cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Motivation Ethiopia[MBN Entertainment]

እንኳን ወደ motivation Ethiopia መጣችሁ በዚህ ቻናል የተለያዩ አነቃቂና አስተማሪ ፅሁፍዎችን ለእናንተ እናቀርባለን Contact us @mbn_dave YouTube https://youtube.com/c/MOIVATIONETHIOPIAMBNEntertainment

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
275
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#ከመሞትህ_በፊት_ተናገር_ብትባል ዝንጀሮ ዕድሜ ጠግቦ ሊሞት እያቃሰተ ነው፡፡ ልጆቹ ከብበውት የመጨረሻ ቃሉን እየሰሙ ነው ፦ "እንግዲህ ልጆቼ አደራ ... ስሞት በክብር ቅበሩኝ ... ቀብሬን አክሱም ጽዮን አድርጉልኝ ... ፍትሐቴን ደግሞ ጎንደር አድርጉት ... ተዝካሬን ደግሞ ላሊበላ አድርጉት ..." አለ እያቃሰተ፡፡ ልጆቹ ደንግጠው ተያዩ በመጨረሻ ግን የተናገረው ዐረፍተ ነገር ግን ከድንጋጤአቸው አረጋጋቸው "... ልጆቼ ይህንን የምናዘዘው ችላችሁ ታደርጉታላችሁ ብዬ ሳይሆን ... አያ ዝንጀሮ እንዲህ ብሎ ሞተ ተብሎ እንዲወራልኝ ፈልጌ ነው ..." ብሎ አረፈው፡፡ ይህችን አስቂኝ ወግ ያነበብኳት ነፍሱን ይማረውና ጋሽ ካሕሳይ ገብረ እግዚአብሔር ከጻፋቸው መጻሕፍት በአንዱ ላይ ነበር፡፡ እውነትም ባይፈጸምም ደህና ነገር ተናግሮ መሞት ጥሩ ነው፡፡ ሌላው በጣም ያሳቀኝ ደግሞ የአንድ ወንጀለኛ የመጨረሻ ቃል ነው፡፡ ሀገር የበጠበጠ ወንበዴ ነው አሉ፡፡ በአንገቱ ገመድ አስገብተው "በል እስቲ የመጨረሻ ቃል ካለህ ተናገር" አሉት፡፡ የተናገረው ቃል ግን ሰቃዮቹን በሳቅ ያፈረሰና እሱንም በሳቅ ታጅቦ እንዲሞት ያደረገ ነበር ፦ "ይብላኝ ለእናንተ እኔስ ትምህርት ወስጃለሁ!" እውነት የዛሬዋ ቀን በሕይወት ለመቆየት የመጨረሻዋ ቀንህ ብትሆንና የመናገር ዕድል ቢሠጥህ ምን ብለህ ትሞታለህ? የግድ ትሞታለህ ባትባልም እንኳን የዛሬዋ ቀን የመጨረሻ በሕይወት የምትቆይባት ዕለት ልትሆንም ትችላለች፡፡ ከቤት ስትወጣ ምን ብለህ ወጣህ? አብረውህ ለሚውሉትስ ምን አልካቸው? ክርስቶስ መሳደብን ከመግደል ጋር ያመሳስለዋል፡፡ በቃልህ ማንን ገደልህ? ማንንስ አዳንህ? በብዕርህ ማንን ወጋህ? ማንንስ ጠገንህ? ይህን ጽሑፍ ከማንበብህ በፊት ለመጨረሻ ጊዜ የተናገርከው ቃል ምን ነበር? አሁኑኑ ብትሞት ተናግረህ በነበረው ቃል ትኮራበታለህ? ያንተ ንግግር እንደ ዝንጀሮው እንዲህ ብሎ ሞተ የሚያሰኝ ነው ወይስ የሚያስቅ? #ከዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ
Показати все...
“ሰባቱ ማሕበራዊ ኃጢያቶች” በፈረንጆቹ አቆጣጠር በOctober 22, 1925 ጋንዲ (Mohandas Gandhi) በየሳምንቱ በሚያሳትመው Young India በተሰኘው የዜና መጽሔቱ ላይ “ሰባቱ ማሕበራዊ ኃጢያቶች” (The Seven Social Sins) የተሰኘን ጽሑፍ አስፍሮ ነበር፡፡ እነዚህ ዘመን-ዘለል እውነታዎች የግላችንንና የሕብረተሰባችንን ወቅታዊ ልምምድ በመገምገም ለማስተካከል ድጋፍ እንደሚያደርጉልን ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ 1. ስራ የሌለው ብልጽግና (Wealth without work) 2. ሕሊና የሌለው ደስታ (Pleasure without conscience) 3. ባህሪይ የሌለው እውቀት (Knowledge without character) 4. ግብረ-ገብ የሌለው ንግድ (Commerce without morality) 5. ሰብዓዊ ርህራሄ የሌለው ሳይንስ (Science without humanity) 6. መስዋእትነት የሌለው ኃይማኖት (Religion without sacrifice) 7. መርህ የሌለው ፖለቲካ (Politics without principles) መለስ እንበል!
