cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🌿🌿 መርጌታ ንጉስ የባህል ህክምና መስጫ 🍀🍀

Більше
Ефіопія6 184Амхарська5 405Категорія не вказана
Рекламні дописи
981
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-3330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

፧#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ ✍ስለ ዓይነ ጥላ መንፈስ በትንሹ ላካፍላችሁ✍ ➭ ስለ ዓይነ ጥላ መንፈስ ሊታዩ በማይችሉ ረቂቅ ርኩስ መንፈስ የሰውን ልጅ የሚጎዳበት ምክንያት በተለያየ መንገድ ይከሰታል። ለምሳ ሌ ፦ የዛር መንፈስ በመሆን በብዙ ዓይነት ህመም ያሰቃያል ከነዚህም ውስጥ 1. ድብርት 2. ማዛጋት 3. ከሰው ጋር እንዳይቀላቀሉ የፍራት ስሜት መሰማት 4. እራስን ፣ ልብን ፣ ሆድን በህመም ማሰቃየት 5. በሐኪም ምርመራ የማይታወቅ ህመም መፍጠርና የመሳሰሉት .......... ➭በመተት ተመስሎ የሚላክ የዓይነ ጥላ ርኩስ መንፈስ ፦ 1. ቅዥት 2. ሌሊት በማስፈራራት ማሰቃየት 3. ከሰው ጋር አለመግባባት 4. አእምሮ እሰከ መሳት ማድረስ 5. ጭንቀት መፍጠር 6. የገንዘብ መበተን 7. እራስን እስከ ማጥፋት ማድረስ ወ.ዘ.ተ ➭ ገርጋሪ የዓይነ ጥላ መንፈስ የምንለው ደግሞ ፦ 1. ፍራት ፍራት ማለት 2. ትዳር መገርገር (ፍቅረኛ እንዳይዙ ማድረግ) 3. መናገር የፈለጉትን ከሰው ፊት አለመናገር 4. ስራ እንዳይሰሩ መድረግ (በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን) 5. ያቀድነው እንዳይሳካ ማድረግ 6. የእንቅልፍ ማጣት (መከልከል) 7. በራስ አለመተማመን 8. ግራ መጋባት የመሳሰሉት ናቸው ። ሸር ሸር በፍቃደኝነት በ 0922438586 መፍትሔውን እኛ ዘንድ ያገኛሉ  ይደውሉ ሌሎች መርጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ያግኛሉ ይቅላቅሉ0922438586 #በምን በምን   #ተቸግረዋል ? #በዓይነ ጥላ ?? #በወንድ ዛር ?? #በሴት ዛር  ?? #በገርግር መንፈስ ?? #በዛር ውላጅ  ?? #በቤተሰብ ዛር  ?? #በመተት መንፈስ ?? 👉በዋነኛነት ከአለም ጫፍ እስከ አለም ጫፍ የበሽታና የችግር መንስኤው የመናፍስት ነገዶች እንደሆኑ ልብ ሊሉ ይገባል ።      ✅የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦ ➡️የሚመጣ እድል መመለስ ➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ➡️የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት      ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ አድርጎ ማጨለም ነው። ♐️ከትዳር መገርገር ♐️ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ ♐️ስራ ለመቀጠር መገርገር ♐️ከውድድር ውጤት ማሳጣት ♐️ትምህርት መገርገር ማስጠላት ♐️ተምሮ ከንቱ ማድረግ ♐️ከሰው ማጋጨት ማጣላት       ⚛የጭንቀት መንፈስ ችግሮች ❇️ፍርሃት ፍርሃት ማለት ❇️የበታችነት ስሜት መሰማት ❇️በራስ አለመተማመን ❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ ❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር ❇️የአፍ ጠረን መቀየር ❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ ❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ ❇️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ ❇️ተስፋ መቁረጥ 👉የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው  ዋና ዋና ተፅኖዎች። ↪️በኪንታሮት ↪️በካንሰር ↪️በስኳር ↪️በኩላሊት ↪️በአስም ↪️በጨጓራ በሽታ መንደፍ ↪️ሆድ መንፋት መጮህ ↪️ጋዝ ማብዛት ↪️ሰውነት ማቀጨጭ ↪️ሰውነት ማግዘፍ ↪️ፀሎት ማስጠላት ↪️ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ ↪️ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ ↪️ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ ✅የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦ 🅿️ገንዘብ ማስጨረስ 