uk
Feedback
መምህር እረቂቅ ባህል መድህኒት ቅመማ ፬

መምህር እረቂቅ ባህል መድህኒት ቅመማ ፬

Відкрити в Telegram

ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ቻናል ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁን https://t.me/@mergetaf ይደውሉልኝ 0921780146

Показати більше
1 563
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-430 днів
Архів дописів
የመጽሐፍ ምርቃት መዝሙረ ዳዊት በዓለ ምልክት ሊመረቅ ነው🙏 #የንባብ መማርያ #የጸዋትወ ዜማ ማስተማርያ #ለጸሎት መገልገያ ይህ መዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ሊገለገልበት የሚችል ባል ምልክት መዝሙረ ዳዊት ነው:: 👉ለቅኔ ተማሪዎች 👉ለዜማ ተማሪዎች 👉ለአቋቋም ተማሪዎች 👉እንዲሁም ለቅዳሴ ተማሪዎች እጅጉን የሚረዳ ትልቅ ድንቅ መጽሐፍ ነው:: ይህ የመዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ እጁ ላይ ያለው ሰው ግእዝ አልተማርኩም ለማንበብ እቸገራለሁ ብሎ ነገር የለም! ምክንያቱም አራት አይነት የአነባበብ ስልት የያዘ #ተነሽ #ተጣይ #ሰያፍ #ወዳቂ የሚያመላክት ድንቅ መጽሐፍ ነውና፣፣ የሚላላ እና የሚጠብቁትን ቃላት አበጥሮ በምልክት የሚያስረዳ በደንብ ታርሞ የተዘጋጀ መምህር ለምኔ መጽሐፍ ነው:: አዘጋጅ! የኔታ ጽጌ ገ/ማርያም የዱጋ ዝማሬ መዋስእት መምህር መጽሐፉን በጅምላ እንዲሁም በፍሬ መግዛትን ቢፈልጉ መምህሩን በዚህ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ:: ስ.ቁ0921780146

✅ የእድሎች. -ሁሉ-.መዘጋጋት ✅ የውጭ. -ፕሮሰስ-.ማቊረጥ ✅ ትዳር-. ማቋረጥ ✅ ሀብት -ንብረት-በረከት-ማጣት ✅ ተስፋ-ማጨለም ✅ የትምርት-ፈተና-ማሰናከል ✅ ከሰወች-ጋር-አለመስማማት ✅ መነጫነጭ ✅ ራስ-ምታት ✅ በሰው-እንድንጠላ-ማድረግ ✅ ሀብት-መገርገር ✅ ስራ-መገርገር- ✅ ጭንቀት-መፍጠር ✅ ለአደጋ-መዳረግ ✅ እቃ-እንዲበላሽብን-መሆን ✅ ከፍቅር-ጓደኛ-ማጣላት ✅ ልጅ-መከልከል ✅ እንቅልፍ-መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት ✅ ፍርሀት ✅ በአሰሪ-ገንዘብ-መቀማት- ✅ የመርሳት-ትውስታ-ማጣት ✅ ለመስተፋቅር 0921780146 -

ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0921780146 የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/mergeta https://t.me/mergeta

🍀🍀መርጌታ የባህላዊ መዳኒት ቀማሚ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 🍀-ለገበያ ለሃብት 🍀-ለመስተፋቅር 🍀-ገንዘብ አልበረክት ላላቹሁ 🍀-ገንዘብ ለተወሰደባቹሁ እንዲመለስ 🍀-የስራ እድል 🍀-ለትምህርት 🍀- ለገርጋሪ 🍀-ለአፍዝ አደንግዝ 🍀- ለመፍትሔ ስራይ 🍀- ለህመም 🍀- ለውጭ እድል 🍀- ጋኔን ለያዘው ሰው 🍀🍀ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ የሚሰራ ። 🍀ሆቴል 🍀ግሮሰሪ 🍀ሱቅ 🍀ጉልት 🍀ቡቲክ 🍀መጋዘን 🍀ማከፋፈያ ወዘተ.......ሲሆን 🍀🍀ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ከተዘረዘሩት ውጭ ደውለው የአማክሩን።

ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ነው ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ https://t.me/@mergetaf ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0921780146 የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/mergeta https://t.me/mergeta

