cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ዘ ፀአት Co.

This Platform is Created to Share Art Skills & News (Basically Photography) for it's Subscribers. For Business Inquiries contact @kidus_getachew

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
340
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from So_see🦋🌿
Here we bring you the sixteenth edition of Motif. We have been reaching out to young artists and working with them. We hope you all enjoy and stay tuned for the next to come.
Показати все...
Motif_Sixteenth_Edition_June_5_2021.pdf1.70 MB
The current US flag was designed by a seventeen-year-old for a class project. He got a B- for the design. @googlefactss #funfact #US
Показати все...
Talk To Life Blog - Podcast 🌟⭐️🌟☀️🌟⭐️🌟 ስም: ሕሊና በቀለ ስለ: የህግ ተማሪ ስሆን በትርፍ ሰአቴ የተለያዩ ከሴቶች እኩልነት፣ ከስራ ፈጠራ እና ከማይንድሴት ጋር የተያያዙ ስራዎችን መስራት ያስደስተኛል። የሙዚቃ፣ የመፅሃፍ አፍቃሪ ነኝ። ፎቶግራፍ ማንሳትም አንዱ የሚያስደስተኝ ነገር ነው። በአሁኑ ሰአት ጊዜዬን የተለያዩ መፅሃፍቶችን ማንበብ፣ ሙዚቃ በመስማት እና ቻናሌ @justcheckitout ላይ በመፖሰት እያሳለፍኩ እገኛለሁ። ርዕስ: የተሻለች ዛሬን ዘርተን የተስተካካለ ነገን እንጨድ ☀️🌟⭐️🌟⭐️☀️ ባለፈው ወንድሜ ፌስቡክ ላይ ያገኘውን ጽሁፍ አነበበልኝ፡፡ ጽሁፉ እንዲህ ይላል ‹‹የ60ዎቹ እና የ70ዎቹ ልጆች እየጨሱም ቢሆን ትምህርት ላይ ጀት ነበሩ፤ የ80ዎቹ ልጆች ብሄራዊ ውትድርና ሽሽት በቦሌም በባሌም ስደት ላይ ነበሩ፤ የ90ዎቹ ልጆች ግን በኛ ላይ ሙድ እንደያዙ እስከአሁን አሉ፡፡ ›› ይህን ሲያነብልኝ በጣም ብዙ ነገሮችን እንዳስብ እና እንድጠይቅ አደረገኝ፡፡ እኛ የአሁኑ ትውልድ ምን እያረግን ነው? አገራችንን አሁን በፖለቲካው፣ በኢኮኖሚው ፣ በማህረሰባዊው ዘርፍ እየመሯት ካሉት ሰዎች የተሻለ እንጂ የባሰ ላለመሆን ምን ያህል እየተዘጋጀን ነው? ፣ ከኛም አልፎ እኛን ለሚተኩን መጪው ትውልድ የሚኖሩበትን አካባቢ በማስተካከል ዙሪያ ምን ያህል የድርሻችንን እየተወጣን ነው? ከትችት እና በየማህበራዊው ሚዲያ ላይ ሃሳባችንን ከመግለጽ ባለፈ የምናምንበትን ሃሳብ እውን ለማድረግ ምን ያህልስ እየለፋን ነው?! አሁን ላይ በጣም ብዙ ወጣቶች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይም ይሁን በተለያዩ መድረኮች ላይ ጠንካራ አቋማቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ፡፡ ይህ በጣም ትልቅ ለውጥ ነው ምክንያቱም የተለያዩ ንቅናቄዎችን እና የግንዛቤ ማስጨበጫዎችን ማዘጋጀት ማህበረሰቡ እንደ ችግር ያላየውን፣ አይቶም እንዳላየ ያለፈውን ነገር እንዲያስተውለው ስለሚያደርግ ነው፡፡ ይህ ብቻ ግን ጥቅም የለውም፡፡ ለምሳሌ ኢትዮጲያ ውስጥ የመረዳዳት ባህላችን እየጠፋ ነው ካልን፤ እኛ ይህንን ችግር ለመቅረፍ በአቅማችን የተራቡትን እያበላን ነው ወይ? ፣ ሙያ አስተምረን ወደተሻለ ደረጃ እንዲደርሱ እየረዳን ነው ወይ?፣ መንገድ ላይ ተገቢ ያልሆነ ነገር ስናይ ምላሻችን ምንድን ነው/ የሚሉትን ተያያዥ ጥያቄዎች መመለስ መቻል አለብን፡፡ የሃገራችን ኢኮኖሚ እየወደቀ ነው፣ ኑሮ አየተወደደ ነው ብለን ስንተች የሃገር ውስጥ ምርቶችን በመግዛት ኑሮአቸውን ለማቅናት የሚለፉ ወገኖቻችንን ረድተናል ወይስ ከውጪ የመጣ ልብስ ነው፣ ጫማ ነው እያልን አጊጠናል? የሚለውን ጥያቄ አብሮ መመለስ ግዴታችን ነው፡፡ ዳንኤል ክብረት በአንድ ጽሁፉ ስለአማርኛ ቋንቋ ሲያወራ ‹‹አማርኛ ቋንቋ ሜንቴን (Maintain) ለሚባለው እንግሊዝኛ ቃል ቀጥተኛ ትርጉም የለውም፤ ትንሽ ቀረብ የሚለው ቃል መጠገን ነው›› ይላል፡፡ አንድ ነገር ለመጠገን ደግሞ መበላሸት አለበት፡፡ ሳይበላሽ ጠብቆ ማቆየት የሚባለው ነገር ግን በኛ ሃገር ስላልተለመደ ነው መሰለኝ ቃል እንኳን የለውም፡፡ እኛም የአሁኑ ትወልድ ልጆች ከመተቸት አልፈን ያለውን ጥሩ ነገር ጠብቆ፣ የተበላሸውን ጠግኖ፣የራሳችንን አሻራ አክሎ ማለፍ የሚለውን አስተሳሰብ ለማምጣት መንቀሳቀስ መጀመር አለብን፡፡ ቤተሰቦቻችን እነሱ ካለፉበት የህይወት ጎዳና በተሻለ መልኩ እንድንኖር የሚችሉትን ያክል ሞክረዋል፡፡ እንዲኖረን የምንፈልገውን ህይወት ማምጣት ግን የኛ ሃላፊነት ነው፡፡ የምናወራውን እንኑረው፡፡ እንደግለሰብም እንደ ሃገር ተረካቢም የሚጠበቅብንን እንወጣ፡፡ የተሻለች ዛሬን ዘርተን የተስተካካለ ነገን እንጨድ!!
Показати все...
Coming Soon💯 . . . Contact @Kidus_getachew for bussiness enquiries . Get your Branding - Advertising - Counseling from ዘፀዐት co.
Показати все...
Did u know the Nike logo was first sold just for 35$
Показати все...
🔔🔔Get your 50% discount using our new package 🆗🆗🆗🆗🆗🆗🆗🆗🆗 Contact Us Now💬💬💬 🆗🆗🆗🆗🆗🆗🆗🆗🆗
Показати все...
Simple Business Card design for a client Order yours now 💯💯
Показати все...