cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የግጥም ግብዣ

ስሜቶቻችንን በግጥም ጥበብ እናወጣለን እንገባበዛለን። ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋብዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋበዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይዝናናሉ 👇👇👇👇👇👇 @Yegitimgibza 👆👆👆👆👆👆 Join አድርገው አባል ይሁኑ ለማንኛውም አስተያየት እና ስራዎትን ለማቅረብ @Abenae1212 ይላኩ።

Більше
Рекламні дописи
551
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ማር 'ያ' አሜ ን ካልጠራት ካልኖረችበት 'ነሽ' አልኳት ባልዋለችበት ጠረዝኳት ሰሃራ አቀበት ጠመንኳት በራሴ ጥበት ተራገምኩ ክፉ ቃል ቀናኝ ተነንኩ እንደ'ሳት ብናኝ. . . ግና እ ን ዲ ያ ስናገራት የልቤን ቋት                      በዝምታ መለጎማ ይባሱኑ አነደደኝ በንቀቷ ልቤ ደማ ዛ ት ኩ ባ ት "ማርያምን 'ከማርኳት'!" ማርያምን. . . ማርያምን እያልኩኝ እንደ እብድ ብቻዬን ጮውኩኝ ወጣውኝ በድንገት ሄድኩ መቃብር አፈሩን  ላስኩኝ። አቦል ጀባ በርሶ መጀን ተንበርክኬ ከድንጋይ ስር ጥቁር በግ ላሳሪ'ስር ገቢር ጣልኩ ላገሬ አድባር ተላመንኩ         በ ር ሶ  መ ጀ ን ለርሷ ላሳር 'ህይወቷ ይርገፍ              ሞቷም'ሞት ይጣር አካሏ የሚዳቆ_ዛር ውበቷም 'ከል' ይነከር ጅግራ ያርጋት ሌቱን ትሽከርከር ባርያ ያርጋት ከእግር ትስገር እንደ ውሀ ከመሬት ትፍሰስ ጋዥ ትሁን ከምንም ትንፈስ!' ሆ ነ ል ኝ ሀሳብ ምኞቴ አላባት ደስታ ብልቴ ሰመረ ጥቁር ስለቴ ተ ን ዶ  ት ዳ ር አለቴ ተ ፈ ታ  ሰማንያ ሚስቴ። አየዋት ከዘመን ኋላ . . . የህይወት ዛር እያንደፋደፋት ሞቶ  ዝቶ ጨርፎ እያለፋት ታቅፋ አቃሳች ነብሷን ሰትሰፋ ቀዳዳ ልብ'ሷን ጎብጣለች ወገቧ ዘሟል አይኖቿ በንፋስ ደምኗል ሴት መሆን ከላይ'ዋ ፈዟል መከራ እድሜዋ ረዝሟል። አየችኝ ከዘመን ኋላ . . . ስታየኝ ውሀ ፈለገች ፥ ከደሙ እጄን ልታጥበው በረዓ መሆኑን ረስታ ፥ አካሏ መልመድን አውቀው       ብታጣ እንባ አማጠች            ቢደርቅም የዓይኗ ከረጢት      አነባች ፈገግ እያለች           እዥ ወጣት ደማዊ ቁርበት! . . . ይህ ነው የልቤ ጥበት ህይወቷን በቃሌ አፍኜ ሞቴ ላይ ጨክኜ ጣልኳት 'ማርያምን' መሃላ አስሬ ማርያሜን በእጄ ገደልኳት //=// https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza
Показати все...
የግጥም ግብዣ

ስሜቶቻችንን በግጥም ጥበብ እናወጣለን እንገባበዛለን። ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋብዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋበዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይዝናናሉ 👇👇👇👇👇👇 @Yegitimgibza 👆👆👆👆👆👆 Join አድርገው አባል ይሁኑ ለማንኛውም አስተያየት እና ስራዎትን ለማቅረብ @Abenae1212 ይላኩ።

