cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ስነ-ጥበብ📚

በወንዝ ዳሮች መካከል እንቁራሪቶች አብዝተው ስለጮሁ ወንዙ የነሱ ነው ማለት አይደለም ለክብራቸው ሲሉ ዝም ያሉ አሳዎች ይኖራሉና!!!✍

Більше
Рекламні дописи
217
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

05:18
Відео недоступнеДивитись в Telegram
22.51 MB
👍 1
የምን...ትዝታ ልትለየኝ ነገር ልትሰናበተኝ ለሀሳብ ለትካዜ ለናፍቆቷ ሰጥታኝ የምን ትዝታ የምን ትዝታ ያ'ዘን ጨዋታ ላይበጀኝ ነገር ላያግዘኝ ሰላሜን ነሳኝ ልልመደውስ ቢባል መች ይለመድና ፍቅር ተለውጦ በትዝታ ቃና... @yidwak✍️ @yidwak_art Join us👆
Показати все...
እኔ ብዬ ካወራሁኝ እኔነቴ ማይታመን የመልአክን ባህሪ ለሰው እንደመስጠት ነው ሰወች እነሱ በፈለጉት መንገድ ሳሌድላቸው ስቀር ክፉ ስሆንላቸው ጥሩ እያሉ ከአፍ ገጽ ያላለፈ አመለካከታቸውን ቀን በቀን ኮላ በሌለው ልቦናዬ ይለጥፉብኛል አንዳንዴ እኔም እኔ ብዬ ስለእራሴ ማውራት ይከብደኛል ምክንያቱም እኔ አስር ሰወች ቢኖሩ አስሩም ስለኔ አንድ የሆነ እይታ የላቸውም እሱ ብለው ለማውራት እንዲከብዳቸው ሆኜ ተሰርቼ ይሆን እላለው ጭቃውን የሸክላ አፈር ከመሆን ምለውጠው ይመስል ለማንኛውም እኔ ... ከማወራውም ከምጽፈውም አይደለሁም ከአሰራሬ እንጂ አሰራሬን ሳትቀበለው ይመቸኛል.እወደዋለው.አንቺም ቀልበ ቢሷ አፈቅርሀለው አትበይኝ ሰው ሟች ሰው ገዳይ ሰው አፍቃሪ ሰው ከሀዲ ሰው ጤነኛ ሰው ታማሚ ሰው ጠቢብ ሰው አላዋቂ ሌላም ሌላም ፊት ለፊት ያሉት ቢለያዩም የመጀመሪያው ፊደላት ግን አንድ አይነት ናቸው ሁሉንም አንድ ለይ መቀበል ሳትችያ መውደድ ቅርብ ለመውረድ:: እኔም እኮ ይቀረኛል ግን እውነታው ይሄ ነው🤷‍♂️ @yidwak_art
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
...ከመጻሕፍት ገፆች @yidwak_art
Показати все...
00:26
Відео недоступнеДивитись в Telegram
1.75 MB
4
02:59
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የሷን ያህል እንኳን ቢገባን ምንኛ መልካም ነው!
Показати все...
15.46 MB
3
👌አንድ አስተማሪዬ በእለቴ የመከረኝ ትልቅ ምክር 📌"ከሰው እንደሰው ጠብቅ/ቂ እንጂ እንደራስህ/ሽ አትጠብቅ/ቂ፡፡" በጣም ጎበዝ ከሆናችሁ ወይም ልታገኙ ያሰባችሁትን ለማግኘት ላስቀመጣችሁት ቅድመግምት ያንን ለማሳካት ብርቱዎች ደግሞም ጨካኞች ከሆናችሁ እንደጠበቃችሁት የምታገኙት ከራሳችሁ እንጂ ከሰው አይደለም፡፡🎯 ከሰው ልትጠብቁት የሚገባው እንደሰዉ ነው! መልካም ቀን ይሁንላችሁ ©B   @yidwak_art
Показати все...
ትዳር መሰጠት ነው ለማግኘት አትግቡበት ትጎዳላችሁ መልካም ቀን @yidwak_art
Показати все...
ትልቅ ሰው መሆን ያስፈራኛል👹 ለምን?🤔 ትዝ አይልሽም ልጅ እያለን በእርሳስ📝 ነበር የምንጽፈው ፤ ከዛም ከፍስንል እስክሪፕቶ🖊 ሰጡን ያኔ ነበር የትልቅ ሰው ስህተት እንደማይጠፋ ሊነግሩን የሞከሩት ፤ ትልቅ ስትሆኚ መሳሳት ቀላል አይደለም ስህተትሽን የሚያጠፋልሽ ላጲስም አይኖርም ብትሰርዢውም ጠባሳ ሆኖ ነው የሚቀረው..ስታድጊ መጀመሪያ የሚነጥቁሽ የመሳሳት መብትሽን ነው🙇‍♂️ @yidwak_art
Показати все...
የሴተኛ አዳሪ ልጅ ነኝ . . ያባቴን ማንነት ፣ ድንገት ስጠይቃት እንባና ትዝታ ፣ እየተናነቃት እንዲህ ትለኛለች... "አንተን በመሀፀን ፣ እኔን በእርግዝና ልጁን እና ፍቅሩን ፣ ክዶ ሄዱዋልና አንተን ለማሳደግ... ታክቶኝ የለመድኩት ፤ የብዙ ሰው ገላ አንተን ካሳደገህ... ሁሉም አባትህ ነው! ከፍሎኝ የሚተኛ ፣ ወንድ አዳሪው ሁላ።" ብላ የምትነግረኝ የሴተኛ አዳሪ የተከፋይ ልጅ ነኝ ። ............... ............... ............... .......... ይሄ ነው ታሪኩዋ... ሴት አዳሪነቱዋን ፣ ቀድሞ ያስጀመራት የሆነ ዘመን ላይ ፣ ፍቅረኛ ነበራት "የዘላለሜ ነሽ" ፣ ብሎ የሚነግራት። ............... ............... ............... .......... የሆነ ዘመን ላይ... "አረገዝኩ" አለችው ፣ ማስረገዙን ካደ ዘላለም ስታምነው... ልጁንና ፍቅሩን ፣ ጥሎ ተሰደደ። ............... ............... ............... ... የሆነ ዘመን ላይ... እኔ ተወለድኩኝ ፣ እሷ ተቸገረች እኔን ለማሳደግ.... ከብዙ ወንዶች ጋር ፣ መተኛት ጀመረች። ............... ............... ............... ....... ከዛን ቀን ጀምሮ.... ሲመሽ ትወጣለች ፣ በፍጥነት ተኩላ ማልዳ ትመጣለች ፣ ደክሟት ተጎሳቁላ "አንተን ካሳደገህ... ከፍሎ ተኚ ሁሉ ፣ አባትህ ነው "ብብላ @yidwak_art #join
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.