cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ISLAMIC channel

Islam is the world

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
169
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

4.18 MB
አልጨነቅም ሰበብ አደርሳለሁ በአላህ እመካለሁ !! ♡እኔን ከራሴ በላይ የሚያውቀኝ ♡እኔን ከራሴ በላይ የሚወደኝ ♡ለእኔ ከራሴ በላይ የሚጨነቅልኝ ጌታ (አሏህ) አለኝ ። #አልሃምዱሊላህ🙏🙏 🔸✨@ShukrenALLAH
Показати все...
Показати все...
4_6050927179905107611.ogg1.16 KB
"ህይወት ሚኖረው በፅናት እንጂ በጉልበት አይደለምና ... ስትኖር ሰብር እና የቂን ይኑርህ!" join 👉 @ShukrenALLAH
Показати все...
ድሮ ህፃን እያለህ የምትፈራው አውሬ ነበረ አሁን ግን በርግጠኝነት አውሬ ሳይሆን ሰው ነው የምትፈራው ምክንያቱም ድሮ ጨካኝ መስሎ የሚታይህ አውሬ ስለነበረ joiN👉 @ShukrenALLAH .......................…✍
Показати все...
ህይወት ለሌሎች አምራ አንተን ግን ደጋግማ ስትፈትንህ እያዳላች ሊመስልህ ይችላል ነገር ግን ከገባህ ጥንካሬነት እያስተማረችህ እንጂ እያዳላች አይደለም ለሌሎችም ህይወት ውብ የሆነችው ፈትናቸው ነው joiN👉 @ShukrenALLAH ........................…✍
Показати все...
የዱንያን ውበት ባንቺ መኖር አየሁ… አንቺ ስላለሽባት ብቻ ህይወትን እወዳለሁ ። እማ😍 join 👉 @ShukrenALLAH
Показати все...
እስኪ ልጠይቃቹ ✍እድሜያችን እየጨመረ ሲመጣ ክፋታችንና በደላችን እየጨመረ የሚመጣው አላህን እየረሳነው ስለምንመጣ አይመስላችሁም። ምክንያቱም አላህን ለመቅረብ የሚያስችለን በህፃንነታችን ያለንን ንፅህና እያጣን ስለምንመጣ ነው። 👇👇👇 @ShukrenALLAH
Показати все...
ሁሌም ስታስበው የምያስደስትህን መልካም ስራ ባትሰራም እንኳን ብያንስ ሁሌም ስታስበው የምያናድህን ክፉ ስራ እንዳትሰራ joiN👉 @ShukrenALLAH ..........................…✍
Показати все...
እድሜ ግዙፍ ትምህርት ቤትነው በእድሜህ ውስጥ በተማርካቸው ትምህርቶች ካልተለወጥክና ካልበሰልክ የአለም አስተመሪዎች ተሰብስበው ብያስተምሩህም አትበስልም……👌 joiN👉 @ShukrenALLAH
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.