cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

😘😘litanaye😎😎

👧Design😘 🖼Pic model🖼 ♥Brand new Fashion 🌅pics🎨 😁memes😁 🎵🎼Addis yewetu music 🎶 🎶 🎶koyet yelu tewedaj music🎶 😍Poem😍 🤗 Quotes🤗 😂Tik tok video😂 ለማንኛውም comment & cross @LINAT4307 #emuty

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
182
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Zebiba_Girma_x_Mesay_Tefera_Addis_Feker_አዲስ_ፍቅር.mp311.67 MB
2.20 KB
ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው... #እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ " #እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed) #እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ " #እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) " #እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?" #እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም ) #እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም " #እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል) 🙄🙄🤦🤦🤦😆😆 @litanaye
Показати все...
My ex:hey this is my new number.. Me: who is this My ex: your ex...!☺ Me: bobby? My ex: no😔 Me: luh? My ex: nope😏 Me: Sam?? My ex: no I'm john😞 Me: A john or k.john?? My ex: 😫😫😫 🤣🤣🤣 @litanaye
Показати все...
#የሚጠሉኝን ሰዎች የምወዳቸው በ3 ምክንያት ነው 1 ) ውድ ግዜአቸውን ሰውተው ስለኔ ሲያስቡ ይውላሉ። ስህተቴን ፍለጋ ይጨነቁልኛል ይጨነቁብኛል እኔ ልጨነቅላቹ 😔😂 2 ) በሄዱበት ስለኔ ስለሚያነሱ እኔን ከማፈመሳቸው በተጨማሪ ሁሌም ስለሚከታተሉኝ የብቸኝነት ስሜት አይሰማኝም 😉 3 ) እኔን በማማት ስለተጠመዱ ወዳጄ እንኳ የማያደርገውን ወንጀሌን በመካፈል ያግዙኛል። ማነው በዚህ ሰዓት ወንጀል ተካፈለኝ ቢባል እሺ የሚል ወዳጅ? እነሱ ግን ስሜን ባነሱ ባሙኝ ቁጥር ወንጀሌን ይካፈሉኛል አመሰግናለው ውዶቼ 😁😁😁 ወንጀሌ በዝቷል የማይወዱኝ ይብዙና ፍትሀዊ ክፍፍል እንካፈል 😉 👍👍👍 @litanaye
Показати все...
😂😍😂😍 💔"ሴት ልጅ የሆነ ጥያቄ ስትጠይቅህ እውነቱን ብትናገር ይሻልሃል… ምክኒያቱም አብዛኛው ሴቶች ቀድመው መልሱን የሚያውቁትን ጥያቄ ነው የሚጠይቁት" 🤷‍♀😉😉😂 Ewnetun tenager ee
Показати все...