❇️መፍትሔ ሥራይ የብራና ጸሎት❇️ ❤️ሰላም ❤️ ፍቅር ❤️ ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም በሥራይ፣በመተት፣ በአጋንንት ለታሰራችሁ መፍትሔ ይሁን። 👉ይህ ድንቅ መፍትሔ ሥራይ ጸሎት በመመልከት ውስጣችሁን የተሰማችሁ ሃሳብ እና ጥያቄ በኮሜንት እንድታሰፍሩ ይሁን ለመመለስም እሞክራለሁ። 📕መፍትሔ ሥራይ ጸሎት📕 ❇️በስመ ፡አብ፡ ወወልድ፡ ወመንፈስ ፡ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ፡ ጸሎት፡ በእንተ ፡መፍትሔ፡ ሥራይ፡ ይፍታሕ፡ ዮፍታሔ፡ ዮፍታሔ፡ ዮፍታሔ፡ ድንጣኤል፡ ድንጣኤል፡ ድንጣኤል ፡ክፍትኤል፡ ክፍትኤል፡ ክፍትኤል፡ ያግያንትዮን፡ ያዝኅዮን፡ በለስተፎርዮን፡ ቀበለስቲኖን፡ ኪራኪኖስብም፡ በገጽም፡ ኩኩኤል፡ ፩፡ ስሙ፡ ትሆሆኪን፡ ፩ ፡ስሙ፡ እምርናኤል፡ ፩ ስሙ፡ እዝራናኤል፡ ከመ፡ ኢይሞዖ፡ ሞት፡ ዘእንበለ ፡ጊዜሁ፡ ለገብረ፡ እግዚአብሔር ፡(የራስ ስም) ፡ከመ ፡ይፍታሕ፡ ኩሎ፡ ሥራየ፡ እመሂ፡ ሕማመ፡ ዓይን፡ ወሕማመ፡ ማሪት፡ ደሰክ፡ ወሥራይ፡ ጣዖት፡ ወነገርጋር፡ አቁያጻት፡ ሰብእ፡ ድድቅ፡ ዘውስተ፡ ማያት፡ እመሂ፡ በጣሩር፡ ዘብርዕ፡ እመሂ፡ ዘረገመ፡ ሰማየ፡ ነጺሮ፡ ወምድረ፡ ጎድጒዶ፡ ታቦተ፡ ገሲሶ፡ ቆጽለ ፡መቲሮ፡ አዕባነ፡ ወቂሮ፡ ዕጣነ፡ ውስተ፡ እሳት፡ ወጊሮ፡ ባሕረ፡ በጽቢጾ፡ ከመ፡ ታድኅኖ፡ ለገብርከ፡ (የራስ ስም) አርክስ፡ ሥራዮሙ፡ በሥጋ ፡ቅዱስ፡ ወበደም፡ ክቡር፡ ከመ፡ ክቡር፡ በከመ፡ ተፈትሐ፡ ቆጵርያኖስ፡ በዘርእየተ ፡ገጹ ፡ወበሰሚዓ ፡አስማቲሁ፡ እለ፡ ይገብሩ፡ ሥራየ፡ ፈውስ፡ ወእለ፡ ያስተጼንሱ ፡ማየ፡በከርሥ፡ወእለ፡ይረግሙ፡ወዘርዝር፡ ምክሮሙ፡ወእንግልጋሆሙ፡ወመርገሞሙ፡ይግእባ፡ዲበ፡ርእሶሙ፡እለ፡ሐሰቡ፡ወእለ፡ተሐሰቡ፡በስምከ፡ራፎን፡ራኮን፡ያኮን፡ያዊ፡ሰተናዊ፡ቀተናዊ፡ወሮከ፡ዝንቱ፡አስማቲከ፡ይትፈታሕ፡ወይሕየው፡ለገብርከ፡(የራስ ስም) ስሙ፡ርዝርኢላናዝር፡ፍታሕ፡ ወዘርዝር፡ኩሎ፡ሥይየ፡ግበር፡ ዘተገብረ፡በላዕለ፡ገብረ እግዚአብሔር (የራስ ስም) ወጸውኡ ፡ወይቤሉ፡በስምከ፡ራፎን፡፫፡ራኮን፡፫፡ጲስ፡፫፡አፍሊስ፡፫፡ምልዮስ፡፫፡ጽራኤል፡፫፡ሕናኤል፡፫፡ሮሮስ፡፫፡ኪሮስ፡፫፡ፌሎስ፡፫፡ኤናስ፡፫፡ኤናንኤል፡፫፡ለፍርንስ፡፫፡ኤሮስ፡፫፡ወእምኩሉ፡ ዘዓዕቢ፡ስምየ፡ብርስባሔል፡አልቦ፡ዘየአምሮ፡ለዝንቱ፡ስምየ፡ዘእንበለ፡ካህናተ፡ሰማይ፡ወእንበለ፡ማርያም፡እምየ፡ወይቤሎሙ፡በዝንቱ፡ስምየ፡ወበአምሳሊክሙሂ፡ዘዓቀበ፡ወዘአምነ፡በዝንቱ፡ስምየ፡ይድኅን፡ወኢይትኃፈር፡በቅድሜየ፡ወኢይሬኢ፡ጢሰ፡ደይን፡ወእምኩሉ፡ዘተጽሕፈ፡ውስተ ፡መጽሐፈ፡ሕይወት፡ወእምዝንቱ፡ ጸሎት፡ዘተአመነ፡አነ፡እምሕሮ፡ወእሠሃሎ፡መሐልኩ፡በመንበርየ፡ልዑል፡መሐልኩ፡በማኅደርየ፡ንጹሕ፡መሐልኩ፡በርእስየ፡ወበማርያም፡ እምየ፡ መሐልኩ፡በቅዱሳን፡መላእክትየ፡አንሰ፡ኢይኄሱ፡ቃልየ፡ወኢይኤምፅ፡ ኪዳንየ፡በከመ፡አድኃንኮሙ፡ለቅዱሳን፡አርዳኢከ፡ከማሆሙ፡አድኅኖ፡ለገብርከ (የራስ ስም) ወካዕበ፡ይቤሎሙ፡ኢየሱስ፡ብፁዕ፡ዘእንበለ፡ዘንተ፡ጸሎተ፡ብፁዕ፡ዘተሐፅበ፡በዝንቱ፡ጸሎት፡ይከውን፡ኃይሉ፡ከመ፡ኮክሕ፡ብፁዕ፡ዘፆሮ፡ወዘዓነቆ፡በዝንቱ፡ጸሎት፡አይቅርብ፡ኀቤሁ፡ኩሉ፡መናፍስት፡ርኩሳን፡ወአልቦ፡ዘይክል፡ገሢሠ ፡ሥጋሁ፡ወነፍሱ፡ኀበ፡ሀለወት፡ዛቲ ጸሎት፡ኢይበውእ፡ውስቴታ፡ሕማም፡ ወፈጸንት፡ወሰይጣን፡ይሰደድ፡ወኢይቅረብ፡ኀበ፡ማኅደሩ፡ወሠራቂኒ፡ኢይክሀል፡ሠሪቀ፡ወጸላዒ፡ኢይክል፡አድክሞ፡ኃይሉ፡ወይባርክ፡ቤቶ፡ወውልዶ፡ወመላእክትኒ፡ኢይርኅቁ፡እምኔሁ፡ወትረ፡ወበረከተ፡ነቢያት፡ወሐዋርያት፡ይባእ፡ ውስተ፡ ቤቱ፡ወይምላዕ፡ ውስተ፡ ቤቱ፡መንፈሰ፡ እግዚአብሔር ፡ያዕርፍ፡ላዕሌሁ፡ወመንፈሰ ፡ሰይጣን፡ይርኃቅ፡እምኔሁ፡ወአንተሂ፡ዘንተ፡ጸሎተ፡ለእመ፡አንበብከ፡ወተአመንከ፡ኩሎ፡ይትከሀለከ፡ወዝንቱ፡ማየ፡ጸሎት፡ኢይትከዓው፡ዲበ፡ምድር፡እስመ፡ክቡር፡በአምሳለ፡ሥጋሁ፡ወደሙ፡ለክርስቶስ፡መንጽሔ፡ኃጢአት፡በሥጋ፡ወነፍስ፡ወዘንተ፡አንቢበከ፡ለእመ፡ተማኅንፀከ፡ወአማኅፀንከ፡ወተሐፀብከ፡ነፍሰከ፡ወሥጋከ፡ኀበ፡ፀርኒ፡ርግዘተ፡ኲናት፡ትመውእ፡ወታገርር፡ኩሎ፡ፀረከ፡ወጸላእተከ፡ወአልቦ፡ዘይቀውም፡በቅድሜከ፡ወይጥዓም፡ነገርከ፡ይቤ፡እግዚአብሔር ፡ለሊሁ፡መድኃኔ፡ዓለም፡በዝ፡ኩሉ፡አድኅኖ፡እምሥራይ፡ብእሲ፡ወብእሲት፡ለገብርከ፡እገሌ(የራስ ስም) እስመ፡ለከ፡ይደሉ፡ስብሐት፡ ወአኮቴት፡ለዓለመ፡ዓለም፡አሜን። ❇️ይህ ድንቅ ጸሎት እጅጉን መልካም የእግዚአብሔር የምሕረት ተአምር የሚያሳየን በአበው አባቶቻችን በብራና ተከትቦ ለትውልድ የተላለፈ ድንቅ አጭር መፍትሔ ሥራይ ወማእሠረ አጋንንት ነው። ፩፦አሐዱ ፫፦ጊዜ ይጸለይ፤ይጸሐፍ ለማለት ነው። ፯፦ሰባት ጊዜ ዓዲ፦ግን በማለት ይተርጎሙ። 👉ይህ ጸሎት 🌿ለመተት መከላከያ 🌿ለዓይነ ጥላ መከላከያ 🌿ለጠላት መከላከያ 🌿ለበረከት 🌿ለሠራቅያን 🌿ለዛር መንፈስ ማራቅያ 🌿ለነፍስም ለስጋም ማዳኛ ይሆናል። ❇️ገቢሩ ለጥምቀት ሲሆን #የእንቧጮ ተቀጽላ #የሥረ ብዙህ ሥር #ፀበለ ምስያጥ #ፀበለ ፍልፈል እነዚህን በአዲስ ሽክላ ዘፍዝፈው ጧት ጧት ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅ ፣ማጥመቅ ለሰባት ቀን ይሁን። 👉ዓዲ #በቀይ ቀለም ጽፈው አንገት ላይ ከምትታሰረው ድርሳነ ሚካኤል ጨምራችሁ ከትባችሁ ማሰር። ~ለቅዠት ~ለቡዳ ~ለሕልመ ለሊት ~ለህፃናት ለዓይነ ጥላ ይሆናል። 👉ዓዲ #በከርቤ ዕጣን እና በፀጉር ቅቤ ላይ ሰባት ጊዜ ለ ሶስት ጊዜ በመጸለይ ከርቤው ማታ ማታ መታጠን ቅቤው ጧት ጧት ለ ሶስት ቀን መቀባት ማታ መታጠብ። ~ትዳር ለገረገራቸው ~ሀብት ለገረገራቸው ~ፍርሃት ላለባቸው ~ለወር አበባ ሕመም 👉ዓዲ #በአንድ ሎሚ ውኃ፣ በሰባት ዘቢብ፣ አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ፣በትንሿ ማንኪያ የወርቅ በሜዳ ሥር፣አንድ የሾርባ ማንኪያ የአቶች ሥር እነዚህን አንድ ላይ በሩብ ኪሎ የጣዝማ ማር በመለወስ ፯ ጊዜ ጸልየው ለ ፫ ቀን ጧት ጧት በባዶ ሆድ መብላት። ~ለሆድ ሥራይ ~ለጨጓራ በሽታ ~ሆድ ለሚነፋ ~ለሰውነት ቁርጥማት ይሆልና። ❇️ይህ ድንቅ ጥበብ ከወደዳችሁት እንዲሁም ተጨማሪ መፍትሔ የምትሹ በ like እና በ comment ፍላጎታችሁን ማየት እፈልጋለሁ። 👉በሥራይ፣በመተት ታስረው ለሚሰቃዩ ውድ ኢትዮጵያውያን ይደርስ ዘንድ ሼር ማድረጎን አይርሱ። #ሻሎም ነኝ!!! ❤️የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ይፍ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

