cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ምን ልታዘዝ አዲስ ?

የምን ሙያ ባለቤት ናት? -የዲሽሥራ -የምጣድሥራ -የፍሪጅ ጥገና ከኛጋር ለመስራት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፣ይመዝገቡ፣0919409449/0991116811

Більше
Ефіопія4 175Амхарська3 247Категорія не вказана
Рекламні дописи
4 181
Підписники
Немає даних24 години
-97 днів
-6630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
የፊልም ባለሙያ ነበርኩ ...3ሚሊዮን ውጦ እንደ ቤርሙዳ ፀጥ ሲል? ቤተክርስቲያን ደጁ እንደረገጥኩ.#ethiopia #young#struggle#hope#story

በዚህ ቪዲዮስኬት ላይ ለመድረስ በምታረጉት ጉዞ ውስጥኪሳራ የሚባልነገር እንደሌለየሚያሳይ እና እናንተ መጣራችሁን እስካላቆማችሁ ፈጣሪእናንተን ባሰባችሁት መንገድ ሳይሆን ለናንተ የሚያስፈልጋችሁን እየሰጠ ተስፈችሁን እንዴት እያለመለመው እየባረካችሁ እንደሚሄድ ታዩበታላችሁ። In this video,you will see that there is no such thing as loss in your journey to achieve success,and if you don't stop striving, you will see how the creator will bless you by giving you what you need, not in the way you thought. #story #successful #personal #inspiring#hardwork #struggles # besentu #ebs #film #motivational #lifestyle #obstacles #dremes #lessonablestory #young #empowerment #amharicmovies2022 #abelbirhanu #donkeytube#ድንቅልጆች

Показати все...
ይህን ቪዲዮ ትምህርት ሚንስቴር በጭራሽ ማየት የለበትም (#ድንቅልጆች #school #teenagers #ministry #grade12exam #family #hope)

የኔ ባልሆነ ውጤት አፍራለሁኝ፣ ፎርጂድ ውጤትቢጣራ -----ስንት ባለስልጣናች ኮርጀው ዛሬ __#comedyeshetu #besentu#ebs#seifu_fantahun #ethiopiantiktok #kana tv#dawitdreamslifesuccusscoach #mezmur #motivation

1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
1
01:37
Відео недоступнеДивитись в Telegram
37.12 MB
የፅዳት አገልግሎት ያስፈልግዎታል? ምን ልታዘዝ አዲስ ከሚሰጠው ባለሞያ የማገናኘት አገልግሎት ጎን ለጎን ዘመናዊ የፅዳት መሳሪያዎችን አስመጥቶ ከሰለጠኑ ምርጥ ምርጥ ባለሞያዎች ጋር በማዋሃድ ለተለያዩ ዘርፎች ጥራቱን የጠበቀ ዘመናዊ የፅዳት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሲያበስር በደስታ ነው። የቤት እና የቢሮ ፅዳት የመነቸከ ሴራሚክስ ሶፋ፣ ምንጣፍ እና መጋረጃዎች የውሃ ታንከሮች የህንፃ መስኮቶች አዲስ ያለቁ ህንፃዎችን ማፅዳት ለፋብሪካዎች ፣ ሆቴሎች እና ለሌሎችም ዘርፎች ዘመናዊ የፅዳት አገልግሎቶችን እንሰጣለን። በዘመናዊ መሳሪያዎቻችን ታግዘን በምንሰጠው ምርጥ የፅዳት አገልግሎት ከልብዎ ይረካሉ። ጥራቱን በጠበቀው ፈጣን አገልግሎታችን ከልብ ይደሰታሉ። 625 ወይም 0919409449 ላይ ይደውሉልን።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ምን አይነት ባለሞያ ያስፈልግዎታል? ምን ልታዘዝ አዲስ ሁሉንም አይነት ባለሞያ እና አገልግሎት ሲያስፈልግዎት ሳይወጡ ሳይወርዱ በቤትዎ ሆነው በቀላሉ ማግኘት የሚችሉበት የስልክ መተግበሪያ እንዲሁም 625 አጭር የስልክ መስመር ይዞላቹ መጥቷል። - የቤት ፅዳት - የምንጣፍ ፅዳት - የቧንቧ ስራ - ኤሌክትሪሽያን - የልብስ ማሽን እና ፍሪጅ ጥገና - የምግብ ዝግጅት - የቀብር አስፈፃሚ - የተዘጋ ፍሳሽ መክፈት እነዚህን እና ሌሎችም ከ30 በላይ የሚሆኑ ዘርፎች ውስጥ አገልግሎት የሚሰጧቹ ምርጥ ምርጥ ባለሞያዎች እና ተቋማት አዘጋጅተንላችኋል ከእርሶ የሚጠበቀው 625 ላይ ደውለው ላኩልን ማለት ብቻ ነው። እኛ ምን ልታዘዝ አዲሶች ነን ሃሳብዎን እኛ ላይ ጥለው እፎይ ይበሉ። ለበለጠ መረጃ 625 ወይም 0919409449 ላይ ይደውሉልን። Telegram - t.me/yetebeb_amd
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.