cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መዝሙር ጥናት

ማኅበራችን ማኅበረ ሐዋርያት በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ስር የሚገኙትን በቃጠሎ የወደሙትን፣በዘመን ብዛት የተነሳ በመፍረስ ላይ ያሉትንና የፈረሱትን አብያተክርስቲያናትን ለማሳራት፣የተፈቱ የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት፣ድሆችንና ዓቅመ ደካሞችን ለመንከባከብ ተቋቁሟል፡፡እናንተም ይህን የተቀደሰ ሃሳብ በመደገፍ በጸሎት፣በሃሳብ፣በጉልበት በገንዘብም እንድትረዱን በልዑል እግዚአብሔር እንለምናለን፡፡

Більше
Рекламні дописи
198
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የበገና መዝሙር "ኃይልህ ሲገለጽ በሰማይ" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @Orthodox_mezmurrr
Показати все...
_ኃይልህ_ሲገለጽ_በሰማይ_ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ_x_OB94UDD3w_140.mp39.57 MB
- _ _ - Besiraye Yet Yihon Megbiyaye - Kinetibe kyzZTxE4qxQ.m4a6.78 MB
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ - ስቡህ.mp39.96 MB
🔴_የንስሃ_ዝማሬ_“_ተሰድጄም_አገር_አለኝ”_ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ256k.mp310.62 MB
🔴_አዲስ_የንስሃ_ዝማሬ_“በንስሃ_ውስጥ_ያላችሁ”ዘማሪ_ይትባረክ_ተገኝ_@_mahtot256k.mp316.88 MB
_ምህረቱ_ለዘላለም_ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ_ቤተ_ቅኔ_Beta_QeneMP3.mp37.13 MB
03 ቃልህ እና ኑሮዬ.mp36.16 MB
"ጥሩልኝ_ዳዊትን"_|_ዘማሪ_አቤል_ተስፋዬ256k.mp312.40 MB
_አዲስ_የንስሓ_ዝማሬ_ይሁዳ_የሸጠው_ዘማሪት_ልድያ_ታደሰ_mahtot_XAtpi4wZn9Q_140.mp37.09 MB
_አዲስ_የንስሓ_ዝማሬ_ብፅዕት_ናት_ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ_RGGv70P7W3M_139.m4a2.26 MB
#ጌታየ_ሆነ_ደም_ግባት_አልባ ጌታየ ሆነ ደም ግባት አልባ ጀርባዉ በጅራፍ ስለኔ ደማ የኔን መገርፍ እረሱ ተገርፎ ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ ( ፪ ) በሀሰት ሸንጎ ወጥመድ ተጠምዶ ጌታ ተያዘ ህይወቴን ፈቅዶ ክፉዎች ቢያዩት እንደ ወንበዴ ለኔ ግን ሆኗል መዉጫ መንገዴ ( ፪ ) ታስረኃል ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ታስረኃል ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ ጅርባዉ በጅራፍ ስለኔ ደማ የኔን መገረፍ እርሱ ተገርፎ ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ ( ፪ ) ሲዘብቱበት ምራቅ ሲተፉ የማይደፈር ደፍረው ሲዘልፉ በከበቡት ፊት ቃል ከለከለ እኔ እንድናገር እርሱ ዝም አለ ( ፪ ) ታርደኃል ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ታርደኃል ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ጌታዬ ሆነ ድም ግባት አልባ ጀርባዉ በጅራፍ ስለኔደማ የኔን መገረፍ እርሱ ተገርፎ ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ ( ፪ ) ህይወት መንጭቷል ተወግቶ ጎኑን ለከሳሾቹ ተርፏል ማዳኑ እጅ እግሩን ምስማር ሲቸነክርዉ የሞትን እሾህ ከኔ ነቀለዉ ( ፪ ) ተወጋ ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ተወጋ ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ጌታዬሆነ ደም ግባት አልባ ጀርባዉ በጅራፍ ስለኔ ደማ የኔን መገረፍ አርሱ ተገርፎ ክብር አለበሰኝ አርሱ ተገፎ ( ፪ ) እርቃኑን ሆኖ ፈተነዉ ልብሴን አንዲሁ ወዶኝ ጠጣ ቆምጣጤ በምህረቱ ጥል ነብሴን አርክቶ አለመለመኝ አርሱ ተጠምቶ/ ፪ / ተጠማ ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ተጠማ ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ https://t.me/menfesewizmare
Показати все...