የትኛውም ሰው በዚህ ያልተቸገረ የለም ለምትቸገሩት ነገር የ እግዚአብሔር ጥበብ ይጠቀሙ ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም ለማንበብ አትሰልቹ በደንብ ተረዱ እወቁ ⏯#የሥራ ገርግር መንፈስ ⏯#የገበያ ገርግር መንፈስ ⏯#የሥራይ የተላከ መንፈስ ⏯#የትዳር ገርግር መንፈስ ⏯#የሀብት ገርግር መንፈስ ⏯#የዓይነ ጥላ መናፍስት ⏯#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ⏯#የሴት ዛር መንፈስ ⏯#የወንድ ዛር መንፈስ ⏯#በህልም እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ ⏯#የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት... ⏯#ሁለተኛ_ልጥፍ #በነገራችን_ላይ #በሽታዎች ሁሉ የሚመጡት #በአጋንንት_ጥቃት_መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው ⏩ የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዲያብሎስ ሁል ጊዜ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባል ። ⏩ የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር ማሰነካከል ነው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➡የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር 🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር 🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ⏩የገርጋሪ መናፍስቶች፦ 💠ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔹ትዳር እንዳንይዝ 🔹ልጅ እንዳንወልድ 🔹ሃብት እንዳናፈራ 🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን 🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር 🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔ከትምህርት ማሰናከል ➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል ➡የእንቅልፍ እጦት ➡ፍርሃት ➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል ➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➡ከስራ መባረር ↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት ↪መነጫነጭ ↪ራስ ምታት ↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ ↪ሀብት መገርገር ↪ስራ መገርገር ✅ጭንቀት መፍጠር ✅ለአደጋ መዳረግ ✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✅ከፍቅር አጋር ማጣላት 👉#መፍትሔ ⏯#የሽነት ቅርፊቱን ⏯#የሎልቅርፊቱን ⏯#የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል ⏯#የታሪገም(ድርሽት) ሥር እና ቅጠል ⏯#የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል ⏯#የዓጋም ሥርእና ቅጠል ⏯#የእጸ መናሄ ሥር ቅጠል እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ። በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እሻለው ⏩#ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ!! አድራሻ አፋር ሰመራ ነው ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ ☎️ 0942105543 ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይጎብኙ https://t.me/lehulummuftheal

