cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Skrt skrt

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
218
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Type; Black Jeans Size; By order Price;1200etb Available now✨
Показати все...
ግዴታ ይነበብ በጣም_ወሳኝ_ጥቆማ ክርስትያን የሆነ ሁሉ ይህ መረጃ ይመለከተዋል የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ new International version (NIV) አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት ገምታለው ለማታውቁ ደግሞ NIV መፅሀፍ ቅዱስን በአለም አቀፍ ደረጃ በHard copyና በsoft copy የሚያሳትም እና የሚያከፋፍል እንደሁም መፅሐፍ ቅዱስን በተለያዩ ቋንቋዎች translate የሚያደርግ company ነው NIVን published ያደረገው ዞንደርቫን የሚባል ሰው አሁን ደግሞ ሀፐር ኮሊንስ የተባለ ሰው ተረክቦታል በጣም የሚያስገርመው ይህ ኮሊንስ የተባለው ሰው homosexual(gay) ሲሆን የሰይጣንን መፅሐፍ ቅዱስ አሳትሟል በአሁን ሰዓትም የNIV ዋና publisher ነው በአሁን ሰዓት NIV እና የኢንግሊዘኛው ESV በአዲሱ እትማቸው ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ቃላትን አስወግደዋል ለአብነትም Jehovah, calvary, omnipotent አና holy ghost ጥቂቶቹ ናቸው የተወገዱት ቃላት ወሳኝ የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶች ናቸው አብዛኞቻችን soft copy መፅሐፍ ቅዱስን በcomputer ,tablet እና mobile ነው የምንጠቀመው እስኪ እነዚህን ጥቅሶች በስልካችሁ NIV እና ESV published ባረጉት የመፅሐፍ ቅዱስ app ፈልገው ይሞክሩ ማቴዎስ 17:21, 18:11, 23:14; ማር 7:16, 9:44,9:46; ሉቃስ 17:36, 23:17; ዮሐንስ 5: 4; የሐዋርያት ሥራ 8:37 በተጨማሪም NIV እና ESV ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ሙሉ ቁጥር አስወግደዋል ሰለዚህ ምን እናድርግ? እርምጃ አንድ hard copy bible ብቻ መጠቀም እርምጃ ሁለት soft copy bible የምትጠቀሙ ከሆነ ደግሞ የድሮውን app ማለትም update ያልተደረገውን app ይጫኑ bibleአችሁን በጭራሽ update እንዳታደርጉ የጫናችሁት app update የተደረገው ከሆነ አሁኑኑ ከስልካችሁ አጥፉት ወይንም በሌላ publisher የተሰሩ የbible አፕዎችን ተጠቀሙ don't forget ያወራነው NIVና ESV ስለሚያሳትሙት bible ነው ወዳጆቼ የዘመን ፍፃሜ ጫፍ ላይ እንደቆምን አትዘንጉ ሰይጣን ጥቂት ጊዜ እንደቀረው አውቆ በታላቅ ቁጣ ጠንክሮ አየሰራ ነው ተጨማሪ ጊዜ የለንም ያለንን ጊዜ እንጠቀም #ይህንመልዕክትለ15ሰውበመላክ የሰይጣንን ዕቅድ_እናፈራርስ የዚህ ዓለም ገዢ አላማው hard copy bibleን በማጥፋት soft copy bible ላይ ያሉትን የመዳናችን ምክንያት የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶችን ማስወገድ ነው ስለዚህ ለhard copy bible ትኩረት እንስጥ በእያንዳዳችን እጅ ላይ must መኖር አለበት ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው፡፡ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!! በተለይ በእንግሊዝኛ ያለውን ትርጉም አይጠቀሙት አደራ!!
Показати все...
Type; Black Jeans Size; By order Price;1200etb Available now✨
Показати все...
Type; Jordan Colour; Black/Grey Size; 39-44 Price; 1500-1700 Etb Available now✨
Показати все...
Samsung S20 Ultra (5G) 📌128G 📌12 GB Ram 📌108Mp ZooM 📌Front 10Mp 📌Excellent condition Price 36,000 birr 🤙🏾. 097237178 📩 @wildusha @wilyee @Bebaye
Показати все...
Показати все...
@Lidshoo IG_LIYANA_ABRHAM
Показати все...
Показати все...
Letting go is hard but holding on to something not meant for you is hard😞😖😣 Join us for more quotes Https://t.me/scsblena💓 Https://t.me/scsblena 💓
Показати все...
Some1 ask : ur ex getting married and u r a Dj , what song will u play ? Me : our call record 😎
Показати все...