Більше
Ефіопія6 026Амхарська4 450Книги8 059
Рекламні дописи
2 135
Підписники
+124 години
+57 днів
+230 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
“እርሱ ግን፦ አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።”   — ማርቆስ 16፥6 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 ✝ መልካም በዓል!!
1 4652Loading...
02
.....ህማማት .....✍✍✍ አባ አይኮንኑኝ የጦም በመብላቴ እንቁላል በልቼ ብትቆይ ህይወቴ ሌሎቹን ሳያዩ እኔን አይገዝቱ ሰው እየቦጨቁ በለተ ህማማቱ ምን ነው ግን አባቴ በኔ ላይ በረቱ??? ቀለል አርገው አይተው አባቴ ይፍቱኛ የጣለችው ዶሮ ነበረች ጦመኛ በህይወት ዘመኗ ስትጭር ስትለቃቅም ከጥሬ በስተቀር አንዳች በልታ አታውቅም ፀባዖት ሶልአኪያ
5476Loading...
03
ሊንኩን በመጫን ድምፅዎን ይስጡ!።
3 2360Loading...
04
Media files
3 0180Loading...
05
"ጦቢያ የክብር ሽልማት የዓመቱ ምርጥ 5 የመዝናኛ የቴሌቭዥን መርሀግብሮች ውስጥ በዕጩነት ተመረጠ ። በቃል መልቲሚዲያ አማካይነት ‹‹ክብር ሽልማት›› በሚል ሀሳብ ለደራሲዎችና ለሚዲያ ባለሙያዎች ፣ በግጥምና ወግ ፣ ለጋዜጠኞች ፣ ለመዝናኛ ዝግጅት አቅራቢ ፣ ለቴሌቭዥን መዝናኛ መርሀግብር ዕውቅና ለመስጠትና ለመሸለም በ16 ዘርፎች በባለሙያና በህዝብ ድምፅ ሲሰጥባቸው የቆየ ሲሆን ከእያንዳንዱ ዘርፍ ከተጠቆሙ ውስጥ “ጦቢያ“ በምርጥ የቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም ምርጥ 5ቱ ውስጥ ተካትቷል። የጦቢያ ቤተሰቦች አድናቂዎችና መላው ውድ ተመልካቾቻችን ከታች የተቀመጠው ሊንክ በመጫን ድምፃችሁን እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። https://kibershilemat.com
2 7812Loading...
06
Media files
3 4620Loading...
07
“ ጦቢያ” ለ2024 የሲድ ሽልማት ተመረጠ !!! በሀገረ አሜሪካ የተመሰረተ እና ለ31 ዓመታት ለሀገራቸዉ በተለያየ ዘርፍ አገልግለዋል ያላቸዉን ተቋማትና ግለሰብ በመሸለም የሚታወቀዉ ማህበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮዽያ / SEED / የሽልማት ድርጅት ዘንድሮ ለምርጫ ከቀረቡልን ኦርጋናይዜሽን መሀከል ጦቢያ ለ12 ዓመታት በመድረኩ ባለሙያዎችን፣የሀገር ሽማግሌዎች፣ የዕምነት አባቶች ምሁራንገጣሚያን፣ደራሲያን፣ተዋንያን፣ሙዚቀኞች እና የተለያዩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ኢትዮጵያዊ አንድነትን አድማቂ ስራዎቻቸውን እንዲያቀርቡ መድረክ በማመቻቸት ሀገርን በሚገነባና ትውልድን በሚያንፅ ተግባር ባደረገው አስተዋፅኦ የዘንድሮ ተመራጭ ተሸላሚያችን ሆኗል ሲሉ የሽልማት ድርጅቱ መስራችና ፕሬዘደንት አቶ አክሊሉ ደምሴ ለአርትስ ቲቪ ዜና ጋር በነበራቸዉ ቆይታ አስታዉቀዋል ። ከሁሉ በፊት የመኖርን ፣ የመከበርን ፣ የመሸለምን እድል ፈንታ ለሚሰጥ ፈጣሪያችን ክብር ይግባዉ ። እኛም ሀገራችንን በልቀቷ ፣ በታሪኳ ፣ በቀደምትነቷ በዝናዋ ፣ በጀግኖች ልጆቿ ክብር ፣ ተፈጥሮ ባደላት ዉበት ፣ በህዝቧ ህብረቀለም እሴትና ባህል ልክ ባንሰራም ፡ መድረካችን በቻለዉ አቅም በገባን በተረዳነዉ መጠን ነገር ግን በሙሉ መሰጠትና ትጋት ያደረግነዉ ኢምንት ተሳትፎአችንን በማጤን ወደፊት ለምናልመዉ ራዕይ ጉልበት ልትሆኑን