#ሰላም #ፍቅር #ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ለልጆችዋ ይሁን! #ETHIOPIA #የሚጥል በሽታ (ኢፕሊፕሲ) በበርካታ ሚሊየኖች የሚገመቱ ሰዎችን የሚያስቸግር የማይጋባ ህመም መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፤ ኢፕሊፕሲ ወይም በዘልማድ የሚጥል በሽታ በሚል የሚታወቀውን የጤና እክል ነው። የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በሁሉም የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሰዎችን ሊጎዳ እንደሚችል የገለፀው ይህ የጤና ችግር በመላው ዓለም 50 ሚሊየን የሚሆኑ ሰዎችን እንደሚያሰቃይም ጠቅሷል። #ይህ በሽታ በድንገት ሳይታሰብ እንደአጋጣሚ ብዙ ሰው በተሰበሰበበት ሥፍራ በገበያ፣ በሠርግ ፣በልቅሶ እንዲሁም ሕዝቡ በርከት ብሎ በሚገኝበት ሥፍራና እና በሚመላለስበት ቦታ ላይ ሁሉ የሚጥል የሚያሳቅቅ እና የሚዘገንን አስነዋሪ ይሉኝታ ቢስ በሽታ ነው። #የሚጥል በሽታ በፍርሐት እና በድንጋጤም የሚከሰት በሽታ ነው። ይህ ሕመም ጠቅላላ የሠራ አካላቱን ሁሉ እያንዘፈዘፈ የሚገዝፍና የሚያንቀጠቀጥ አስቸጋሪ በሽታ ይሁን እንጂ ከጣለ በኃላ ከሩብ ሰዓት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ሊለቅ ይችላል። #የሚጥል በሽታ ሰውን በታመመ ጊዜ ሰውየው ታሞ ከወደቀበት ሲነሳ ያየው ሰው እንኳን ቢነግረው ሕመምተኛው ሁኔታውን ያስተባብላል እንጂ ምን እንደደረሰበት የማያውቅ እና የማይገነዘበው ሰው አለ። ሕመምተኛውን ሰውነቱን ሲቆስል ልብሱም በቆሻሻ ሲበከል በዚህ ዓይነት ምን ደርሶበት እንደነበረ ሊረዳው ይችል ይሆናል እንጂ! አንድ አንዱ በሽታ ደግሞ ዓይን የሚያስፈጥጥ እና ከማንም ሰው ጋራ የሚያጣላ እና የሚያጋጭ ልዩ ዓይነት በሽታም አለ። #የሚጥል በሽታ በትክክል በምን እንደሚከሰት ባይታወቅም ቅሉ! #አንደኛው አንጎላችን ክፍል ላይ በተለይ ደግሞ ኮርቴክስ የሚሉት ቦታ ላይ ችግር ከተነሳ፤ ለምሳሌ የደም መዘዋወር እዚያ ላይ ከቆመ፣ ወይም ደግሞ ባልታወቀ ምክንያት ተጎድቶ ጠባሳ ካለበት፣ ወይም ደግሞ ኢንፌክሽን የተጎዳ ከሆነ፣ ወይም እዚያው አንጎል ውስጥ የሚፈጠሩ እጢዎች ወይም ደግሞ ከሌላ የሰውነት ክፍላችን ወደዚያ ተዘዋውረው እዚያ ሊበቅሉ የሚችሉ እጢዎች የሚጥል በሽታ ሊያስነሱ ይችላሉ። #የሚጥል በሽታ በነርቭ መታወክ የተነሳ ተደጋጋሚ የሆነ በሰዉነት ላይ ማንቀጥቀጥን፣ የጡንቻ መገታተርን እና ማርገፍገፍን የሚያስከትል በሽታ ነዉ። የነርቭ መታወክ ሲጀምር የስሜት ህዋስት ላይ ለዉጥ ይከሰታል፣ የህሌና መሳት ወይም የባህሪ ለዉጥ ይስተዋላል። ይህም የሚሆነው በአንጎላችን ዉስጥ የምገኘዉ የኤለክትርክ ስርጭት ለአጭር ጊዜ ስለሚታወክ ነዉ። አንድ ሰዉ የምጥል በሽታ አለዉ ተብሎ የሚወሰነዉ የነርቭ መታወክ ቢያንስ ከሁለት እና ከዝያ በላይ ተደጋግሞ ሲከሰት ነዉ። # እንዲሁም በእርኩሳን መናፍስት በአየር አጋንንትም የሚከሰት ህመም እንደሆነም ሊቃውንት ይዘግባሉ። ዘመናዊ ህክምና ባያምንበትም ቅሉ! #በዘር እንደሚተላለፍም ብዙ ምሁራን በመዛግብታቸው ይዘግባሉ። #እኔ ግን እላለሁ የሚጥል በሽታ አልያም epilepsy እየተባለው የሚጠራው እጅግ መጥፎ እና አስቸጋሪ በሽታ ከክፉ መናፍስት ዘንዳ የሚመጣ ክፍ በሽታ ነው እላለሁ። ለዛውም በአየር አጋንንቶች ፣በዛር መናፍስቶች ለምሳሌ ያክል ሌጌዎን፣ጠቋር፣አዳልሞቴ፣ሰይፉጨንገር ...