cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ግጥም ፍለጋ እና ሌሎችም...

በዚህ ቻናል እጅግ ደስ ደስ የሚሉ ግጥሞች ፣ አስተማሪ ፅሁፎች ፣ ጥቅሶች ፣ አዝናኝ ፎቶዎች እና የመዝናኛ ጥያቄዎች ከአስደሳች ሽልማቶች ጋር ያገኛሉ ግጥሞች ፎቶዎታች አስታማሪ ፅሁፎች ካሎት በ @wendeTheII ያድርሱኝ

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
436
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እሁድ የምትሉ👍/ አርብ የምትሉ👏e
Показати все...
👍 1
👏 1
ንዴት😒....እልህ🤨....ናፍቆት🙂 ምንም ያህል ንሮ_እልህና ንዴት ደርሶ ቢያላውሰው🤨 ከራስ ስስት በላይ_ነፍስ ጥግ ድረስ ያፈቀሩትን ሰው😍 ከቶ አለመናፈቅ የሚችለው ማነው? ✍ገጣሚ እዩኤል ደርብ 🎤 @santuka ... ምክንያቱም ፍቅሬ በፍቅር መንገድ ላይ እኔ ራሴን ሳውቀው የታገለኝ ነበር ከጀግንነት አንሶ ከስሬ ሚወድቀው😊 🤔እንዴት ለመረታት እኔው ተፋልሜ ራሴን ጣልኩልህ ከሚል ጥያቄ ስር ተወላጅ ዜማ ነው የሚሰማኝ እልህ🙄 @Axelym @Axelym @Axelym
Показати все...
ትዝብት በመዋደድ መንፈስ ስቀን የኖርናቸው፡ ውብ ቀኖች አለፉ ስንስቅ የሳቁልን አጃቢዎቻችን ከጎናችን ጠፉ አንችም ጥለሽኝ ሄድሽ ሥሌት ነው መንገድሽ፡ የልብሽ ላይ ቁልፉ ትዝታ ቀሪ ነው ቃል ያስተ ሳሰረው ቀን ቆጥሮ ከሄደ፡ ትዝብት ነው ትርፉ ሳሙኤል አዳነ @sam2127 ❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿 @TIBEBnegni @TIBEBnegni @TIBEBnegni
Показати все...
****ፍፃሜዉ**** የሚሽከረከሩ አለምን በገንዘብ አድምቀው ያበዙ ተፈጥሮን በጥበብ ፣ - ያገር ተወካዮች የአለማት መሪ ፣ ጎዳና የሚኖር በልቶ ፍርፋሪ ፣ - ኑሮ ያቆሰለው ያገር ወንደላጤ፣ የተጎሳቆለ ምስኪን የኔ ቢጤ ፣ - ጠቢብ ስአሊያን ድንቅ ሙዚቀኛ ፣ ሽጋ መልከ መልካም ታዋቂ ዝነኛ ፣ - የኔ አይነት አመዳም ባሪያ መልከ ጥፉ ፣ እውቅ ባለሀብቶች ሚሊዮን ተርቦ ቢሊዮን ያቀፉ ፣ አንቱ የተባሉ በስም የገዘፉ ፣ ይኖራሉ በአለም እንዲህ ተለያይተው ፣ ምድርና ሰማይ ቤታቸውን ሰርተው ። - ይሄ ሁሉ አዳም አንድ ሆኖ ደሙ ፣ ስጋው አፈር ሲለብስ ሲለይ ከአለሙ ፣ መአረጉ ቀርቶ ሁሉም በአንድ ላይ ሬሳ ነው ስሙ ። ሳሙኤል አዳነ @Sam2127 🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️ @TIBEBnegni @TIBEBnegni @TIBEBnegni
Показати все...
እኛነታችንን በደንብ አናውቀውም፡ ግን እኛ እኔ በሚል አጥር ውስጥ ተተብትበናል። መኖር እንመኛለን ግን የሌላው አለመኖር አያሳስበንም፡ መራብ አንፈልግም የሌሎች እርሀብ ግን አያመንም፡ ሰላም እንፈልጋለን ግን የሌሎች ሰላም እናናጋለን፡ መደሰት እንወዳለን ግን ሌሎች እንዲያለቅሱ ምክኒያቶች ነን። በእውነት ምኑም ነገር አልገባንም፡ ብኩኖች ብቻ ነን ፡ ሸክላነታችን ያልገባን ፡ ነገን ለመኖር ዋስትና የሌለን ከንቱዎች፡ አፈርን ካፈር ለመለየት የምንዳክር ቂሎች ፡ ስጋችን የተለቀ ፣አስተሳሰባችን ያልታረቀ ፣ አካሄዳችን እና ምግባራችን የተናቀ ምስቅልቅሎች፡ ምኑም ነገር አልገባንም። ለክብርና ለዝና ፡ ለሀብትና አድሮ አመድ ለሚሆን ስጋችን ባሪያዎች የሆንን፤ የምንፈልገው አይገባንም ፡ የሚያስፈልገን አይታየንም፡ የውስጣችንን ባዶነት በጩህትና ባለባበስ ለመሸፈን የምንዋትት አሳዛኞች፡ ከፈጣሪ ትዛዝ ይልቅ የፍላጎታችን ባሪያወች ፡ ከፍርቅር ይልቅ የጥላቻ ፈረሶች ፡ የሰውነት ክብራችንን ያጣን፣ ጥጋብ ምንሆነውን ያሳጣን ፣ ከቁጣው መቅሰፍት ያልወጣን ጅሎች ሆነናል ፡፡ የምንናገረውን አናቅም፡ የምናምነውን እሱን አንሰማውም፡ የቃል ሰዎች ብቻ ነን፡ ፡ ሀጢታችን በፊታችን የተገለጠ ነው፡ ግን ክብራችን ይመስለናል ፡፡ እምናደርገውን አናስተውልም ፣ እየሆነ ያለው ሁሉ አይገባንም፡፡ የፈጣሪ እዳ አለብን ፡ እጃችን ባዶ ነው ፡ ለዛውም የተጨማለቀ ። አልገባንም ሀጢያታችን በዝቷል ፡ ውጤቱንም እያየነው ነው ፡፡ ከሩጫችን ረጋ እንበል፣እናስተውል ፣እንመለስ፣ ሰው እንሁን ፣ አስተሳሰባችንን ከሰውነት ሚዛን አናስወጣው ፡፡ አልረፈደም እንፀልይ ፡ የፈጠረን አምላክ ለይቅርታ የታመነ ነው። ሰላም፣ ፍቅር፣ ጤንነት ፡ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን ! Samuel Adane ❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️ @TIBEBnegni @TIBEBnegni @TIBEBnegni
Показати все...
​​On your birthday friends wish you many things, but I will wish you only two: always and never. Never fell sad and always be happy!😘🎂 Enkwan teweledshlgn eduyeee
Показати все...

999👍
1000❤️ 1
0👎
Open Comments