cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Mizan tube

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
859
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from Ikhlas Tube
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እነሆ ጀመዓችን 1 ተብሎ ከተመሰረተ 6 ዓመታትን አስቆጠረ ፣ ከብዙ ፈተናዎች ፣ ከብዙ ድንቅ ግዜያት ፣ ከብዙ ለጋነት እና በሳልነት ፣ በከብዙ ውጣ ውረድ ፣ ከብዙ ደስታና ሀዘን ፣ ከብዙ ትዝታ ጋር 6አመታትን አስቆጠረ አላህ ለ7 ፣ ለ8 ፣ ለ9 ፣ ለ10 ፣ ለ ...........ያድርሰን "ኢኽላስ ጀመዓ ፣ የኡማው ኻዲም" 👉 @IkhlassTube
Показати все...
Repost from Ikhlas Tube
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ነገ ጁመዓ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ህጋዊው መጅሊስ በፕሬዝዳንቱ በሀጅ ኡመር እድሪስ አማካኝነት መግለጫ ይሰጣል። 👉 @IkhlassTube
Показати все...
Показати все...
ወሓቢያ ወደቡጢ የቀየሩት የሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ንግግር ምን ይሆን ? ሙሉ ቪዲዮ

ቆርጦ ቆራርጦ ያዛቡትን ሙሉ ሳይቆረጥ ሙሉ ቪዲዮ ቆርጦ ቀጥል የወሓቢያ መረጃ የማዛባት ስልት || ዉይይት መፍራት ትልቁ ምክንያት ቡጢ ነው ብለው ያሉበት የቀሩት ንግግር .......

Показати все...
"የአህመዲን ጀበል እስልምና የሚፃረሩ አደገኛ ምልከታዎች" ክፍል 1

አቶ አህመዲን ጀበል የነብዩ ሰዐወ ኸሊፋዎች ላይ የቀጣጠፈዉ ሰነድ ሌላቸዉ ሀዲሶች ፣የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የዲን/የሀይማኖት ተቋም የሆነው መጅሊስ የሀይማኖት ተቋም አይደለም የሚል የተንሸዋረረ አረዳድ ፣ ኡለማዕ ማነወር እንደሚቻል ፣ትልቁ ነዉር ደግሞ ...

01:37
Відео недоступнеДивитись в Telegram
12.43 MB
Repost from Ikhlas Tube
ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ Watch "#ሳሉ_በሃያት አዲስ የህብረት ነሺዳ የሙፍቲ ነኝ ምእራፍ 3 @AL Faruq Tube" on YouTube https://youtu.be/A6BxffBQQoQ
Показати все...
#ሳሉ_በሃያት || አዲስ የህብረት ነሺዳ || የሙፍቲ ነኝ ምእራፍ 3 @AL Faruq Tube

☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩየYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||

https://www.youtube.com/c/ALFaruqTubeየፌስቡክ

ገፅ ...

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ዛሬ የሐገራችንን ትልቅ አሊም አጣን  : "اللهم إغفر له و إرحمه و عافه و اعف عنه و أكرم نزله ، ووسع مدخله و أغسله بالماء و الثلج و البرد ، و نقه من الخطاياكما ينقى الثوب الأبيض من الدنس ، وأبدله دارا خيرا من داره ، وأهلا خيرا من أهله ، وزوجا خيرا من زوجه و أدخله الجنه و أعذه من عذاب القبر".
Показати все...
Watch "ፍልወሃ አካባቢ ነዋሪዎች በፍልወሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ህገወጥ ኮሚቴ ምሬታቸውን ገለፁ ።" on YouTube https://youtu.be/BAvbFG5tneo
Показати все...
ፍልወሃ አካባቢ ነዋሪዎች በፍልወሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ህገወጥ ኮሚቴ ምሬታቸውን ገለፁ ።

description የኮሚቴው ህገወጥነት ፣ የአካባቢው ማህበረሰብ በተለያየ ዉሸት ማሣመኑና መደለሉ ፣ ኮሚቴዉ በአስቸኳይ መነሣትና ክትትል ሊደረግበት እንደሚገባ ተጠቁሟል ። ፍልወሃ መስጂድ ከተመሠረተ ረዥም አመት ያስቆጠረ ሲሆን በነዚህ አመታት በመስጂዱ አንዳች ኮሽታ ተነስቶ እንደማያዉቅና የአካባቢው ማህበረሰብ ለእምነቱ ቀናኢ የነበረ መሆኑን በመስጂዱ ለረዥም አመታት መዉሊድ የተከበረበት እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች እና ኢማም የሆኑት ሸይኽ አስራር ለትዩባችን ገልጸዋል ይሁን እንጂ ከተወሰነ አመት ወደዚህ ግን በመስጂዱ በጉልበት ገብቶ ራሱ አስተዳዳሪ አድርጎ የሾመዉ የአሁኑ የፍልወሃ መስጂድ ኮሚቴ ማህበረሰቡን በመከፋፈል በተለያየ ድለላ በመደለል መዉሊድ አይከበርም እስከማለት ደርሷል በማለት ቅሬታቸዉን ገልፀዋል ።ሙሉ ቪዲዮ ላይ ተካቷል ።

Watch "የሰፈር ሰውች በፍልውሃ (ቶፊቅ) መስጂድ ህገ ወጥ ኮሚቴ ላይ ምሬታቸውን ገለፁ" on YouTube https://youtu.be/J-7YUczwuTk
Показати все...
የሰፈር ሰውች በፍልውሃ (ቶፊቅ) መስጂድ ህገ ወጥ ኮሚቴ ላይ ምሬታቸውን ገለፁ

Seid Anwartv: Watch "ከፍልወሃ መስጂድ በስተጀርባ ያለዉ ጉዳይ ..." on YouTube https://youtu.be/M352GNhf38o Watch "ከፍልውሃ መስጅድ በስተጀርባ ያለው ጉዳይ" on YouTube https://youtu.be/1Xl_loLGWuA
Показати все...
ከፍልወሃ መስጂድ በስተጀርባ ያለዉ ጉዳይ ...

የፍልወሃ መስጂድ አመሠራረት ከምንጩ ፣ እስከ2010የነበረዉ ሁኔታ ፣ስለ ህገወጡ ኮሚቴ ፣ ወደ ፖለቲካ ዉካቤ እና የሁከት ማዕከልነት መቀየር ፣ኮሚቴው የፈጠረው ቀዉስ ፣ የመዉሊድ ቀበኞች ዋና አጀንዳ ሌሎችም ነገሮች ተዳሠዉበታል ።

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.