cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Info Tube

🌍ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎችን እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Tips and tricks 🕳 💡Android💡 ☞Cracked Softwares ☞Games ☞Hack tip and Tricks etc ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © All rights reserved 2012 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
212
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

25 ብር በነፃ! 🤩🤩🤩 ያለምንም ኪሳራ ማሸነፍ እንዲጀምሩ ፣ ሲመዘገቡ 25 ብር በነፃ ለመስጠት ጀምረናል ፣ ከእርስዎ ሚጠበቀዉ በድህረ ገፃችን ላይ መመዝገብ ነው - እና አሁኑኑ ውርርድ መጀመር ይችላሉ!  ለሁሉም ጓደኞችዎ ያጋሩ እና በማሸነፍ ይደሰቱ!
Показати все...
🔵 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
እንኳን አደረሳችሁ ! ለመላው እስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1442ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት፣ የመተሰሳሰብ ይሆን ዘንድ ከልብ እንመኛለን።
Показати все...
🔻App_name👇 XML backup & restore or E2pdf backup & restore App_size 28MB ♦️ጥቅሙ ምንድነው ❓ ➠ 1️⃣ጥቅሙ ስልካችን ላያ ያለን sms ወደ pdf መቀየር ➠ 2️⃣ በአንድ አመታት ውስጥ የተደዋወልነውን ስልክ ማን እንደወለ ለስንት ደይቃ እንዳወራን እስከ ስሙ እስከ ቀንና ሰአቱ በpdf ያስቀመጥልናል ➠ 3️⃣ contact ላይ የመዘገብነውን ወደ pdf መቀየር ....... መተግበሪያውን እንዴት ልጠቀመው ❓ ➳ 1️⃣ በመጀመሪያ መተግበሪያውን በማውረድ መክፈት ➳ 2️⃣ ከዚያም pdf backup (printable) አሚለው ስር ያለውን CLICK TO CONTINUE ሚለውን በመንካት የሚመጡ ዝርዝሮች ሚፈልጉትን መርጠው ሲነኩ የfile ስም አስገባ ይላል በማስገባት export to pdf ሚለውን በመንካት አለቀ ከዚህ በሁዋላ የስልክወ ፊይል ማናጀር ላይ ገብተው የዚህ app ስም የያዘ ፎልደር ውስጥ ያገኙታል 👍
Показати все...
E2PDF_Backup_&_Restore_com_tekxperiastudios_pdfexporter_29_v19_08.apk26.66 MB
💵 ሂሳብዎ: 0 ብር 👥 የጋበዟቸው ሰዎች ቁጥር: 0 ሰዎች 💰 ያወጡት ገንዘብ: 0 ብር ----------------------------------------------
💵 አሁን ያለው የአንድ ሰው የመጋበዣ ሽልማት 1 ብር ነው.
👇 ለመጋበዝ የሚከተለውን ሊንክ ያጋሩ: https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i367296190
Показати все...