ወዘተ እየተባሉ በሚጠሩ መንፈስ እንዲሁም ከቤተሰብ በተዋረደ ከባድ የባዕድ አምልኮ ወይም የዛር አምልኮ አማካኝነትም ይከሰታል ብየ የማምን ሰው ነኝ። እነዚህ ክፉ መናፍስቶች ለመበቀል ሲፈልጉ ከልጅ ወደ ልጅ በመውረድ ይህ ክፉ በሽታ የሚጥል በሽታን ሁነው ይቆራኛሉ። #የሚጥል በሽታ መፍትሔ #በቅድምያ ይህንን ትልቅ በሽታ ለማስወገድ ወደ ፈጣሪያችን ቀና ብለን በየ እምነታችን በጸበልም ፣በቁርባንም፣በጾም ፣በጸሎት፣ በስግደትም፣በጥበብ አባቶችም ዘንዳ መፍትሔውን መሻት ትልቁ ተግባር ነው። እንዲሁም እዚህ ከስር የምለጥፍላችሁ ከዕጽዋት የሚቀመሙ የእግዚአብሔር ኃይልን የተላበሱ ችግርን ለመቅረፍ በተሰጣቸው ተፈጥሮአዊ ፀጋ በ ፈጣሪ እርዳታ ችግራችንን ይቀረፍልን ዘንድ በጥንቃቄ እንጠቀም። #የሚጥል በሽታ መፍትሔ #የወርቅ በሜዳ ሥር አንደኛው የሚያስነጥሰው የድንቹ ምስል ከስር ለጥፌላችኃለሁ። #ወርቅ በሜዳ ከ ሰኔ ጀምሮ እስከ ጥቅምት መጨረሻ አከባቢ ብቻ በቅሎ የሚቆይ ዕ ጽ ነው። ይህ ዕጽዋት ዘርፈ ጥቅም ያለው መልካም ዕጽዋት ነው።ወርቅ በሜዳ በቆላማ አከባቢ የሚገኝ ሥሩ ወደ ድንች የሚያደላ ቅጠለ ደካማ ዕጽ ነው። #ወርቅ በሜዳ ጥንቃቄ የሚሻ ዕጽ ነው በተለይ በእርጥቡ ሰውነት ቢያስነኩት የማሳከክ ስሜት የሚፈጥር ቢያሸቱት የማስነጠስ ኃይል ያለው ዕጽ ነው። ዓይን ባያስነኩት ይበጃል። #ወርቅ በሜዳ ለለምጽ፣ ለሥራይ፣ለስጋ ደዌ፣ለችፌ፣ለነቀርሳ፣ለዛር መንፈስ እና ለምምቡዳ መንፈስ ማስለቀቅያ የሚሆን ታላቅ እንደ ስሙ ወርቅ የሆነ ዕጵ ነው። #አጠቃቀም ፦የወርቅ በሜዳ ሥር አምጥተቅምው አድርቀው በደንብ ላም አድርገው በመደቆስ ነፍተው ስያበቁ! #በሚጣ በሽታ የታመመው ሰውየ በሽታው በሚጥለው ሰዓት የተዘጋጀው መድኃኒት በንጹህ ሻሽ በመቋጠር ውኃ ነከር አድርገው በግራ እና በቀኝ አፍንጫው ሶስት ሶስት ጠብታ በአጠቃላይ ስድስት ጠብታ መክተት ነው። በሚጥለው ሰዓት ሁሌም ሳያቋርጡ ሳይጥለውም አንድ ቀን እየዘለሉ በደረቁ ያሽቱት! #በአዘቦት ቀን አልያም የዘመናዊ መድኃኒት ለሚጠቀሙት ደግሞ ጧት እና ማታ መድኃኒቱ በንፁህ ሻሽ በመቋጠር በአፍንጫው ለ 30 ደቂቃ ያክል ያሽትተው። #ይህ ድርጊት አንድ ቀን እየዘለሉ ለ ሁለት ወር አከባቢ ይጠቀሙ።ይድናል ለህጻንም መጠኑ በመቀነስ ይሆናል። #እንዲሁም ከተዘጋጀው መድኃኒት በትንሿ ማንኪያ አንድ በመለካት በግማሽ ሊትር ወተት በማፍላት ጧት በባዶ ሆድ ይውሰዱ። ምግብ ሳይበሉ ለ 4 ሰዓታት ያክል ቆይተው ትኩስ ነገር ቀምሰው ምግብ ይውሰዱ። ይህ ለአዋቂ ሰው ብቻ ነው። ታድያ ትዕግስት የሚፈልግ መፍትሔ ነው!!! #ጥበብ እግዚአብሔር ነው። #እግዚአብሔርም ጥበብ የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው አድራሻ አፋር ክልል ነው ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ https://t.me/@mergetaf ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0921780146 የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/mergeta https://t.me/mergeta