🅿️በረከት ማሳጣት 🅿️በአጭር ጊዜ ማደህየት 🅿️ከስራ ማፈናቀል 🅿️በሰው ዘንድ ማስጠላት 🅿️ሀገር ለሀገር ማዞር 🅿️አላማን መሳት 🅿️ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ 🅿️የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት 🅿️ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ 🅿️ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ 🅿️ማስማጥና ድርቀት መፍጠር ✳️የወንድ ዛር ተፅኖ በእሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ ↔️ትዳር መገርገር ↔️ከትዳር አጋር ማለያየት ↔️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ↔️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ↔️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት ↔️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ↔️በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት ↔️ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር ↔️የማህፀን ፈሳሽ መብዛት ↔️የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ) ↔️ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን ) ♦️ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ ✅ስንፈተ ወሲብ ✅ቶሎ መጨረስ ✅የብልት መልፈስፈስ ✅የብልት ማነስ ✅ህልመ ሌሊት ✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት ✅በዘመድ በባድ በእህት በአክስት ተመስላ መገናኘት ✅የብል ፈፅሞ አለመነሳት ✅የግንኙ ፍላጎት ማጣት ✅የትዳር መገርገር ማስጠላት ✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ ✅የስኬት ማጣት 🅱የዝሙት መንፈስ አላማውና ተፅኖው ❇️ሰዎችን ያዩትን ሁሉ ማስመኘት ❇️ከተለያየ ሰውጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ ማስገደድ ❇️ፆታዊ ግንኙነት አድርጎ አለመርካት ❇️በቀን 4, 5 ጊዜ ግለወሰመብ
Показати все...
ብርታት ከእግዚአብሔር ጥበብ  እግዚአብሔር በሚስጠን ጥበብና ማስተዎል ካልሆነ በስተቀር ሕይወት መምራት አስቸጋሪና መከራ ነው የስው ልጆች በኃጢአትና ካለን ውስን ችሎታ የተነሣ  በመከራ ፣ በፍትሕ መጏደል ፣ በሥቃይ ፈተና እንወድቃለን ነገርግን ከእግዚአብሔር ፍቅር የተነሣ በሚስጠን ጥበብ ማናቸውንም ችግር በብቃት ልንወጣው እንችላለን ። መጽሐፍ ቅዱስ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ይላል ስለሆነም በሕይወታችን ውስጥ የእግዚአብሔር ጥበብን መፈለግ ለስው ልጆች ችግር የማያዳግም መፍትሄ ይስጣል ። ለእርሱ ሙሉ ልባችንን ከከፈትንና በእያንዳንዱ ደረጃ እንዲመራን ከፈቀድን  ሙሉና ጤናማ ሕይወት መኖር እንችላለን። ክርስትያኖች እንደመሆናችን መጠን በዓለም ወይንም በስጋ ፈቃድ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ መሆን ይገባዋል ይህም በመዳኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባገኘነው አዲስ ሕይወት መንፈሳዊ ሕይወታችንን ካሳደግን ወደ ጥልቅ የእግዚአብሔር ጥበብና መንፈሳዊ ብርታት መግባት እንችላለን ። ስለሆነም ጳውሎስ 'ኀይልን በሚሰጠኝ በእርሱ ሁሉን ማድረግ እችላለሁ። ' ፊልጵስዩስ 4:13 ይላል ፤ በሌላ አባባል በዚህ በአላፊ ዓለም ውስጥ ስው ፈተናዎችንና  መከራንም ብሎም ሞትን መቋቋም የሚያስችለውን ኃይል የሚያገኝበት ሌላ ምንም የለውም እኛ እግዚአብሔርን በመታዘዝ ብቻ ነው የዚህን ዓለም ፈተናና የዲያቢሎስን ሽንገላ መቋቋምና ጸንተን መቆም የምንችለው ከእግዚአብሔር መገለጽና ጥበብ ውጭ ብርታትን የምናገኝበት ሌላ የለም፡፡ ' እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን፣ ኀይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፤ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፤ አይደክሙም።'ኢሳይያስ 40:31 ለማንኛውም ጥያቄ ይደውሉ 0904142541                     መርጌታነኝ
Показати все...