ጌታየ ሆነ ደም ግባት አልባ.mp34.23 MB
የኛ ነው ዋሻው እምነቱ ፀበሉ አናፍርም ትምከታችን ነው መስቀሉ (፪) የኛ ነው የኛ ......(2) የሶስት ሺ አመት .....የኛ ታሪክ ያላት.. ...የኛ ታቦተ ፂወን.. ...የኛ ያለችበት ..........የኛ የፀሎት ሰፍራ.. ..የኛ የኪዳን ሀገር ......የኛ ኢትዮጵያ እናቴ.. ...የኛ ሀገር እግዚአብሔር.. .የኛ የኛ ነው የኛ የኛ ነው የኛ.. .....የኛ (፪) ከአንዲት ድንጋይ.. ....የኛ የተወቀረው.. ....የኛ የላሊበላ.. ........የኛ ድንቅ ስራ ነው .....የኛ ጣራው ክፍት ሆኖ......የኛ ዝናብ ማይገባው.......የኛ አቡነ አሮን.. ....የኛ ምንኛ ውብ ነው ......የኛ የኛነው የኛ የኛ ነው የኛ.....የኛ (፫) ኢትዮጵያ ሀገር ....የኛ ልጅሽ ባኮስ.. .......የኛ ተጠምቆልሻል.. .....የኛ በፊልጾስ.. .....የኛ የአምላክ ስው መሆን .....የኛ ሚስጥርን አውቆ.. ......የኛ በእየሱስ አምኖ ......የኛ መጣ ተጠምቆ.. ......የኛ የኛ ነው የኛ የኛነው የኛ.. .....የኛ (፪) ትምከታችን ነው .....የኛ የጌታ መስቀል ......የኛ አምነን ድነናል.......የኛ በእምነት በፀበል.. ...የኛ መለያችን ነው .........የኛ ማተባችን .......የኛ ተዋህዶ ናት ......የኛ እምነታችንን.. ....።የኛ የኛ ነው የኛ የኛ ነው የኛ .......የኛ (፪) ፃርቃኔ ሂዱ.. .....የኛ ሽንኮራ ሂዱ.......የኛ ግሽንም ውጡ.. ..የኛ አክሱምም ወረዱ.. ..የኛ ሽባው ተፈቶ.. ..የኛ እውሩ በረቶ.....የኛ ጎባጣው ቀንቶ.....የኛ ደንቆሮው ሰምቶ...የኛ ፍፁም አምነናል ..የኛ አይናችን አይቶ....የኛ ፀንተን ቆመናል.. .የኛ ጀሮአችን ስምቶ.. ..የኛ የኛ ነው https://t.me/menfesewizmare
Показати все...
የኛ_ነው_ዋሻው_እምነቱ_ዘማሪ_አሸናፊ_አበበ_Yegna_New_Ashenafi_Abebe_fo_SmgNKoPm7zk.m4a1.15 MB
#ማህደረ_መለኮች ማህደረ መለኮት /2/ ማርያም እመብዙሀን /4/     መለኮት ያደረብሽ ከፍጥረት ተለይተሽ ከሁሉ የተወደድሽ ንፅህት ክብርት ነሽ ከቃል በላይ ቃል አለኝ ለክብርሽ መገለጫ ገናንነትሽ ካለው ድንግል ሆይ አለው ብልጫ አላወዳድርሽም  በማንም በምንም ወልደሽ ስለጠሽኝ ፍቅርና ሰላም ማርያም ማርያም እልሻለሁ ደግሜ ደጋግሜ በወለድሽው መድኀኒት ስለቀለለ ሸክሜ ተወስኗል በሆድሽ ያልቻሉት ሰማያቱ በማህፀንሽ ሆኖ ያስገርማል መታየቱ ሰባት ሰገል ተደንቀው ቤተልሄም ተገኙ ወርቅ ዕጣንና ከርቤ ሊገብሩ ላዳኙ አላወዳድርሽም በምንም በማንም ወልደሽ ስለጠሽኝ ፍቅርና ሰላም ማርያም ማርያም እልሻለሁ ደግሜ ደጋግሜ በወለድሽው መድኀኒት ስለቀለለ ሸክሜ ማህደረ መለኮት /2/ ማርያም እመብዙሀን /4/
Показати все...
