uk
Feedback
Halal Branding and Marketing PLC ®

Halal Branding and Marketing PLC ®

Відкрити в Telegram

🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466

Показати більше
320
Підписники
Немає даних24 години
+17 днів
-430 день
Архів дописів
መልካም ጁምዐ
መልካም ጁምዐ

Mecca❤️
Mecca❤️

Mosque with moon🌔 Lemazez @turgutbae
Mosque with moon🌔 Lemazez @turgutbae

Mesjidel medina Lemaserat contact me @turgutbae
+1
Mesjidel medina Lemaserat contact me @turgutbae

4ኛ ዙር የካሊግራፊ ውድድር ይህን ይመስላል ከዛሬ ጀምራችሁ በመስራት መላክ ትችላላችሁ ውድድሩም የሚሆነው ከላይ ከፅሁፉ ጋር ተያይዞ በተለቀቀው ن ۚ وَالْقَلَمِ وَمَا يَسْطُرُونَ
4ኛ ዙር የካሊግራፊ ውድድር ይህን ይመስላል ከዛሬ ጀምራችሁ በመስራት መላክ ትችላላችሁ ውድድሩም የሚሆነው ከላይ ከፅሁፉ ጋር ተያይዞ በተለቀቀው ن ۚ وَالْقَلَمِ وَمَا يَسْطُرُونَ የሚለውን የቁርዓን አያ መፃፍ ይሆናል፡፡ መወዳደሪያችሁን ከላካችሁ በኋላ ቻናሉ ላይ ፖስት ተደርጎ በView (እይታ) 20% በዳኞች 80% ድምፅ ይሰጥበታል። በዚህም መልኩህ ተወዳዳሪዎችን ተሸላሚ እናደርጋለን። #ማሳሰቢያ⚠️ 💧መፃፍ ከመጀመራችሁ በፊት ውዱዕ (ንፅህና) መጠበቃችሁን አትርሱ 📝 ወረቀቱ ላይ ስም፣ ቀንና አድራሻ መፃፎትን አይዘንጉ። 📩 የመላኪያ ጊዜ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጁምዓ ከቀኑ 8:30 ድረስ ብቻ ይሆናል። 📍ከተባለው ቀን ውጪ የሚልከውን አናስተናግድም። 🗓 ቅዳሜና እሁድ ድምፅ በመሰብሰብ በአላህ ፍቃድ ሰኞ ከምሽቱ 3:30 አሸናፊውን እንለያለን። ህግና ደንቡን ስላከበሩልን እናመሰግናለን!🙏 ስራችሁን የምትልኩት 👉 @EkramcommentBot #መልካም_እድል!😊 #በቤትዎ_ይቆዩ ✋🏠 🎨 @Ekramcalligraphy

photo content

photo content

photo content

አሁን በሚንበር ቲቪ "መወዳ መዝናኛ" ጀምሯል #MinberTv #ሁለንተናዊ_ከፍታ Nilesat Freq: 12521 Vertical symb rate 27500
አሁን በሚንበር ቲቪ "መወዳ መዝናኛ" ጀምሯል #MinberTv #ሁለንተናዊ_ከፍታ Nilesat Freq: 12521 Vertical symb rate 27500

❤ መልካም ጁምዐ ❤
❤ መልካም ጁምዐ ❤

photo content

እናንተም የዚህ ትልቅ ሀጅር ተካፋይ ሁኑ! 10ሺ ቁርዐን ለገጠር መሳጂዶች ሀዋሳ ላይ ለምትገኙ እና ቁርዐኑን በአካል መስጠት ለምትችሉ :- 📞 0911964838 📞 0935519489 📞 091684
እናንተም የዚህ ትልቅ ሀጅር ተካፋይ ሁኑ! 10ሺ ቁርዐን ለገጠር መሳጂዶች ሀዋሳ ላይ ለምትገኙ እና ቁርዐኑን በአካል መስጠት ለምትችሉ :- 📞 0911964838 📞 0935519489 📞 0916840026 📞 0932639747 የአንድ ቁርዐን ዋጋ 100 ብር ነውና እሱንም መስጠት የምትችሉ:- በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000 2795 22137 (ተምኪና ሚካኤል እና ሰዒድ መሐመድ) "የበጎ ስራ ዋጋ በጎ እንጂ ሌላ ነውን!?" አል-ረህማን 55:60 #ሼር! @NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ

photo content

photo content

የሁለቱ ሃረሞች ፕሬዚዳንትና ኢማም አብዱረህማን ሱደይስ:- "የነብያችንን ገፅታ በካርተቶን መሳልና መሰል አሳፋሪ ተግባሮች የሽብረተኝነትና የአክራሪነት መገለጫ እንጂ የሃሳብ ነፃነት መገለጫ ሊሆኑ በፍ
የሁለቱ ሃረሞች ፕሬዚዳንትና ኢማም አብዱረህማን ሱደይስ:- "የነብያችንን ገፅታ በካርተቶን መሳልና መሰል አሳፋሪ ተግባሮች የሽብረተኝነትና የአክራሪነት መገለጫ እንጂ የሃሳብ ነፃነት መገለጫ ሊሆኑ በፍፁም አይችሉም።" ከኹጥባቸው የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFACld9qu1NhysxDHw

