cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Couple pic 😍

🥀love🥀 🔥🔥🔥hate🔥🔥🔥 🤞🤞🤞funny🤞🤞🤞 🙆‍♂️🙆‍♀️both😛😜😛 ........................... ........ғᴏʀ ᴊᴏɪɴ👇👇 @Couple_pic1423😉😉😉

Більше
Рекламні дописи
312
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Betty Sher - Tekuye - ቤቲ ሼር - ተኩዬ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video) @Couple_pic1423
Показати все...
Betty_Sher_Tekuye_ቤቲ_ሼር_ተኩዬ_New_Ethiopian_Music_2023_Of_xqx2u5VOQ4w.mp38.34 MB
#አስተውል_ይሄ_እውነታ_ነው •| ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ! ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ😘 •| ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ! ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ:: •| ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም ! በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ። •| ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም ! ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ። •| ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ! ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ።             መ. ል. ካ. ም   ሰ . ን . በ . ት
Показати все...
Natnael Leta - Lanchibye | ናትናኤል ለታ - ላንቺ ብዬ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video) @Couple_pic1423
Показати все...
Natnael_Leta_Lanchibye_ናትናኤል_ለታ_ላንቺ_ብዬ_New_Ethiopian_Mu_Va6bEG_6huk.mp33.71 MB
New Ethiopian Cover Music 2022 By Sosi
Показати все...
New_Ethiopian_Cover_Music_2022_By_Sosi_6pJnnIrNxhY_140.mp32.92 MB
​​VALENTINE'S DAY ሼር በማድረግ ትውልዱን ከጥፋት እንታደግ❗ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ቤዛ ሆኖ በፍቅሩ የገዛን እጃችንን ለጣኦት እንድንሰጥ አይደለም ብዙ ዋጋ የተከፈለብን እስከ ሞት እንከን በሌለው ፍቅሩ የወደደን መንግስቱን እንድንወርስ እንጂ እንድንጠፋ አይደለም። የቫላንታይ ቀን ድብቅ እውነታ ስንቶቻችን እናውቃለን? ይህን የቫላታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) ብለን ስንቶቻችን ነን የምናከብረው ? ወይስ ሰው ስላከበረውና የስልጣኔ መገለጫ መስሎን ነው የምናከብረው ??? ከክርስቶስ ልደት በፊት በባቢሎን ፤ቤልዘቡል ፤በግሪክ ፓን ፤ ሮማ ሞሎቅ ፤ በላቲን ሳተርን ለሚባሉት ሰይጣኖች ያላገቡ ሴቶች ደም የሚፈስላቸው ቀይ ልብስ የሚለበስላቸው ጣኦቶች ናቸው ይህ ዛሬ ቫለንታይን ተብሎ የመጣው ማለት ነው። የሚገርመው ደሞ ሴቶቹ በዚህ ቀን ለመደፈር ብለው እራቁታቸውን ጫካ መግባታቸው ነው በዚህ ቀን የተደፈረች እና ደሟን ያፈሰሰች ሴትም ሆነ ወንድ በጣኦቱ የተመረጠ እና የተባረከ ነው መባሉ ነው ይበልጥ ነገሩን ሰይጣናዊ የሚያደርገው። ግሪክ አርኬዲያ ብለው በሚጠሩት አስቀያሚ ትርጉም ባለው ተራራቸው ላይ በዚህ ቀን ላይ ነው ያላገቡ ወንድ እና ሴቶቻቸውን ጣኦቱ ስር ወሲብ በመፈጸም ገላቸውን አርክሰው ለሰይጣን የሚገብሩት። ይህ የሰይጣን ቀን ነው ክርስትና ይሄን ትከለክላለች ታወግዛለች። (ሁሉም ቀን የእግዚአብሔር ነው ግብሩ ነው የሰይጣን የሚያደርገው) ኢየሱስ ክርስቶስ ከመውለዱ ከዘመናት በፊት አረማውያን ሮማውያኖች Feb 14 ማታ እና ለ Feb 15 ንጋት አጥቢያ የተኩላ አዱኚ ለሚሉት ሉፐርካልያ (luperkalya ) ጣኦት የሚዘጋች ክብረ በአል ነው፡፡ ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ክርስትና ተቀብሎ እውነተኛ የጽድቅ ሃይማኖት መሆኑን በማውጁ ማንኛውም የጣኦት አምልኮ እንዲቀር ቢያስጠነቅቅም የተውሰኑ የሮማውያን ሰዎች ግን በአሉን ማክበር አልተውም። እንዴት ይህ አረማዊ ባህል ቫለንታይን የሚል ሰያሜ ተሰጠው? ቫለንታይን የሚል ስም በሮማውያን ዘንድ የተለመደ ስያሜ ነው፡፡ ቫለንታይን የጥንታዊ ታዋቂው ሉፐርኩስ ጣኦት ነው። ሉፐርኩስ በግሪካዎያን ፓን (pan) ተብሎ ሚጠራው ከወገቡ በታች በግ አናቱ ላይ ቀንድ ያለው ጣኦት ነው። በጥንታውያን አይሁድ ደግሞ ይህ ፓን ባል (baal) በሚል ስያሜ ይታወቃል። ጥንታውያን ሮማውያን ከባቢሎናውያን የቀዱት አረማዊ የልብ (heart) ምልክት ይጠቁማሉ፡፡ በባቢሎናውያን ባል (bal) ልብ የሚል ፍች ነው ያለው፡፡ በአሁኑ ጊዜ ይህ አረማዊ የልብ ምልክት ለቫለንታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) የምንለው መግለጫነት እንጠቀምበታለን። ባል የባቢሎናውያን ጣኦት ነበር። በዚህ የሃጥያት ቀን በትንቹ ይህ ይሆናል 1. በዚህ ቀን February 14 በብዙ የሚቆጠሩ እህቶቻችንን ክብረ ንጽህናቸውን (ድንግልናቸውን) ያጣሉ❗ 2. በርካታ ወጣቶች በስካር ምክንያት በሚያሽከረክሩት መኪና ህይወታቸውን እና አካላቸውን ያጣሉ❗ 3. በአለማችን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የአልኮል መጠጥ ሽያጭ የሚከናወንበት ቀን ነው በአጠቃላይ የዝሙት እና ስካር መንፈስ የሚነግስበት በከፍተኛ ሁኔታ ሰይጣን በደም የሚረካበት ቀን ነው። Valentine day ማለት ሰይጣን በጥልቅ እና ረቂቅ ሃሳብ ብዙዎችን የሚያጠምድበት ቀን ነው አስተውሉ ሰይጣን ከ7ሺህ አመት በላይ የክፋት ልምድ አለው። እንግዲህ ምርጫው ያንተ/ቺ ነው :- የእግዚአብሔር ወይም የሰይጣን ልጅ መሆን??? " ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ። " (ትንቢተ ሆሴዕ 4 : 6) እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን። 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Показати все...
I'm on Instagram as @yohannes1692. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=9rkprf8igdn2&utm_content=qfqe7qw
Показати все...