ስለመረጣችሁን ከልብ እናመሰግናችኋለን ። በረጅሙ የጦቢያ አመታት በስራችን ተስፋ ያደረጋችሁ ፣ የመረቃችሁ የደገፋችሁን እናመሰግናለን። በስህተታችን ያሳዘናችሁ ፣ ባቅም ዉስንነት ምክንያት ከተደራሽነት ያጎደልናችሁ ሁሉ ልባዊ ይቅርታ እንጠይቃለን ፡ እንክሳለን ። ጦቢያን የመሰረታችሁ ፣ ያመከራችሁ በመድረኩ ስራዎቻችሁን ያቀረባችሁ ታዳጊ፣ ወጣት፣ አንጋፋ ባለሙያ ፣ ምሁራን ፣ የእምነት አባቶች ፣ተቋማትና ድርጅቶች ፣ በመድረክና ከመድረክ ጀርባ ጠቅሰን በማንዘልቀዉ እገዛችሁ ለጦቢያ ጕዞ ሀሳብ ፣ እዉቀት ፣ ጉልበት ፣ ገንዘብ አዋጥታችኋልና እነሆ ምስጋና ። የተከበራችሁ የተወደዳችሁ ልዩ ተመስጋኛቻችን የጦቢያ ታዳሚያን ፣ ቤተሰቦቻችን እና የቴሌቭዥን ተመልካችቻችን ውለታችሁ አይዘነጋም ። ከሀገር ዉጭ ያላችሁ ኢትዮዽያዉያን የጦቢያ ቤተሰቦች ፡ እየደወላችሁ ለምታበረቱን ፣ በቤታችሁ ክብር ያለዉ አቀባበልና መስተግዶ ላደረጋችሁልን ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ ። አርትስ ቴሌቭዠን ጦቢያ በመላዉ አለም ተደራሽ እንዲሆን ላደረገዉ የላቀ ተግባር እናመሰግናለን ። በቀጣይ የጦቢያን አመሰራረት ሂደት ለመማሪያነትን ለጥናት ይረዳ ዘንድ ዉሉን ያልሳተ መረጃና የጎዞ ታሪክ በባለሙያ ተሰንዶ ይቀርባል ። ሽልማትም ጌጥም ወርቅም የሚያምረዉ የሚደምቀዉ በሀገር ነዉና ሀገራችን “ኢትዮዽያን “ ሰላም ያድርግልን። ማጠቃለያዬ … የታላቁ ባለቅኔ ፣ገጣሚ ፣ ፀሀፊ ተዉኔት ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ቃል ተዋስኩት .. ካደረግነዉ ይልቅ ያላደረግነዉ ይቇጨኛል !!!!!
2 7551Loading...
01:17
Відео недоступнеДивитись в Telegram
“እርሱ ግን፦ አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።”   — ማርቆስ 16፥6 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 ✝ መልካም በዓል!!
Показати все...
11👍 6
.....ህማማት .....✍✍✍ አባ አይኮንኑኝ የጦም በመብላቴ እንቁላል በልቼ ብትቆይ ህይወቴ ሌሎቹን ሳያዩ እኔን አይገዝቱ ሰው እየቦጨቁ በለተ ህማማቱ ምን ነው ግን አባቴ በኔ ላይ በረቱ??? ቀለል አርገው አይተው አባቴ ይፍቱኛ የጣለችው ዶሮ ነበረች ጦመኛ በህይወት ዘመኗ ስትጭር ስትለቃቅም ከጥሬ በስተቀር አንዳች በልታ አታውቅም ፀባዖት ሶልአኪያ
Показати все...
👍 26 12
ሊንኩን በመጫን ድምፅዎን ይስጡ!።
Показати все...
👍 9
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 9
"ጦቢያ የክብር ሽልማት የዓመቱ ምርጥ 5 የመዝናኛ የቴሌቭዥን መርሀግብሮች ውስጥ በዕጩነት ተመረጠ ። በቃል መልቲሚዲያ አማካይነት ‹‹ክብር ሽልማት›› በሚል ሀሳብ ለደራሲዎችና ለሚዲያ ባለሙያዎች ፣ በግጥምና ወግ ፣ ለጋዜጠኞች ፣ ለመዝናኛ ዝግጅት አቅራቢ ፣ ለቴሌቭዥን መዝናኛ መርሀግብር ዕውቅና ለመስጠትና ለመሸለም በ16 ዘርፎች በባለሙያና በህዝብ ድምፅ ሲሰጥባቸው የቆየ ሲሆን ከእያንዳንዱ ዘርፍ ከተጠቆሙ ውስጥ “ጦቢያ“ በምርጥ የቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም ምርጥ 5ቱ ውስጥ ተካትቷል። የጦቢያ ቤተሰቦች አድናቂዎችና መላው ውድ ተመልካቾቻችን ከታች የተቀመጠው ሊንክ በመጫን ድምፃችሁን እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። https://kibershilemat.com
Показати все...
👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
13👍 6
“ ጦቢያ” ለ2024 የሲድ ሽልማት ተመረጠ !!! በሀገረ አሜሪካ የተመሰረተ እና ለ31 ዓመታት ለሀገራቸዉ በተለያየ ዘርፍ አገልግለዋል ያላቸዉን ተቋማትና ግለሰብ በመሸለም የሚታወቀዉ ማህበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮዽያ / SEED / የሽልማት ድርጅት ዘንድሮ ለምርጫ ከቀረቡልን ኦርጋናይዜሽን መሀከል ጦቢያ ለ12 ዓመታት በመድረኩ ባለሙያዎችን፣የሀገር ሽማግሌዎች፣ የዕምነት አባቶች ምሁራንገጣሚያን፣ደራሲያን፣ተዋንያን፣ሙዚቀኞች እና የተለያዩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ኢትዮጵያዊ አንድነትን አድማቂ ስራዎቻቸውን እንዲያቀርቡ መድረክ በማመቻቸት ሀገርን በሚገነባና ትውልድን በሚያንፅ ተግባር ባደረገው አስተዋፅኦ የዘንድሮ ተመራጭ ተሸላሚያችን ሆኗል ሲሉ የሽልማት ድርጅቱ መስራችና ፕሬዘደንት አቶ አክሊሉ ደምሴ ለአርትስ ቲቪ ዜና ጋር በነበራቸዉ ቆይታ አስታዉቀዋል ። ከሁሉ በፊት የመኖርን ፣ የመከበርን ፣ የመሸለምን እድል ፈንታ ለሚሰጥ ፈጣሪያችን ክብር ይግባዉ ። እኛም ሀገራችንን በልቀቷ ፣ በታሪኳ ፣ በቀደምትነቷ በዝናዋ ፣ በጀግኖች ልጆቿ ክብር ፣ ተፈጥሮ ባደላት ዉበት ፣ በህዝቧ ህብረቀለም እሴትና ባህል ልክ ባንሰራም ፡ መድረካችን በቻለዉ አቅም በገባን በተረዳነዉ መጠን ነገር ግን በሙሉ መሰጠትና ትጋት ያደረግነዉ ኢምንት ተሳትፎአችንን በማጤን ወደፊት ለምናልመዉ ራዕይ ጉልበት ልትሆኑን ስለመረጣችሁን ከልብ እናመሰግናችኋለን ። በረጅሙ የጦቢያ አመታት በስራችን ተስፋ ያደረጋችሁ ፣ የመረቃችሁ የደገፋችሁን እናመሰግናለን። በስህተታችን ያሳዘናችሁ ፣ ባቅም ዉስንነት ምክንያት ከተደራሽነት ያጎደልናችሁ ሁሉ ልባዊ ይቅርታ እንጠይቃለን ፡ እንክሳለን ። ጦቢያን የመሰረታችሁ ፣ ያመከራችሁ በመድረኩ ስራዎቻችሁን ያቀረባችሁ ታዳጊ፣ ወጣት፣ አንጋፋ ባለሙያ ፣ ምሁራን ፣ የእምነት አባቶች ፣ተቋማትና ድርጅቶች ፣ በመድረክና ከመድረክ ጀርባ ጠቅሰን በማንዘልቀዉ እገዛችሁ ለጦቢያ ጕዞ ሀሳብ ፣ እዉቀት ፣ ጉልበት ፣ ገንዘብ አዋጥታችኋልና እነሆ ምስጋና ። የተከበራችሁ የተወደዳችሁ ልዩ ተመስጋኛቻችን የጦቢያ ታዳሚያን ፣ ቤተሰቦቻችን እና የቴሌቭዥን ተመልካችቻችን ውለታችሁ አይዘነጋም ። ከሀገር ዉጭ ያላችሁ ኢትዮዽያዉያን የጦቢያ ቤተሰቦች ፡ እየደወላችሁ ለምታበረቱን ፣ በቤታችሁ ክብር ያለዉ አቀባበልና መስተግዶ ላደረጋችሁልን ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ ። አርትስ ቴሌቭዠን ጦቢያ በመላዉ አለም ተደራሽ እንዲሆን ላደረገዉ የላቀ ተግባር እናመሰግናለን ። በቀጣይ የጦቢያን አመሰራረት ሂደት ለመማሪያነትን ለጥናት ይረዳ ዘንድ ዉሉን ያልሳተ መረጃና የጎዞ ታሪክ በባለሙያ ተሰንዶ ይቀርባል ። ሽልማትም ጌጥም ወርቅም የሚያምረዉ የሚደምቀዉ በሀገር ነዉና ሀገራችን “ኢትዮዽያን “ ሰላም ያድርግልን። ማጠቃለያዬ … የታላቁ ባለቅኔ ፣ገጣሚ ፣ ፀሀፊ ተዉኔት ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ቃል ተዋስኩት .. ካደረግነዉ ይልቅ ያላደረግነዉ ይቇጨኛል !!!!!
Показати все...
13👏 4👍 1
Перейти до архіву дописів