cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ Orthodox tewahdo

ስለ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች፣ትምሀርት፣ ስለ አበው ታሪክ፣ ምስለ አድኖ፣ መንፈሳዊ ግጥሞች እና የመፀሀፍ ቅዱስ ጥቅስ እኛ ጋር ያገኛሉ ለማንኛውም አስተያየት @beteremuse5 ላይ ይላኩልን

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
149
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

" ቅዱስ አባታችንን " ይህንን ግፍ አለም ሁሉ ይመልከተው ሼር / SHARE አድርጉት ‼️ • ፖሊሶች ቢሮአቸው ድርስ ሆነው • ሰድበዋቸዋል ! • አመናጭቀዋቸዋል ! • አንገላቷቸዋል ! • ማዘዝ አይለችሉም • መናገር አይችሉም • መግለጫ ማውጣት አይችሉም ! • በቁም ታስረዋል ! የሲኖዶሱን ቢሮ ፖሊሶች ወደ ቃሊት እስርቤትነት ቀይረውታል ! ቪዲዮውን Download አድርገው ስሙት ! ትንሽ ሳንቲም ናት ! 💵 Data Package ካላቹ 1.30 💵 Mobile Data ከሆነ 2.20 ብር ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ‼️ ኦርቶዶክስ አደጋ ላይ ነች ‼️ ይህንን ግፍ አለም ሁሉ ይመልከተው ሼር / SHARE አድርጉት ‼️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💚 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💚 💛 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💛 ❤️ •✥• @Z_TEWODROS •✥•❤
Показати все...
3.67 MB
✟ብር እና ወርቅ✟ ብር እና ወርቅ ሳይዙ ዓለማትን ዞሩ ቅዱሳን ሐዋርያት ቃሉን እየዘሩ ሙታን እያስነሡ ድውያን ፈወሱ ሥሙን ብቻ ይዘው ሥሙን ብቻ ይዘው ታምነው በንጉሡ ከቀራጩ መደብ ከሐጢዓት ገበታ ከጥብርያዶስ ባሕር ከጠራቸው ጌታ ስሙን ተሸክመው ቃሉን መሰከሩ በመንፈሥ ቅዱስ ሐይል ድንቅን እየሠሩ አዝ______________________ የነገሥታቱን ቃል ዛቻውን ሳይፈሩ የመንግስቱን ወንጌል ለዓለም አስተማሩ ይሻለናል አሉ ማድላት ለእግዚአብሔር ለሠው ከመታዘዝ ዘለዓለም ለማይኖር አዝ______________________ ቆዳቸው ተገፎ በሠይፍ ተሰየፉ ስለ ጌታ ፍቅር በመከራ አለፉ የድንጋዩን ናዳ የእሣቱን ነበልባል የጀርባን ግርፋት በዕምነት ታግሰዋል አዝ______________________ ሥደት ነው መከራ ረሐብ ነው ወይስ ጥም ከክርስቶስ ወንጌል ከእውነት የሚያስቆም በእርሱ ስለአመኑ በጽድቅ ተጋደሉ ደግሞም በእርሱ በላይ እንዳለ በቃሉ አዝ_______________________ በዙርያችን ከበው ካሉ እንደ ደመና እነርሱን እያሰብን በእምነት እንጽና በእውነት እንደኖሩ መሥለው ክርስቶስን እኛም በኑሮአችን እንምሰል እነሱን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ ! #join_share -------- @dnzema -------- -------- @dnzema -------- -------- @dnzema -------- ✥
Показати все...
Unknown artist - Track 4 16k.m4a8.03 KB
🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏 #ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ገብረ መንፈሰ ቅዱስ ተአምርህ ተሰምቷል ዝቃላ ካላየሁ ምድረ ከብድን ይላል በክርስቲያኖች ልብ ታገድሎህ አበራ ዝጊቲም አየንህ ድንቅ ስትሰራ 📀 #አዲስ_ዝማሬ 📀 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ #2013 ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ ! #join_share 👉 @z_tewodros 👉 @z_tewodros 👉 @z_tewodros
Показати все...