መልካም ጁምዐ
መልካም ጁምዐ

ምስክር!! የካቶሊክ እምነት ተከታይ የሆኑት ቲኦሎጂስት ዶ/ር ክሬይግ ኮንሲድን ስለ ነብያችን:- "ሙሃመድ ዘረኝነትንና ጎጠኝነትን በግልፅ አውግዟል።የፈጣሪን የመለኮት አንድነትን ሰብኳል።ስለ ሰው ሁሉ
ምስክር!! የካቶሊክ እምነት ተከታይ የሆኑት ቲኦሎጂስት ዶ/ር ክሬይግ ኮንሲድን ስለ ነብያችን:- "ሙሃመድ ዘረኝነትንና ጎጠኝነትን በግልፅ አውግዟል።የፈጣሪን የመለኮት አንድነትን ሰብኳል።ስለ ሰው ሁሉ ፍትህን አስተምሯል።" በክፉ ሲወሱ ያመናል

የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚንስትር ኢምራን ኻን ለአለም አቀፍ የሙስሊም ሃገራት መሪዎች በሙሉ፤ አሁን ላይ እየተስፋፋ የመጣውን ኢስላም ጠልነትን ለማስቆም በአንድ እንሰለፍ የሚል መልእክት ያለውን ደብዳቤን
የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚንስትር ኢምራን ኻን ለአለም አቀፍ የሙስሊም ሃገራት መሪዎች በሙሉ፤ አሁን ላይ እየተስፋፋ የመጣውን ኢስላም ጠልነትን ለማስቆም በአንድ እንሰለፍ የሚል መልእክት ያለውን ደብዳቤን ልከዋል!! ©ከጠቅላይ ሚንስትሩ ፌስቡክ ገፅ የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFACld9qu1NhysxDHw

Ethio-ካሊግራፊ የፌስቡክ ግሩፕ ላይ እየተካሄደ ያለውን የካሊግራፊ ውድድር ፊጥነው ይካፈሉ👇👇👇 #የዛሬው_ውድድር_የሚሆነው እዚህች ምድር ላይ ስንኖር ሁላችንም ሀላፊነት አለብን... አላህም ሱ
Ethio-ካሊግራፊ የፌስቡክ ግሩፕ ላይ እየተካሄደ ያለውን የካሊግራፊ ውድድር ፊጥነው ይካፈሉ👇👇👇 #የዛሬው_ውድድር_የሚሆነው እዚህች ምድር ላይ ስንኖር ሁላችንም ሀላፊነት አለብን... አላህም ሱብሀነሁ ወተአላ ምድር ላይ ምትክ አርጎከመላኩም በለይ ምርጥ የረሱሉ ዑማ አርጎናል... ይህም ለኛ ትልክ ክብር ሆኖ ሳለ የ ረሱላችንንﷺ ክብር በመመንካትና ድንበር ማለፍን ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ምላሳቸውን እያስረዘሙ ነው ። እኛም እንደ አንድ ኩሩ የረሱሉ ኡማ ይህንን ነገር ማውገዝና በዚህም ስራ ላይ የራሳችንን አሻራ እናሳርፍ!! ጥበብ የሙዕሚን ንብረት ናትና ፈልጓት ናት በለውናልና የከውኑ ሞገስ እኛም የሳቸውን ሰም እየስዋብን አንድም ሀላፊትታችንን እንወጣለን በሌላ በኩል ጥበብን እንፈልጋታለን #የዛሬው ውድድር ረሱል( ሰዐወ) መግለፅ 1 በCalligraphy (አማርኛ እና አረብኛ ቋንቋን መጠቀም ይመረጣል ) 2 የተለያዩ arts በመጠቀም የራስ ፈጠራ በመጠቀም 🎉🎉🎉🎉🎉 1ኛ ለወጣ 1000 birr 2ኛ ለወጣ 500 " 3ኛ ለወጣ 300 " ውድድሩ የሚያበቃው ነገ ከምሽቱ 4 ሰአት ይሆናል ማሳሰቢያ ▪️A3 size ወይም ከዚያ በላይ መሆን አለበት ▪️ማንኛውም አይነት Effect መጠቀም በጥብቅ የተከለከለ ነው 🎉🎉 መልካም እድል 🎉🎉 🎨 @Mahi_Calligraphy