✅🔸በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በዩፎ ወይም ማንነታቸው ባልታወቁ በራሪ ነገሮች ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ምርመራ ውጤትን የአሜሪካ መንግሥት በቀናት ውስጥ ይፋ ሊደረግ ነው። ♦️የአገሪቱ መከላከያ ተሽከረካሪዎች በሰማይ ላይ ባልተለመደ መልኩ የሚንቀሳቀሱ አካላትን ምስል ከመዘገቡ በኋላ ኮንግረሱ ምስጢራዊ ሪፖርቱ ይቅረብልኝ ሲል ጠይቋል። ♦️በኮንግረሱ እና በመከላከያው መካከል የነበረው ግንኙንት ላይ የታየ ከፍተኛ ለውጥ ነው የዚህ ሪፖርት መቅረብ ጉዳይ። ♦️ወታደራዊ መሪዎች እንዳሉት እነዚህ ተንቀሳቃሽ አካላት እንግዳ ፍጥረቶች (ኤሊያን) ካልሆኑ እንደ ሩሲያ ወይም ቻይና ካሉ የአሜሪካ ተቀናቃኝ አገራት የተላኩ ቴክኖሎጂዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል። ♦️ባለፈው ነሐሴ ፔንታጎን እነዚህ ያልታወቁ በራሪ አካላትን ጉዳይ የሚመረምር ግብረ ኃይል አቋቁሞ ነበር። ♦️የቡድኑ ሥራ እነዚህን ክስተቶች "መመርመር፣ መተንተን እና በተለያዩ ቡድኖች መመደብ" እንዲሁም የዩፎዎችን "ተፈጥሮ እና አመጣጥ በተመለከተ ግንዛቤ ማግኘት" ነው ሲል ፔንታጎን ገልጾ ነበር። ♦️ታዲያ በዚህ ወር መጀመሪያ የቡድኑ ሪፖርት ሚስጥራዊ ክፍል ለሕግ አውጪዎች ቀርቧል። ♦️ስማቸው ያልተጠቀሰ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ለአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን እንደገለጹት ሪፖርቱ የውጭ የኤሊያኖችን እንቅስቃሴ የተመለከተ ምንም ዓይነት ማስረጃ አለማግኘቱን፤ ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ ሃሳቡን ውድቅ የሚያደርግ አድንዳልሆነም ተናግረዋል። ♦️ግብረ ኃይሉ እነዚህ ዩፎዎች ለአሜሪካ ወታደራዊ ቴክኖሎጂ ምስጢር አለመሆናቸውን አረጋግጧል ተብሏል ። ♦️ባለሥልጣኖቹ ባለፈው ዓመት ፔንታገን "ያልታወቁ በራሪ ክስተቶች" ሲል ይፋ ያደረጋቸውን ሦስት ቪዲዮዎችን ጨምሮ ላለፉት 20 ዓመታት የታዩ 120 ተመሳሳይ ክስተቶችን መርምሯል። ♦️ምንም እንኳን ዓለምን የሚያንቀጠቅጥ መረጃ ባይጠበቅም ብዙዎች አጅግ በሚቀልዱበት የዩፎዎች ጉዳይ ላይ መንግሥታዊ ሪፖርት መኖሩ በራሱ ዩፎዎች ከሳይንሳዊ ልብ ወለድነት ወጥተው ወደ አሜሪካ ብሔራዊ የደኅንነት ዓለም መግባታቸውን ያሳያል ተብሏል። ♦️በአሜሪካ ሕዝብ መካከል ስለዩፎዎች በርካታጥያቄዎች ሲቀርብ የነበረ ሲሆን ጉዳዩን ከመንግሥት አልፎ ሌሎች ቡድኖችም መመርመርና መጠየቅ ጀምረዋል። ♦️ፔንታገን እጅ የረቀቁ ብዙም ያልታወቁ የአየር ላይ ተንቀሳቃሽ አካላትን መለየት በሚል ፕሮግራሙ ድምጹን አጥፍቶ ከአውሮፓውያኑ 2007 አንስቶ ስለዩፎዎች መረጃዎችን ሲያሰባስብ ነበር።
Показати все...
✳️ የ Ethio Telecom አዲሱ Telebirr የተሰኘው መተግበሪያ ይሀው። አዲስ አካውንት ስትከፍቱ የ 15 ብር ካርድ ይሰጣቹሀል። ‼️Join & Share 📢 : t.me/zegzag111
Показати все...
telebirr-v1.apk.apk24.53 MB
መልካም የትንሳኤ በአል።
Показати все...
✳️ እንኳን ለታላቁ ለ1442 ተኛው የረመዳን የፆም ወር በሰላም አደርሳቹህ። 🔻ይህ ወር የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።
Показати все...
Показати все...
Zegzag ዝግዛግ

🌍ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎችን እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Tips and tricks 🕳 💡Android💡 ☞Cracked Softwares ☞Games ☞Hack tip and Tricks etc ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © All rights reserved 2013 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