ገብረ መንፈስ ቅዱስ.mp33.77 MB
✞ ገጼን አማትቤ ገጼን አማትቤ ልጀምር ውዳሴ በትምህርተ መስቀል በስመ ሥላሴ ይርቃል ከጎኔ ጠላት ዳቢሎስ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ከትቢያ ከአፈር አንስቶ የሰራኝ በአፉም እስትንፋስ ህይወትን ያደለኝ የሥላሴ ስራ ድንቅ ነው ጥበቡ ከአይምሮ በላይ ነው የእግዚአብሔር ሀሳቡ አዝ_________________ እክህደከ ሰይጣን ጠላቴን ክጃለው ለዚህም ምስክር ማርያም ናት ብያለው በቤተክርስትያን ቆሜ በመቅደሱ ለቅድስት ሥላሴ ዘመርኩ ለንጉሱ አዝ_________________ አልነበረም ዘመን እሱ ያል ነበረበት ዳግመኛም አይኖርም እርሱ ማይኖርበት የህይወቴ ጣእም ክብርና ሞገሴ የማይሾሙት ንጉስ ዘላለም ሥላሴ አዝ_________________ ኪሩቤል ሱራፌል ኃይላት ሊቃናት መናብርት ስልጣናት ቆመው በአንድ ነት ያላንዳች ዝምታ ይሉታል በክብር ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር 🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ ! #join_share 👉 @z_tewodros 👉 @z_tewodros 👉 @z_tewodros
Показати все...
እመቤታችን_በቀኝ_ቆማለች_መዝሙረ_ዳዊት_በቴሌግራም.mp38.29 MB
#እናቴ_እመቤቴ እናቴ እመቤቴ የማትጠፊው ከአፌ /2/ በረከቴ አንቺ ነሽ የመስቀል ስር ትርፌ /2/ አምላኬ ሸልሞኝ ለዘለአለም ያዝኩሽ ጌታን የማይብሽ ብሌኔ አደረኩሽ በልቤ ላይ ይፍሰስ የፍቅርሽ ጸዳሉ የሚጣፍጥ ስምሽ መድኃኒት ለሁሉ ተወዳጁን ልጅሽ ጸጋውን ያብዛልኝ እድሜ እስኪፈጸም ለክብርሽ እንድቀኝ #አዝ ነፍሴ እንዳትጎዳ እንዳትቀር ባክና ብርታት ሆኖልኛል የስምሽ ምስጋና እኖራለው ገና ንኢ ንኢ ስልሽ ክብሬ ነሽ ጌጤ ነሽ ከአፍ የማልነጥልሽ #አዝ ሲነጋም ጠራሁሽ ሲመሽም ጠራሁሽ ስዕልሽ ፊት ቆሜ ሰአሊ ለነ እያልኩሽ አሜን የምልብሽ መነጋገሪያዬ የአማኑኤል እናት አንቺ ነሽ ቋንቋዬ #አዝ መች በስጋ ጥበብ ሰው ላንቺ ይቀኛል ከአምላክ ካልተላከ ከፊትሽ ይቆማል አንቺን ማመስገኔ አንቺን ማወደሴ በልቡ ያሰበሽ ፈቅዶ ነው ሥላሴ #አዝ ብዙ ተቀብዬ ጥቂት አልዘምርም ለእናትነት ፍቅርሽ ከቶ ዝም አልልም እኔን በእደ ፍቁርሽ የምትባርኪ ኦ ምልይተ ጸጋ ድንግል ሰላም እለኪ t.me/dnzema #አዲስ_መዝሙር° በሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ ! #join_share -------- @dnzema -------- -------- @dnzema -------- -------- @dnzema -------- ✥
Показати все...
ማኅቶት_ቲዩብ_Mahtot_Tube_አዲስ_ዝማሬ_እናቴ_እመቤቴ_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ.m4a7.00 MB
ትላንት ምሽት የመለያየት፣ የጥላቻ፣ የዘረኝነት፣ የመገዳደል፣ ክፉ መንፈስ ወደቀ። ፍቅር አንድነት፣ ኢትዮጵያዊነት፣ በቃሊቲ፣ ምድር ከመቶ ሺ ህዝብ በላይ በተሰበሰበበት በነጋሪትና በመለከት፣ድምጽ ታወጀ። ይህንን ኦርቶዶክሳዊ የህዝብ ማዕበል ማን ሊያቆመው ይችላል??በእውነት ይህንን አይቶ ሼር የማያደርግ ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን????? የቃሊቲ ገብርኤል ማህበረ ካህናትና ወጣቶች በእውነት ዘመናችሁ ይባረክ። @z_tewodros
Показати все...