#ፍቅር_የምንለው በመጀመሪያ☺️ ወንድ👱 ከሆነ አንዲት ሴትን👩 ሴት👱‍♀ ከሆነች ደግሞ የሆነ ወንድ👨 በሆነ አጋጣሚ ያገኛሉ👀። የሆነ ነገሯ ይማርከዋል💕 #90 % መልኳ👩አካሄዷ👣 አለባበስ👗 አነጋገር🗣 ወዘተ። ይተዋወቃሉ💁 ሊግባቡም ላይግባቡም ይችላል🙄። ጉዳዩ እሱ አይደለም። ከጥቂት ቀናት በዋላ🙁 ካላገኘዋት🤗 እጄ ካላስገባዋት😋 የኔ ካልሆነች😎 ህይወቴ ካለሷ ባዶ ነው😇 ወዘተ ማለት ይጀምራል። እዚህ ጋ #ልብ 😉 በል እነዚህን ነገሮች እያለ ያለው ለልጅቷ አስቦና ተጨንቆ አይደለም🙅። ለራሱ ፍላጎት እንጂ። ስለናፈቀችው😘 ደስ ስላለችው😋 ስለምታምር👩 ከሷ ጋ ከሆነ ደስተኛ😀 እሆናለሁ ብሎ ስለሚያስብ ባጠቃላይ ልጅቷ ትሆነኛለች ብሎ እንጂ🤔 ለልጅቷ እሆናታለሁ ብሎ አይደለም😠። አስተውል መጀመሪያ ላይ አፈቀርኳት❤️ ብሎ ሲያወራ🗣 የሱ ህይወት ካለሷ ባዶ ሆኖ ስለተሰማው🙇 እንጂ የሷ ህይወት አሳስቦት አይደለም🤷‍♀። የሱ ጭንቀት🤦‍♂ እንጂ የሷ ፍላጎት🙇‍♀ አልታየውም፡ አያውቅምም። በቃ በዛ ሰዓት እሱ የሚፈልገው ነገር ቢኖር ልጅቷ የሱ እንድትሆን ነው💑። የሱ ብቻ።💏 እሷ እንኳን የሌላ ሰው ሆኖ ማየት😬 ይቅርና ሰላም እንኳን ቢላት ካልገደልኩት😡 ሊል ይችላል✊🤜። እኳን ከራሱ ውጭ ከሌላ ሰው ጋ ለሴኮንድ እንኳን ማሰብ አይፈልግም።🙅‍♂ እሷ አልፈልግህም ብትል እንኳን በግድ💪 ካልሆንሽ የሚል ጉድ ውስጥ ሊገባ ይችላል። አስብ ይህንን ሁሉ እያደረገ ያለው ለራሱ ሲል ነው።😜 ይህንን ነው እንግዲህ ፍቅር ብለን የምንጠራው።😳 እመነኝ ከዚህ ሰው በላይ😒 እራስ ወዳድ የለም😞።የፍቅር ትርጉሙ ግን ይህ አልነበረም😢። #ፍቅር ♥️ ከራስ አልፎ ለሰወች ሁሉ መኖርና✨ መሞት ነው🙁። ቢተያዪም👀 ባይተያዪም ፣ ብታምርም👩 ባታምርም🙍፣ ለሱ ህይወት አስፈላጊ ሆነች አልሆነች🤷‍♂፣ እውነተኛ ልብ❤️ ካለው ያኔ እውነተኛ ፍቅር ከልቡ♥️ ይገባል። በአይኑ ሳይሆን👀 በልቡ♥️ ማየት👁 ሲጀምር እሱ ሳይፈልገው ቤቱ🏡 ድረስ መጥቶለት ደጁን ያንኳኳል😊። አፍቃሪ መሆን ከፈለገ ከልቧ💖 ውጭ ምኗንም ሳያይ😑፣ምንም ሳታደርግለት🤗፣ ብትበድለው💔 ብትክሰው💗፣ ለሱ ሆነች አልሆነች🤷‍♂ ባጠቃላይ የሷ ነገር አሳስቦት እንጂ የሱ ጎደሎነት🙇 ተሰምቶት አይውደድ።🙅‍♂ ለጎዶሎው ብሎ🖤 ካፈቀረ አንድ ቀን እንዳልተሟላ💔 አስቦ ሊተዋት ይችላል🤦‍♀። የሷን ጎደሎ ሊሞላ ቢሯሯጥ🏃 ግን አትራፊ ይሆናል💞። ቅዱስ መፅሐፉም "ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው" አይደል የሚለው።🙂 ክርስቶስ ከሰማይ☁️ ላይ ወርዶ የሰውን👤 ስጋ የለበሰው ለራሱ ጥቅም ይመስልሀል.......? ፍቅር #መጠበቅ ሳይሆን #መጥቀም ነው። 💑 እውነተኛ አፍቃሪ በነገሮች ሁሉ ቅድሚያ ለራሱ💁‍♂ ሳይሆን ለሌላ ሰው ሰጦ💕 የሚጠቅም እንጂ የራሱ ችግር🙍‍♂ ለማሸነፍ ብሎ በሌሎች የሚጠቀም አይደለም🙅‍♂ ............. :: ♥️ ፍቅርን ኑረው እንጂ አታውራው ♥️ #ፍቅር 🌹 ..........♥️♡💌♡♥️..........🌹 @liyanaye @litanaye @litanaye []__________◈◦🌺🌸◦◈____________[]◈◦🌺🌸◦◈________________[] ➻➻____________🌸________◄◄
Показати все...
3.90 KB
2.98 KB
""🤔😉😏ሼባዉ ነዉ😏😉 @litanaye
Показати все...
1.16 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.