📖ኦሪት ዘፍጥረት 2፥8-10📖 8.“እግዚአብሔር አምላክም በምሥራቅ በዔድን ገነትን ተከለ የፈጠረውንም ሰው ከዚያው አኖረው።” #በምሥራቅ :- ፀሐፊው (ነቢዩ ሙሴ) ካለበት አቅጣጫ ማለትም ከሲናይ ወደ ምስራቅ #በኤደን :- ኤደን የኤፍራጥስና ጢግሪስ ተፋሰስ ሃገራት ሶርያና ኢራቅ እስከ የፋርስ ባሕረ ሰላጤ የሚያጠቃልል ቦታ ነው (ሜሶፖታሚያ)። #ገነትን ተከለ : - በኤደን የተለየ የአትክልት ስፍራን(garden) ኣደረገ። 9.“እግዚአብሔር አምላክም ለማየት ደስ የሚያሰኘውን፥ ለመብላትም መልካም የሆነውን ዛፍ ሁሉ ከምድር አበቀለ፤ በገነትም መካከል የሕይወትን ዛፍ፥ መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀውንም ዛፍ አበቀለ።” በምድር ሁሉና በዚያች የተለየች የኣትክልት ስፍራ(ገነት) በአንድነት የተደረገን የእጽዋት ተፈጥሮን ያሳየናል።ምክንያቱም እጽዋት የተፈጠሩት በሶስተኛው ቀን እንደ መሆኑ፥ "አበቀለ" ማለቱም በዚያን ቀን(በሶስተኛው) እንደሆነ ልብ በል። #የሕይወት _ዛፍ :- የተባለችው አዳም እርሷን ከበላ ሕያው የሚሆንባት ዛፍ ናት።ሕያው የሚሆነውም ስጋና ነፍስ እንዳይለያዩ ስለምታደርግ ነው ምክንያቱም ስጋና ነፍስ የሚለያዩት ስጋ በጉዳት አልያም በዕድሜ ብዛት ለመቆም ብቁ ባልሆነ ጊዜ ስለሆነ ይህች ዛፍ ደግሞ ስጋን አድሳ ሕያው ታደርገዋለች ነፍስን ግን አይደለም ነፍስ ከእግዚአብሔር ባሕርይ እንደመከፈሏ በራሷ ሕያው ናትና። #መልካምንና_ክፉን_የሚያስታውቀውንም_ዛፍ :- ይህ ዛፍ በውስጡ የዕውቀት ሐይል ኖሮት አይደለም።ነገር ግን ባይነካው ፍጥረታት ሁሉ መልካም እንደሆኑ የተፈጥሮን መልካምነት ብቻ ያውቃል ቢበላው ደግሞ መቀጣትን መጎስቆልን ይቀምሳል ስለዚህ ዛፉ የሚያስታውቀው ኑሮን ነው ከመታዘዝ በፊትና በኋላ ያሉ መልካምና ክፉ ኑሮዎች በዛፉ ላይ በሚፈፀሙ ድርጊቶች ይወሰናል።ለምርጫ የተዘጋጀ ዛፍ ነው። 10.“ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ከዔድን ይወጣ ነበር፤ ከዚያም ለአራት ክፍል ይከፈል ነበር።” ወንዙ ከኤደን ፈልቆ ገነትን ኣጠጥቶ ሲወጣ ወደ አራት ወንዞች ይከፈላል ልብ በል:- ወንዞቹ ለአራት ተከፍለው የሚኖራቸውን ፍሰት በመፅሓፉ የተፃፈውና ኣሁን ያለው ጂኦግራፊያዊ የግዛቶቹ ኣቀማመጥ የተለያየ ነው በምዕራፍ 1፥9 ላይ “⁹ እግዚአብሔርም፦ ከሰማይ በታች ያለው ውኃ #በአንድ ስፍራ ይሰብሰብ፥ የብሱም ይገለጥ አለ፤ እንዲሁም ሆነ።