6.71 MB
​​​​በሰሞነ ሕማማት የሚጸለዩት እና የማይጸለዩት ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው? ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አድርሱ አሳውቁ! ከነገ ጀምሮ የጌታችንን ሕማም የምናስብበት ሰሞን ነው። እንደ ቅድስት ቤተ-ክርስትያናችን ሥርዓት በዚህ በሰሞነ ሕማማት የምንጸልያቸውና ለጊዜው የምንታቀባቸው ጸሎቶች አሉ። 👉 በሰሞነ ሕማማት የምንጸልያቸው ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው? በሰሞነ ሕማማት አጥብቀን የምንጸልያቸው ጸሎቶች ውዳሴ ማርያም:ዳዊት: ሰይፈ ሥላሴ:ሰይፈ መለኮት:ድርሳነ ማሕየዊ ውዳሴ አምላክ ናቸው። እመቤታችን ድንግል ማርያም በዚህ በሰሞነ ሕማም በልጅዋ ምክንያት ብዙ እንግልት ስለደረሰባት የእሷን ምስጋ የሆነውን ውዳሴ ማርያም አናስታጉልም። ውዳሴ ማርያም ማመስገኛ መማጸኛ ስለሆነ እንጸልያለን። ምክንያቱም በዚህ በሰሞነ ሕማማት መከራ ተቀብሎ ሞቶ ሕይወቱን የሰጠንን ጌታ በሥጋ ወልዳለችን በውዳሴዋ እናስባታለን። የቅዱስ ዳዊት ድርሰት የሆነው ታላቁ መዝሙረ ዳዊት በትንቢት ክፍሉ ስለ ጌታችን ሕማም ስቃይ እና ሞት የሚናገርና በዳዊት ምስጋና በምድር የሰው ልጆች በሰማይ ቅዱሳን መላእክት ስለሚያመሰግኑ እንጸልየዋለን። ሰይፈ ሥላሴ ከሦስቱ አካላት እግዚአብሔር ወልድን የሚያመሰግን አምላክነቱን የሚመሰክር እና የሚመሰጥር በመሆኑ እንጸልየዋለን። ሰይፈ መለኮት ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ስለ ምስጢረ መለኮት እና ስለ ጌታችን አምላክነት ስለሚናገር እንጸልየዋለን። ድርሳነ ማሕየዊ በቅዱስ ዮሐንስ ወልደ-ነጎድጓድ የዓይን እማኝነት እና የቃል ምስክርነት የተጻፈና የጌታችንን መከራ ስቃይ እንግልት እና ሞት በልዩ ሁኔታ የሚናገር በመሆኑ ልክ እንደ ውዳሴ ማርየም የየእለት/የየቀን ስላለው ብንጸልየው በዓይነ ሕሊና ቀራንዮ ወሰዶ በነፍሳችን የጌታችንን ሰማያዊ ውለታ የሚስልብንና በመጸለያችን ልዩ ጸጋና ክብር የሚያሰጥ የቃል-ኪዳን ጸሎት በመሆኑ በዚህ በሰሞነ ሕማማት ብንጸልየው እጅጉን እንጠቀምበታለን። ውዳሴ አምላክም የጌታችን ምስጋና በመሆኑ መጸለይ እንችላለን። 👉 በሰሞነ ሕማማት የማይጸለዩት ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው? በሰሞነ ሕማማት የማይጸለዩትን ጸሎቶች ጠቅለል አድርገን ስናያቸው ድርሳኛት ገድላት እና መልካ መልኮች ናቸው። ይህም የሆነው በሰሞነ ሕማማት ጌታችን ለእኛ ለሰው ልጆች ብሎ የተቀበላቸውን ስቃይ እና መከራ ሞት የምናስብበት እና የምናለቅስበት እንጂ ሌሎቹን በድርሳናቸው በገድላቸው በመልካቸው የምናመሰግንበት ጊዜ ስላልሆነ ነው። በተረፈ በዚህ በሰሞነ ሕማማት ለራሳችሁ ለሀገራችሁ ብቻ አትጸልዩ ለዓለም ሕዝብ ለአሕዛብ በሙሉ ጸልዩ። ምክንያቱም ለእነሱ የመጣ ሰማያዊ ቁጣ በቀጥታም በተዘዋዋሪም ለእኛም ይተርፋልና። እንዲህ ያስጨነቀን መግቢያ መውጫ የከለከለን ቤተ-ክርስትያናችንን ያዘጋብን ወረርሽን ከእነሱ ለእኛ የተረፈን ነው። ስለዚህ እነሱ ሲለበለቡ እኛ መቃጠላችን እነሱ ሲሰበሩ እኛ ወለም ማለታችን እነሱ ሲሞቱ ሞት ደጃፋችን መቆምን በማሰብ ለእነሱም እንጸልይ። የእነሱ መከራ ሲርቅ ነው የኛም የሚርቀው። 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Показати все...