#ዕፀ-መናሄ      #ሹታራ      #ሰንገኖ የአንድ ተክል ስም ናቸው:: #መካንነት ወይስ የዛር መንፈስ! #በዛር መንፈስ ምክንያት የፈጣሪ ልዩ የሆነው የሕይወት ጣዕም ልጅ መውለድን ላልቻሉ ሴት እህቶቻችን ይደርስ ዘንድ!መረጃውን እናካፍል:: ❇️ያለ ዕድሜ የሚመጣ መካንነት ወይም የሾተላይ መንፈስ፣ ልጅ የሚያስወርዳቸው፣ጽንሱ ልጅ ሁኖ እድገት ውስንነት ስያስከትል: ለሴት እህቶቻችን የሚሆን መፍትሔ። #መካንነት አልያም የሾተላይ መንፈስ :ልጅ ማስወረድ በብዙ እንስት እህቶቻችን የሚከሰት የዛር መንፈስ ጥላቻ ሲሆን።በአብዛኛው ጊዜ ከ 22-45 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴት እህቶቻችን የሚያጠቃ የዛር መንፈስ ሲሆን! 🙏🏾አብዛኛው የመካንነት የችግር መባባስ ምክንያቶች ከስር እንድተቀመጡ ቢሆንም ቅሉ ብዙ ሴቶች ያልተፈለገ እርግዝና ብለው የሚሉት ግን ፈጣሪ ፈልጎት የተረገዘ ልጅን ያለ አግባብ በተደጋጋሚ በተለያየ መንገድ  ከሁለት ሶስት አራት ጊዜ በላይ ስያስወርዱ የሚፈጠር ችግር ነው:: የመካንነት እና የሾተላይ መንፈስ ምልክቶች #👉የወር አበ ባ መጥቆር፣መዘግየት፣መብዛት #👉የማህጸን ፈሳሽ መብዛት #👉የማህጸን ውስጥ ዕጢ #👉የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን #👉ህልመ ለሊት(በህልም ከወንዶች ጋር ግኑኝነት)፣ #👉በህልም የሚያንቅ፣ የሚደፍር የዛር መንፈስ ካለ፣ #👉ትዳር መገርገር፣የወሲብ ጥላቻ፣ #👉የማህጸን ጫፍ ቁስለት፣ እና እብጠት፣ማሳከክ፣ #👉የጭን ቁርጥማት፣ልጅ ማስወረድ፣ከማህጸን ውጭ እርግዝና፣ #👉🏾በቀኝ ወገብ የመውጋት ስሜት #👉🏾የወሲብ ጥላቻ #👉🏾ከእንብርት በታች የህመም ስሜት 👆እነዚህ እና የመሳሰሉት ችግሮች ሴት ልጅ ላይ መካንነት የመፍጠር እድላቸው እጅግ በጣም ሰፊ ነው። 80% ከቤተሰብ በዘር አልያም በዛር አማካኝነት የመውረድ ዕድል አለው::        #🔷የመካንነት እና ለሾተላይ ፣ልጅ የሚያስወርድ መፍትሔ🔷 🌿የዕጸ መናሂ /ሰንገኖ፣ሸተራ /ይባላል። 👉ዕፀ መናሄ #በደቡብ ጋሞ፣በወላይታ፣በሰሜን ጎጃም፣በሸዋ መርሐ ቤቴ፣አውራጃ ውስጥ፣በቅሎ ይገኛል። በሰሜን ትግራይ በሽሬ አውራጃም ይገኛል።ተክሉ መጠነኛ ቁመት ያለው ዛፍ ሲሆን።ቅጠሉ ወደ ባህርዛፍ የሚሄድ አነስ ያለ ቅጠል ያለው ዕፅ ነው። 👉ይህ ዕጽ በርካታ መፍትሔዎች የያዘ ዕጽ ሲሆን ለሆድ በሽታ፣ለነቀርሳ፣ለአስም፣ለራስ ህመም፣ለቆዳ በሽታ፣ ለመሳሰሉት መፍትሔ  የሚሆን ዕጽ ነው። ❤️አጠቃቀም❤️ #የዕፀ መናሄ የሥሩ ቅርፊት በንጽህና በማዘጋጀት አድርቀው ወቅጠው በወንፊት በመንፋት ጧት በባዶ ሆድ በሾርባ  ማንኪያ ደምድመው አንድ በመለካት ጧት በባዶ ሆድ በግማሽ ሊትር ወተት በደንብ አፍልተው ቀዝቀዝ ሲል መጠጣት። ይህ ድርጊት ለ 3 ቀን ይከውኑ:: 👉ጾም እስከ 7 ሰዓት ከዛ ምግብ ይመገቡ። 👉የአልኮል መጠጥ፣ተልባ፣ጥሬ ስጋ ይከለክላል። 👉የሚቆረጥበት ቀን ማክሰኞ ጧት ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ነው። እሙን መፍትሔ ነው ይጠቀሙበት። ❤️የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ነው ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ https://t.me/@mergetaf ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0921780146 የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/mergeta https://t.me/mergeta