¹⁰ እግዚአብሔርም የብሱን #ምድር ብሎ ጠራው የውኃ መከማቻውንም #ባሕር አለው፤” ብሏል ስለዚህ የብሱ እንዳሁኑ ክፍለዓለማት ተብሎ በባሕር ያልተከፋፈለ አንድ የብስ ነበረ ባሕሩም በአንድ የተሰበሰበ ውሃ ነበር ማለት ነው።እንዲህ ከነበረ የምድሪቱ ገፅታ እንዴት ሊቀየር ቻለ ካልን በኖህ ዘመን የነበረው የጥፋት ውሃ የብሱ መጀመርያ ላይ አንድ ከነበረበት ገፅታ እየተሰነጣጠቀና እየተንሸራተተ በመሃሉም ባህር እየፈጠረ አሁን ላይ ያለውን በኣህጉር የተከፋፈለ መልክአ ምድር እንዲይዝ ኣድርጎታል። ለበለጠ መረጃ በ0904142541 ደዉለዉ ያማክሩን
Показати все...
።።ኢትዮ_አስማት።።_ምክር_ለመንፈስ_ለነፍስ_ይሁን_477.MP338.91 MB
ምክር ለወዳጅ.mp342.16 MB
፨፨፨፨ሁሉ ሊሰማው የሚገባ መንፈሳዊ ምክር ለወዳጅ ለልጅ ለነፍስ ለመንፈስ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
Показати все...
ስለሐይማኖትእመነት.mp334.36 MB
።።ኢትዮ_አስማት።።_ምክር_ለመንፈስ_ለነፍስ_ይሁን_477.MP338.91 MB
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን እንደምን ሰነበታችሁ የጥበበ ተዋነይ ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ድንቅ የአባቶቻችንን ጥበብ ጀባ ልበላቹ አይበልባችሁና ቤታችሁ ውስጥ እባብ ቢመጣ ምን ታደርጋላችሁ ወይም ቢነድፋችሁ ??? ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መንጠንቀቅ እንዲሉ አበው አስቀድመን እቤታችን እባብ እንዳይገባ ከፈለግነ ፦ የወገርት የአጋም የገቲም የድግጣ 👆👆👆ከላይ የጠቀስኳቸውን ሥራቸውን የአሜራ ቅጠል ጋር ወቅጦ በውሀ መዘፍዘፍ ከዛም ጨምቆ መጠጣት ወይም ገላን መታጠብ ቤትንም መርጨት አንተንም እባብ አይነካህም ቤትህም አይገባም ቢገባም ይሞታል ነገር ግን አያርገውና ምንም ሳትጠቀም ከነከሰህ ወይም የነከሰው ሰው ካጋጠመህ በቶሎ የአቱች ስር እና ቅጠሉን ቀጥቅጠህ አጠጣው ወዲያውኑ ያስመልሰዋል ። ቻናሉን share ያድርጉ በጋራ እንደግ 🙏
Показати все...
ምክር ለልጅ ታህ 2014.mp320.27 MB
ምክር ለልጅ ታህ 2014.m4a23.27 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.