⸘ እንዲህ ነበር እንዴ ‽ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል ብለህ ታምኛለው ስትል ለክብርህ ለቃልህ በተከተሉህ ስም አንዳች ሳታጎድል ሰጥሀለው ብለህ የገባህልኝ ቃል እንዲህ ነበር እንዴ ‽ አንተን ተደግፌ ሳመሸ ከእግሮችህ ስር የማቴዎስ ወንጌል ያኔ ስታስተምር እሽ ትሰጣለህ ብለህ የሰበከኝ የለመነህ ሲያገኝ ተግብረህ ያሳኸኝ እንዲህ ነበር እንዴ ‽ ብለምን ልትሰጠኝ በፍቅር ያዘዝከኝ ህይወቴ በርቶልኝ ላየው ተሳክቶልኝ ያወራውህ ሚስጥር ወድቄ ከፊትህ ያንን ሁላ ችግር ማልጄ ያዋየውህ ጠርቼህ ረቡኒ አልቅሼ የነገርኩህ እንዲህ ነበር እንዴ ‽ አስቀድመህ ከሩቅ ያሳኸኝ ህይወት ተስፋ የሰነኩበት የተማማልንበት እኔ ስለምንህ ብዬህ ይሄን ስጠኝ የጩኸቴ ምላሽ አንተ የፈረድክልኝ እንዲህ ነበር እንዴ ‽ በመስጠትህ ተክተህ መንሳት ከሰጠኸኝ ተመስገን ነው እንጂ ሌላ ቃልም የለኝ እንዲህ ነበር እንዴ ብዬ እኔ አልልህም ገደል ላይ ተቆሞ ዝንጀሮ አይከሰስም:: //=// 13/03/15 Åb€ŋæ12 https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza
Показати все...
የግጥም ግብዣ

ስሜቶቻችንን በግጥም ጥበብ እናወጣለን እንገባበዛለን። ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋብዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋበዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይዝናናሉ 👇👇👇👇👇👇 @Yegitimgibza 👆👆👆👆👆👆 Join አድርገው አባል ይሁኑ ለማንኛውም አስተያየት እና ስራዎትን ለማቅረብ @Abenea12 ይላኩ ያናግሩን።

አሁን ፈርቻለሁ አህያ ሁን አለኝ ፣ አህያ ሆንኩለት አሰሱን ገሰሱን ፣ እንድሸከምለት መጓዣ ሁን ብሎ ፣ ፈረሱ አደረገኝ በየዳገቱ ላይ ፣ ወስዶ ሚጋልበኝ እንጃ ግን ሰሞኑን ፣ በግ ነህ ተብያለሁ ሊያርደኝ ነው መሰለኝ ፣ አሁን ፈርቻለሁ። //=// አሁን ፈርቻለሁ via :- አሳይቶ የነሳው ሰው https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza
Показати все...
የግጥም ግብዣ

ስሜቶቻችንን በግጥም ጥበብ እናወጣለን እንገባበዛለን። ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋብዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋበዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይዝናናሉ 👇👇👇👇👇👇 @Yegitimgibza 👆👆👆👆👆👆 Join አድርገው አባል ይሁኑ ለማንኛውም አስተያየት እና ስራዎትን ለማቅረብ @Abenea12 ይላኩ ያናግሩን።

እንጃ ሲሆን ይሆናል ባይሆን ይቀራል ህይወት ይቀጥላል። ሆድ ደግነቱ ቶሎ አለመሙላቱ ጥልቅ ነው ስፋቱ ሆዴ አድርገው ቻል እስኪያልፍ ያለፋል ወይ ይወርድልሀል አልያ ይፈርድብሀል# ከእለታት አንድ ቀን Åb€ŋæ12 https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza @Yegitimgibza @Yegitimgibza @Yegitimgibza
Показати все...
የግጥም ግብዣ

ስሜቶቻችንን በግጥም ጥበብ እናወጣለን እንገባበዛለን። ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋብዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋበዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይዝናናሉ 👇👇👇👇👇👇 @Yegitimgibza 👆👆👆👆👆👆 Join አድርገው አባል ይሁኑ ለማንኛውም አስተያየት እና ስራዎትን ለማቅረብ @Abenea12 ይላኩ ያናግሩን።

ግጥም አወይ አንቺ ግጥም ቃላቶችሽ ሲጥም በቃላት ግጥም ጥም ስደሰት ስከፋ ሲደርሰኝ ወረፋ ባንቺ ስታጀብነው ባንቺ ስደምቅ ነው የሚያምርብኝ ለካ በቃላት ስለካ አንቺስ ውብነሽ በጣም የቃላት ህብር ጣም ግጥምዬ ኑሪ በቃላት ዘምሪ ሁልጊዜም አብረሽኝ ግጥም አስተምሪኝ ቀልበጭ ብለሽ ዘፍነሽ ቃላትን ከዜማ ሁሉንም ሰድረሽ ከልቦና ድረሽ ። //=// ከ✏️  ምህረት ንጋቱ (ሚጣ) https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza
Показати все...
የግጥም ግብዣ