ማህደረ መለኮት.m4a1.26 MB
ትህትናሽ ግሩም ነው ትህትናሽ ግሩም ነው ደግነትሽም/2/ እናቱ ሆነሻል ለመድኃኔዓለም/2/ ንፅሕት ስለሆንሽ እመቤቴ እመቤቴ እንከን የሌለብሽ እመቤቴ እመቤቴ የፍጥረታት ጌታ እመቤቴ እመቤቴ ባንቺ አደረብሽ እመቤቴ እመቤቴ የድንግል መመረጥ እመቤቴ እመቤቴ ዜናው አስገረመን እመቤቴ እመቤቴ እሳቱን ታቅፈች እመቤቴ እመቤቴ የማይቻለውን እመቤቴ እመቤቴ ምርኩዜ ልበልሽ እመቤቴ እመቤቴ ጥላ ከለላዬ እመቤቴ እመቤቴ ጋሻዬ ነሽ አንቺ እመቤቴ እመቤቴ ለእኔ መመኪያዬ እመቤቴ እመቤቴ በዓለም እዳልጠፋ እመቤቴ እመቤቴ ሕይወቴ መሮብኝ እመቤቴ እመቤቴ እንደ ወይን አጣፍጪው እመቤቴ እመቤቴ ድንግል ድረሽልኝ እመቤቴ እመቤቴ የምሥራቅ ደጃፍ ነሽ እመቤቴ እመቤቴ የሁላችን ደስታ እመቤቴ እመቤቴ እሙ ለጸሐይ ፅድቅ እመቤቴ እመቤቴ የሁሉ ጠበቃ እመቤቴ እመቤቴ ድንግል የድል አክሊል እመቤቴ እመቤቴ ድንግል የፅድቅ ሥራ እመቤቴ እመቤቴ ድንግል መሰላል ነሽ እመቤቴ እመቤቴ የተዋህዶ ተስፋ እመቤቴ እመቤቴ https://t.me/menfesewizmare
Показати все...
ትህትናሽ ግሩም ነው.mp31.47 MB
Показати все...