Create an account or log in to Instagram - A simple, fun & creative way to capture, edit & share photos, videos & messages with friends & family.

Фото недоступнеДивитись в Telegram
        †         ቤተክርስቲያን ነገ በአደባባይ የጠራችው ሰልፍ የለም ! ገዢው ሥርዓት ቤተክርስቲያን ለየካቲት 5 ቀን ያወጀችውን የሰልፍ አዋጅ ከወዲሁ ለመከፋፈል በሚል በአባላቱ በኩል ነገ የተጠራ ሰልፍ ያለ በማስመሰል ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ላይ ይገኛል። ነገ ቤተክርስቲያን የጠራችው የአደባባይ ሰልፍ የለም። እንዲሁም ከሰኞ ጀምሮ የታወጀውን የሶስት ቀናት የነነዌ ጾም አስመልክቶ ጥቁር ልብስ ከገበያ እንዲሰበሰብና እንዳይገኝ በማድረግ ላይ መሆናቸው የታወቀ ሲሆን በቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ መሰረት ያለንን ጥቁር ልብስ እንድንለብስ ከሌለንም ከጥቁር ልብስ ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ልብሶችን እንድንለብስ አሳስቧል።               †         †         † ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/orthodoxpics12 ሟር ሟር ሟር
Показати все...
ስኬት በእምነት ነው የሚጀምረው። አንድን ነገር አሳካዋለው አደርገዋለው ብለህ ስታምን አይምሮህ የሚያሳካበትን መንገድ ማሳደድ ይጀምራል። በሳይንሱ "Neurological Pathways" ይባላል። ችግሩ አልችልም አይሆንም ካልክ ነው፤ የተሰጠህን አስገራሚ ማሽን ጨለማ ክፍል ውስጥ ቆለፍክበት! አየህ ወዳጄ አሁን ባለህ እውቀት እንዴት እንደምትችል ማወቅ አይጠበቅብህም ግን እንደምትችል ብቻ ለአይምሮህ ደጋግመህ ንገረው አሳምነው፤ እሱ ተዓምረኛ ነው ከፈጣሪ ጋር ሁሉን እንድትችል መንገዱን ይመራሀል። @Couple_pic1423
Показати все...
Ed Sheeran - Happier (Official Music Video)
Показати все...
Ed_Sheeran_Happier_Official_Music_Video__iWZmdoY1aTE_140.mp32.97 MB
የቀድሞው የዙንባቤ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ የቀለዳቸውን አዝናኝ አስተማሪ እና ቁም ነገር አዘል ቀልዶች ለማግኘት ይሄን ቻናል ይቀላቀሉ 😂🙏 @Couple_pic1423 እኔ በበኩሌ በጣም ያዝናናናኛል ጋብዣችኋለው ❤️🙏 @Couple_pic1423
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.