#ዕፀ-መናሄ #ሹታራ #ሰንገኖ የአንድ ተክል ስም ናቸው:: #መካንነት ወይስ የዛር መንፈስ! #በዛር መንፈስ ምክንያት የፈጣሪ ልዩ የሆነው የሕይወት ጣዕም ልጅ መውለድን ላልቻሉ ሴት እህቶቻችን ይደርስ ዘንድ!መረጃውን እናካፍል:: ❇️ያለ ዕድሜ የሚመጣ መካንነት ወይም የሾተላይ መንፈስ፣ ልጅ የሚያስወርዳቸው፣ጽንሱ ልጅ ሁኖ እድገት ውስንነት ስያስከትል: ለሴት እህቶቻችን የሚሆን መፍትሔ። #መካንነት አልያም የሾተላይ መንፈስ :ልጅ ማስወረድ በብዙ እንስት እህቶቻችን የሚከሰት የዛር መንፈስ ጥላቻ ሲሆን።በአብዛኛው ጊዜ ከ 22-45 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴት እህቶቻችን የሚያጠቃ የዛር መንፈስ ሲሆን! 🙏🏾አብዛኛው የመካንነት የችግር መባባስ ምክንያቶች ከስር እንድተቀመጡ ቢሆንም ቅሉ ብዙ ሴቶች ያልተፈለገ እርግዝና ብለው የሚሉት ግን ፈጣሪ ፈልጎት የተረገዘ ልጅን ያለ አግባብ በተደጋጋሚ በተለያየ መንገድ ከሁለት ሶስት አራት ጊዜ በላይ ስያስወርዱ የሚፈጠር ችግር ነው:: የመካንነት እና የሾተላይ መንፈስ ምልክቶች #👉የወር አበ ባ መጥቆር፣መዘግየት፣መብዛት #👉የማህጸን ፈሳሽ መብዛት #👉የማህጸን ውስጥ ዕጢ #👉የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን #👉ህልመ ለሊት(በህልም ከወንዶች ጋር ግኑኝነት)፣ #👉በህልም የሚያንቅ፣ የሚደፍር የዛር መንፈስ ካለ፣ #👉ትዳር መገርገር፣የወሲብ ጥላቻ፣ #👉የማህጸን ጫፍ ቁስለት፣ እና እብጠት፣ማሳከክ፣ #👉የጭን ቁርጥማት፣ልጅ ማስወረድ፣ከማህጸን ውጭ እርግዝና፣ #👉🏾በቀኝ ወገብ የመውጋት ስሜት #👉🏾የወሲብ ጥላቻ #👉🏾ከእንብርት በታች የህመም ስሜት 👆እነዚህ እና የመሳሰሉት ችግሮች ሴት ልጅ ላይ መካንነት የመፍጠር እድላቸው እጅግ በጣም ሰፊ ነው። 80% ከቤተሰብ በዘር አልያም በዛር አማካኝነት የመውረድ ዕድል አለው:: #🔷የመካንነት እና ለሾተላይ ፣ልጅ የሚያስወርድ መፍትሔ🔷 🌿የዕጸ መናሂ /ሰንገኖ፣ሸተራ /ይባላል። 👉ዕፀ መናሄ #በደቡብ ጋሞ፣በወላይታ፣በሰሜን ጎጃም፣በሸዋ መርሐ ቤቴ፣አውራጃ ውስጥ፣በቅሎ ይገኛል። በሰሜን ትግራይ በሽሬ አውራጃም ይገኛል።ተክሉ መጠነኛ ቁመት ያለው ዛፍ ሲሆን።ቅጠሉ ወደ ባህርዛፍ የሚሄድ አነስ ያለ ቅጠል ያለው ዕፅ ነው። 👉ይህ ዕጽ በርካታ መፍትሔዎች የያዘ ዕጽ ሲሆን ለሆድ በሽታ፣ለነቀርሳ፣ለአስም፣ለራስ ህመም፣ለቆዳ በሽታ፣ ለመሳሰሉት መፍትሔ የሚሆን ዕጽ ነው። ❤️አጠቃቀም❤️ #የዕፀ መናሄ የሥሩ ቅርፊት በንጽህና በማዘጋጀት አድርቀው ወቅጠው በወንፊት በመንፋት ጧት በባዶ ሆድ በሾርባ ማንኪያ ደምድመው አንድ በመለካት ጧት በባዶ ሆድ በግማሽ ሊትር ወተት በደንብ አፍልተው ቀዝቀዝ ሲል መጠጣት። ይህ ድርጊት ለ 3 ቀን ይከውኑ:: 👉ጾም እስከ 7 ሰዓት ከዛ ምግብ ይመገቡ። 👉የአልኮል መጠጥ፣ተልባ፣ጥሬ ስጋ ይከለክላል። 👉የሚቆረጥበት ቀን ማክሰኞ ጧት ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ነው። እሙን መፍትሔ ነው ይጠቀሙበት። ❤️የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ነው ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ https://t.me/@mergetaf ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0921780146 የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/mergeta https://t.me/mergeta

ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ነው ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ https://t.me/@mergetaf ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0921780146 የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/mergeta https://t.me/mergeta

#በቅንነት_ሸር_ሽር_ያድርጉ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል) #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአገም ስሩንና(ተቀፅላውን) #የግራዋ ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉነ # አበዛጣ(የአሽኮኮ ጎመን) #የጤናዳም ፍሬናቅጠል #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው

ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ነው ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ https://t.me/@mergetaf ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0921780146 የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/mergeta https://t.me/mergeta