ስሜቶቻችንን በግጥም ጥበብ እናወጣለን እንገባበዛለን። ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋብዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋበዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይዝናናሉ 👇👇👇👇👇👇 @Yegitimgibza 👆👆👆👆👆👆 Join አድርገው አባል ይሁኑ ለማንኛውም አስተያየት እና ስራዎትን ለማቅረብ @Abenea12 ይላኩ ያናግሩን።

ለወደቀ ካሳው ከሰማይ ከፍታ ከደመናው በላይ ሰባተኛው መጽሐፍ እጣፍንታ ሲያሳይ ከአርባው ጎድሎበት ደረሰው ተበዳይ። አግኝቶ ላጣ ሰው ሰቶ ለወሰደበት የተስፋውን ቀመር የመኖሩን ስሌት በመደመር ጽዋ መቀነስ አርጎበት። ገና በማለዳው ሀ ብሎ ሲጀምር ዳዴ ዳዴ እያለ ለመቆም ሲጣጣር መቅሰፍትና መዓት በአንድነት ተባብረው የተከፈተውን በር ዘጉበት መልሰው።... ለተሰበረ አጥንት ህመም ማስታገሻው ቀጣይ ሽልማቱ ምን ይሆን ከፍያው? ለወደቀ ካሳው
Показати все...
ȚÀ Màťe łœv,,,❤❤❤     ይ😍ለ😍ያ😍ል ጎደኞቼ  እኔስ ናፍቃቹኛል  በጣሙ  ያለእናንተ  አይደምቅም ቀኑ ከሄዳቹ  7ሰባት  ቀን  ሆኖናል ታውቆኛል  እኔስ  ፈተናው ይለያል በፈጣሪ  ካመናቹ እርግጠኛ  ነኝ  ታልፋለቹ ልክ እንደ ሰባት ቀኑ  ነው ፈተናው   700 መቶ  ነው ክዋክብት  በሰማይ  ላይ ሲወረወሩ ወፎች   በማለዳ   ሲዘምሩ ሰማይ  ጠርቶ ፀሀይ  ወጣች ማለፋቹን  እየመሰከረች የሰው  ልጅ  ጎዶሎ  ነው አምላክ  ነው  የሚሞላው ይለያል  ፈጣሪ የለም በዚ  አመት ከናተ ውስጥ  ቀሪ,,,,,,🙏🙏🙏 መታሰቢያነቱ ለዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈታኝ ጓደኞቼ ture kale nube iyu miky kira .... By :-mite love https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza
Показати все...
የግጥም ግብዣ💌

ስሜቶቻችንን በግጥም ጥበብ እናወጣለን እንገባበዛለን። ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋብዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋበዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይዝናናሉ 👇👇👇👇👇👇 @Yegitimgibza 👆👆👆👆👆👆 Join አድርገው አባል ይሁኑ ለማንኛውም አስተያየት እና ስራዎትን ለማቅረብ @Abenae12bot ይላኩ ያናግሩን።

<<<< ምስጢሩ >>>> ውበትሽ አይደለም እኔን የማረከኝ ሁሉን ሴት አስትቶ አንቺን ያስወደደኝ ፀባይሽ አይደለም ከሌሎች የላቀው እጅግ ብዙ እንስቶች ውብ ፀባይ አላቸው ቁመትሽ እንዳልል አውቃለሁ መለሎ ቀልብን የሚሰርቅ ልብንም አማሎ አይንሽን እንዳልል ጥርስሽን እንዳልል ም/ትም አይሆንም ብዙ እንስቶች በሱም ተክነዋል ብቻ ምን አለፋሽ የመዋደዳችን ምስጢሩ የሆነው ግራ ጎኔ ሆነሽ በመፈጠርሽ ነው።...... 🗣ማነሽ ? 🤔እኔንጃ ለራሴም ገርሞኛል //=// https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza
Показати все...
የግጥም ግብዣ💌

ስሜቶቻችንን በግጥም ጥበብ እናወጣለን እንገባበዛለን። ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋብዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋበዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይዝናናሉ 👇👇👇👇👇👇 @Yegitimgibza 👆👆👆👆👆👆 Join አድርገው አባል ይሁኑ ለማንኛውም አስተያየት እና ስራዎትን ለማቅረብ @Abenae12bot ይላኩ ያናግሩን።

