cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የነቢዩ ወዳጆች

ሀቅን እንጂ ሰዎችን አትከተል!! በዚህ ቻናል የሚሰጠው 👇👇 ~>ኢስላማዊ ትምህርቶች ~>የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ~> የሶሀቦችና የነቢያት ታሪክ ብልህ ማለት በዚህች ዱንያ እያለ ነፍሱን የተሳሰበና ለቀጣይኛው አለም(ለአኼራ) የሰራና የለፋ ነው። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት ለአስተያየት ወይም ሀሳብ በ @MadihuResull Create November 12-2021

Більше
Рекламні дописи
8 291
Підписники
+624 години
+4237 днів
+1 31630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#لله_تعلى በኒ አደም የተፈጠረው ለታላቅ ፈተና ነው:: መልኩና መጠኑ ይለያይ ይሆናል እንጂ ፈተና የሌለበት አንድም ሰው የለም:: ጃሂል ይሁን ዓሊም ፥ ወልይ ይሁን ነብይ ፥ ጤናማ  ይሁን ህመምተኛ  ፥ ድሀ ሆነ ሀብታም ሁሉም ፈተና ላይ ነው:: ከፊሉ በተለያዩ ችግሮች ሲፈተን ሌላው በሀብት በስልጣን ወይም በድህነት አንዱ በጤናው ወይም በሚወደው ሰው ጤና ማጣት ወይም ሞ ት ይፈተናል:: በእለት እለት እንቅስቃሴያችን ውስጥ ሁሉ መልከ ብዙ ፈተናዎች አሉ:: ሩሓችን ከጀሰዳችን ወጥቶ ከዚህች ምድር እስክንሰናበት ድረስ ፈተናው ይቀጥላል:: በቃ ፈተናውን አልፌያለው የሚባል ነገር የለም:: ሁሌም ከነብስያና ሸይጣን እየታገልን በኢማንና በሶብር የዱንያን ፈተና ለማለፍ መታገል ለዘላለማዊው አለም ስኬት ወሳኝ ነው:: ኢላሂ ደካማ ባሮች ነን መሸከም የማንችለውን አይነት ፈተና  አትፈትነን🤲 خميس مبارك 💚🍀🫶 بنت عبدرية........💜
Показати все...
1🥰 1
ኢማም ሐሰኑል በስሪን رحمه الله አንድ ሰው ጠየቃቸው: "ያ ኢማም! ሁልጊዜ ስናጠፋና ሐጢያት ውስጥ ስንወድቅ በተደጋጋሚ ጌታችን እንዲምረን መጠየቃችን ሊያሳፍረን አይገባምን?" አላቸው። ኢማሙም: "ልናፍር ይገባ የነበረው ምህረቱን ስንጠይቀው ሳይሆን ወንጀሉን ስንሰራው ነበር። ምህረቱን ለመጠየቅ እንድናፍር የሚፈልገው ሰይጣን ብቻ ነው። ስለዚህ ልጄ አላህን በተደጋጋሚ መሓርታ ለመጠየቅ አትድከም!" በማለት መለሱለት። 😊❤️ አላህዬ በደጃፉ ከመመላለስ አያድክመን! 🤲🏽 የዙልሒጃ ቀናቶችን ለመቀበል ዝግጅታችን ምን ይመስላል? #መልካም_ኸሚስ ❤️ @yenebiyu_wedajoch @yenebiyu_wedajoch
Показати все...
6
01:01
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
0.47 KB
ሀ) ዋህሺ ረ.አ
ሐ) ቢላል ረ.አ
ለ) ዘይድ ረ.አ
መ) ሰአድ ረ.አ
ረ) ለጥየቄው መልስ የለም
🤩ጆይን በማድርግ ቤተሰብ ይሁን🤩
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ! ፡ ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን ተወጣ... : ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ። 😱 Open||ክፈት
Показати все...
😱💌 Open || ክፈት 💌😱
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ! ፡ ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን ተወጣ... : ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ። 😱 Open||ክፈት
Показати все...
😱💌 Open || ክፈት 💌😱
01:01
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
0.47 KB
ሀ) ዋህሺ ረ.አ
ሐ) ቢላል ረ.አ
ለ) ዘይድ ረ.አ
መ) ሰአድ ረ.አ
ረ) ለጥየቄው መልስ የለም
🤩ጆይን በማድርግ ቤተሰብ ይሁን🤩
ይቅርታ ያሎት ቀሪ ሀሰና አነስተኛ ነው እባክዎት ኢስቲግፋር ያብዙ 😢😭 @yenebiyu_wedajoch
Показати все...
💔 6😭 6
01:01
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
0.47 KB
ሀ) ዋህሺ ረ.አ
ሐ) ቢላል ረ.አ
ለ) ዘይድ ረ.አ
መ) ሰአድ ረ.አ
ረ) ለጥየቄው መልስ የለም
🤩ጆይን በማድርግ ቤተሰብ ይሁን🤩