cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የኛ ግጥምች

ይህ የግጥም ማንኛውም ልብ ወለድ ታሪክ ግጥም ትረካ እንዲሁም የተለያዩ የግጥም ውድድሮችን በድምጽ እንዲሁም በጹፍ እናወዳድራለን ሽልማቱም ላቅ ያለ ይሆናል ማንበብ የሚፈልግ ይቀላቀል Contact 👇👇👇 @WhoCares2m @Mnetrwyakslwop @nutgrl

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
144
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
ኢትዮ መረጃ - NEWS

ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት ማክበር ባትችል አታዋርዳት ማራመድ ባትችል አታዘግያት መጠበቅ ባትችል አትበትናት። ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም። ለአስታየት @ethio_merjabot @biruke_b #subscribe_on_youtube👇

https://www.youtube.com/channel/UCHaghmzBorbg1g2Bb_cO5Vg

➰አልሰሜን ግባ በለው➰ ትዝታን ተስፋ አርጎ ፅፎ ላስቀመጠ፡ ግራ እና ቀኝ አለም በአንድ ላይ ለሰጠ፡ ልበ ቢስ ቀልቡ እንኳን ለጠፋው፡ አልሰሜን ግባ በለው፡ የቃል ግድፈት እውነት መስሎ ለሚታየው፡ የሰማው በሙሉ እውነት ለመሰለው፡ አልሰሜን ግባ በለው፡ መዳከርን እረስቶ ድሎት ለተመኘ፡ በጥላቻ ክራር ፍቅር ለተቃኘ፡ ቀልቡ ለጠፋበት ሀሳብ ለሰወረው፡ አልሰሜን ግባ በለው፡ አልስሜን ግባ በለው። ✔️ሚኪ
Показати все...
3.94 KB
sticker.webp1.02 KB
😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍😍😍😍😍 😍😍😍😍😍😍 😍😍😍😍 😍😍😍😍😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍😍😍😍😍 😍😍😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍 😍😍😍😍 😍😍😍😍😍😍 😍😍😍😍😍😍 😍😍😍 😍😍😍 😍😍😍😍😍😍 😍😍😍😍😍😍 😍😍😍 😍😍😍 😍😍😍😍😍😍 😍😍😍😍😍😍 love u ❣❣❣
Показати все...
2.56 KB
🖤ሰውነት ዘር ሆነ😔 ጎሳ ተጠንሶ ብሄር ተወለደ፤ ሰውነት ላይቀለስ ተደካክሮ ሄደ። በነገድ ዕሳቤ ዐጥንት ተቆጠረ፤ ሰው ልኬት ወጣለት ገደብ ተወጠረ። ድንጋይ ተከበረ ሰውነት ቀለለ፤ የስጋ ሰጋጁ ቆየ ከታለለ።😏 🔺ዘረኝነት ዘሩ ይጥፋ!
Показати все...
1.40 KB
4_5981038256588851545.ogg3.41 KB
- የግድግዳሽ ሰዓት - (ALONE) ናፍቆት የሸመነው ኩታና ቡልኮ ለኔ አይነቱ ደሀ ለኔ አይነቱ ምስኪን ልብስ ይሆናል እኮ ይሆናል የናፍቆትሽ ንዳድ ሐመልማል ይመስላል ደሞ መሸ መሰል.. የግድግዳሽ ሰዐት ውባለም ስንት ይላል? ይበረታል ክንዱ ሲጠቋቁር ሰማይ ሀያል ነው ወጀቡ እንደ ንፍር እንደ ማይ መፃተኛው ልቤ የልብሽ እንግዳ የፍቅርሽ ባይተዋር ሲጨላልም ግዜ... ጥላውን ይጥላል የናፍቆትሽ አድባር (ይኸውልሽ እቴ) እንደጠል ቀጥቆጦ በዳዴ ያስድኸኛል የምስኪን ቤት ጀባ የድኩም ደጅ እዳ የደሀ ልብ ሀላል አያላውስ የልብ እውነት አድሮ ባዳ አድሮ ትንግርት ደሞ መሸ ደሞ መሸ ያቀናነው ተዛመመ ያቋቋምነው ተበላሸ መሸ! የናፍቆትሽ ንዳድ ሐመልማል ይመስላል ደሞ መሸ መሰል የግድግዳሽ ሰአት ውባለም ስንት ይላል? የግድግዳሽ ሰዓት... በበረታ ድምፀት ትክ ትክ የሚለው ዙረታሙ ሰዓት ሳይድህ እየዞረ ሰርክ የሚናዘዘው የርጅናሽን መምጣት አብሳሪ ካህን ነው ወይስ አርጂ መላክ ለኔስ ጠላቴ ነው ይፍረደኝ ደጉ አምላክ አይዞህ ባይ ለሌለው ለናፈቀ ልቤ አላመጣሽ ነገር እንደ ዘመን ስቤ አየሽ?! ፈልጎ ላጣ ሰው ናፍቆ ላጣ ገላ መምሸት ሁለት ነው አንድም የአለም ጥፋት ሀሳቡን ሲጨንቀው ናፍቆትሽ ሲጨምቀው አንድም የግዜር ፀሐይ ምድሪቱን ስትርቀው (አየሽ የኔዋ ሴት) በሁለቱም ጭንቅ አለ ሳትሄጂ ሳይጨልም... ብንኖር ምን አለ?! ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.