🖋.... ወሎየዋ... ቀንበጥ ተመርኩዞ ቄጤማ ጎዝጉዞ መቁጠሪያውነን ይዞ ቢመርቅህ እንጂ ሃጃህ እንዲሞላ ደርቦ ደራርቦ ጦሳ መጀን ...አቦ!! በጅላሉ ጌታ በጀማው በረካ ሀያትህ እንድትቆይ በደስታ እንድትፈካ ላንተ ዱአ አድርጎ  ሸክምህን አቃሎ ቢመርቅህ እንጂ ምን አለበት ወሎ ስራስር አይበጥስ አይውል ከሸረኛ ክፋት አይችልበት አይደል ምቀኛ ምን አለበት ወሎ የሰላም ዘማሪ የአካልዬ ልጅ አንድነት አብሳሪ ቢመርቅህ እንጂ... አቦ ጦሳ መጀን... ፈጣሪ ታረቀን... ደግ... ደገን ስጠን... ከሃያት አኑረን... የኛን ጀባ በለን... አቦ ጦሳ መጀን የጅላሉ ጌታ፤ ነጠላ አንፈልግም ለኛ ድርብ ኩታ፤ ደራርበህ አልብሠን ስጠን መንታ መንታ ፤ ጦሳ መጄን አቦ... ቀድርያችን ስጠን የሃያትን ችቦ! ጦሳ መጄን አቦ...                                      ምንጭ? @leywo https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza
Показати все...
የግጥም ግብዣ💌

ስሜቶቻችንን በግጥም ጥበብ እናወጣለን እንገባበዛለን። ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋብዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋበዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይዝናናሉ 👇👇👇👇👇👇 @Yegitimgibza 👆👆👆👆👆👆 Join አድርገው አባል ይሁኑ ለማንኛውም አስተያየት እና ስራዎትን ለማቅረብ @Abenae12bot ይላኩ ያናግሩን።

ዘመን ዘመን ሲወልድ ጊዜን እየተካ በጋው ተገባዶ ክረምት ሲያሽካካ በኮኮብ ታጅባ ጨረቃ ስትፈካ ከውቢቷ ሰመይ ፅልማሞቱን ገልጣ ፀሀይ ስትወጣ ይህ ሁሉ ሲነጉድ ቀናት እየሄደ ቀናት እየመጣ እኔ ግን እዛው ነኝ ትመጫለሽ እያኩ ከሀሳብ ሳልወጣ! ሀጂ ወንድማችን ረመዳን ፁመው ፀልየው ሲያፈጥሩ አባ አባታችን ሁነው ከደብሩ በፆመ ፍልሰታ ቁመው ሲያስተምሩ ምእመናን ሰነበት በአል ሲዘክሩ መጠበቅ አይከብደኝ ከቶ አላመነታ አሁንም እዛው ነኝ ከቀጠርሽኝ ቦታ ያገራችን ወንዝ ቁልቁል ሲፈስ ደመና ተቀዶ ምድሩ ሲርስ ጠንካራ ገበሬ በክረምቱ ሲ'ያ'ርስ በአፍለኛው መሬት እህሉ ተዘርቶ ገና እንደደረሰ ተቀምሶ በእንኩቶ ታጭዶ ተወቅቶ ተፈጭቶ ተበልቶ ፈጣሪ ችሮናል ጣንካራ ገበሬ ለም አፈር አብዝቶ ''እና'' እኔ እልሽ ውዴ ዘመን ዘመን ሲወልድ ጊዜን እየተካ ፀሀይ ስትጠልቅ ጨረካ ስትፈካ እኔ ያንቺ መሆን አንቺ የኔ መሆን ተቀይሯል ለካ //=// https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza https://t.me/Yegitimgibza
Показати все...
የግጥም ግብዣ💌

ስሜቶቻችንን በግጥም ጥበብ እናወጣለን እንገባበዛለን። ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋብዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይጋበዛሉ ከእኛ ጋር ስላሉ ይዝናናሉ 👇👇👇👇👇👇 @Yegitimgibza 👆👆👆👆👆👆 Join አድርገው አባል ይሁኑ ለማንኛውም አስተያየት እና ስራዎትን ለማቅረብ @Abenae12bot ይላኩ ያናግሩን።

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.