ሊቀ_መልአክ_ዑራኤል_አባት_ፀበልህም_ያድናል_በዕውነትMP3_160K.mp35.96 MB
ኒጎዳ ኦቻ ኒጎዳ ኦቻ ኦቻ ኒቆዳ/2/ ማርያሜ ሀዮ ሀዮ ማርያሜ/2/ ኢየሱሴ ካዎ ካዎ እየሱሴ/2/ ሚካኤሌ ማዳ ማዳ ሚካኤል/2 ገብርኤሌ አሻ አሻ ገብርኤል/2/ አቡዬ ፀላ ፀላ አቡዬ /2/ ተክልዬ ማዳ ማዳ ተክልዬ/2/ አርሴማ ሀዮ ሀዮ አርሴማ/2/ ቁስቁአሜ ማዳ ማዳ ቁስቁአሜ/2/ ሀብትዬ ሀዮ ሀዮ ሀብትዬ/2/ ጊዮርጊሴ አሻ አሻ ጊዮርጊሴ/2/ ካዎ ካዎ ኢየሱሴ ካዎ ማርያሜ ሀዮ ኢየሱሴ ካዎ/2/ ኦኦ ካዎ/2/ ሚካኤል ማዳ ገብርኤሌ አሻ/2/ ኦኦ አሻ/2/ አቡዬ ፀላ ተክልዬ ማዳ/2/ ኦኦ ማዳ ቁስቁአሜ ሀዮ አርሴማ ሀዮ/2/ ኦኦ ሀዮ ሀብትዬ ማዳ ጊዮርጊሴ ማዳ/2/ ኦኦ ማዳ አኔ ኦሳ ኤሴ ጦሴ ኦሳ (2) ሚካኤል ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ ገብርኤል ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ ሩፋኤል ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ አኔ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ (2) አቤዬ ኦሳ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ ተክሌዬ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ ሀብትዬ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ ክርስቶስ ሳምራ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ አኔ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ (2) ጊዬርጊሴ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ አርሴማ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ አያ ዳሴ ዶሴ አያ ዳሴ አያ ዳሴ.....ዶሴ ሀያ ዳሴ ኪዳነ ምህረት ሀያ ዳሴ....ዶሴ ሀያ ዳሴ የምለምንሽ ሀያ ዳሴ ..... ዶሴ ሀያ ዳሴ የወጣቱን ነገር ሀያ ዳሴ .....ዶሴ ሀያ ዳሴ ድንግል ሆይ አደራ ሀያ ዳሴ..... ዶሴ አያ ዳሴ ዶሴ አያ ዳሴ አያ ዳሴ ......ዶሴ አዶቴና ምርያም አዶቴና https://t.me/menfesewizmare
Показати все...
ኒቆዳ ኦቻ .mp31.82 MB
✞ሚያቃጥል እሳት✞ የሚያቃጥል እሳት ሥጋን ተዋሃደ በከብቶች መካከል በጎል ተወለደ እንደ ምስኪን ደሃ አደረ በበረት አዳምን ሊያወጣው ከዲያብሎስ ግዛት የምሥራች እልል በሉ ክርስቲያኖች ሁሉ የምሥራች እልል በሉ የአዳም ልጆች ሁሉ እሰይ የምስራች አሜን ሃሌ ሉያ ጌታ ተወለደ ሊሆነን አርአያ(፪)     በበረት የተኛው ያ ቅዱስ ሕጻን ልብስም አልለበሰ ነበር እርቃኑን የምታለብሰው ልብስ ባታገኝ እናቱ ትንፋሽ አለበሱት ከበው አንስሳቱ    አዝ= = = = = ምንም ሳይፀየፍ ሥጋን ተዋሃደ አዳምን ሊያድነው ከሰው ተዛመደ ሰው የሆነበትን ፍቅሩንም ስናስበው ሕያው አምላካችን ትህትናው ግሩም ነው    አዝ= = = = = ከዙፋኑ ወርዶ ሥጋዋን ቢለብሰው በጨርቅ ጠቀለሉት አምላክን እንደሰው ለአዳም የሰጠውን ቃልኪዳን አስታውሶ ተገኘ በበረት ኮባ ቅጠል ለብሶ   አዝ= = = = = አዳምን ሲያድነው ሥጋን ተዋሃደ ከድንግል ማርያም ጌታ ተወለደ ሰማይና ምድርን የማይችሉትን ተወስኖ አየነው በድንግል ማኅፀን   አዝ= = = = =   መላክት ቢበድሉም መቼ መሰላቸው ወደታች ወረዱ ፈርዶ አጠፋቸው አዳምን ሊያድን ግን ሥጋን ተዋሀደ ከድንግል ማርያም በፍቅር ተወለደ     ጸሐፌ ትዕዛዝ       ዲያቆን ታዴዎስ ግርማ     https://t.me/menfesewizmare
Показати все...
የሚያቃጥል እሳት.mp33.71 MB
Показати все...
hor eyesus.mp34.12 MB
Показати все...
ናሁ ሰማናሁ በኤፍራታ.mp33.82 MB