171Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
ታክሲ ውስጥ ሰው የምታሙ ሰዎች ግን ምን አለበት ፈጠን ፈጠን ብላችሁ ብታወሩ
ታሪኩ ሳልጨርስ መውረድ እየደበረኝ ነው
😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Frinds
የካርድ ብር ጠሮብህ ከውጪ የመጣው አጎትህ
የተቸገሩ ወገኖቼን መርዳት እፈልጋለው ሲል
#ቅርብ_ካለ_ሰው_መጀመር ትችላለህ
😆😂🤣
Join👉 🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Frinds
ስማቸው በ A,B,C,D,E,F,G,H,I,J,K,L,M, N,O,P,Q,R,S,T,U,V,W,X,Y,Z የሚጀምሩ
ሰዎችን #አላምንም
🆔 @aybalem_ende
አምሽቼ ቤት ስገባ ግቤያችን ያሉት ተካራዮች ፓንቶች እንዳለ ተሰጥተዋል አሃ #የሰንደቃላማ ቀን መሆኑ ነው🤔
🆔 @aybalem_ende
ለቅሶ ቤት ሄጄ ለሶስተኛ ጊዜ ምግብ ሳስጨምር አይተው....
#ማነህ_ወንድም ሟች ራሱ እንዳንተ ቢበላ አይሞትም ነበር😳😂😜
🆔 @aybalem_ende