Показати все...
#ቅምሻ ወፏ መከረችው❗️ አንድ ሰው፤ አንዲት በጣም ቆንጆ ወፍ በመዳፉ ውስጥ ይዞ ጨምቆ ሊገድላት ሲል ከመሞቷ በፊት አንድ ወይም ሁለት ቃላት ትናገር ዘንድ እንዲፈቅድላት ጠየቀችው። እንዲህም አለች፦ "እባክህ አትግደለኝ! ሶስት ጠቃሚ ምክሮችን እሰጥሃለሁ። የመጀመሪያ ምክር፤ በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ! ሁለተኛው ምክር፤ ስለሆነው ነገር ሁሉ አትቆጭ!" ካለችው በኋላ፦ "ሶስተኛው ምክር ለልጆችህ እና ለልጅ ልጆችህ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ካለቀከኝ አልነግርህም።" አለችው። በዚህ ጊዜ ሰውየው ሶስተኛውን ምክር ለመስማት በጣም ጓጉቶ ስለ ነበር ወፏን ሲለቃት፤ በአንድ ዛፍ ላይ በራ ከወጣች በኋላ፦ "ምን ነበር ያልኩህ? ታስታውሳለህ?" ብላ ጠየቀችው። እርሱም፤ "በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ ነው ያልሺኝ።" አላት። "ሁለተኛውስ?" "ስላለፈው ነገር ሁሉ አትቆጭ!" ብሎ መለሰላት። እሷም፤ "ነገር ግን የነገርኩህን ነገር አልተቀበልክም። ባትለቀኝ ኖሮ ከሆዴ ውስጥ ለልጅ ልጆችህ የሚሆን ወርቅ ታገኝ ነበር። ይኸው ነው አለችው!" ሰውየው፤ "ሶስተኛውስ ታዲያ?" አላት። እሷም "3ተኛው የሁለተኛው ምክር ድጋሚ ነው። ስላጣኸው ነገር አትቆጭ። ይኸው ነው፤ ደህና ሁን!" ብላው በራ ሄደች። ቁምነገር! ያለፈውን ነገር እያሰብን አንቆጭ፤ ለወደፊቱ መማርን እንጂ! <<እንደ እባብ ልባሞች፤ እንደ እርግብ የዋሆች እንሁን!>> Join us for more on Telegram 👇👇👇👇👇👇👇👇 ➥https://t.me/joinchat/VIJwrb-wZqjSN4m2https://t.me/joinchat/VIJwrb-wZqjSN4m2https://t.me/joinchat/VIJwrb-wZqjSN4m2

Random Acts Of Kindness That Will Restore Your Faith In Humanity Ep. 1

Random Acts Of Kindness That Will Restore Your Faith In Humanity Ep. 1 From small to big, an act of kindness resonates with friendship, community, and love, we hope this video inspires you to go out and be kind and care for others. Life is so unpredictable: one day we’re saving a poor helpless animal, and the next, someone is saving our life! Every minute, hundreds of good deeds happen around the world and today we’re going to show you the most incredible Random Acts Of Kindness ever Caught on Camera! We think too much and feel too little. More than machinery we need humanity; more than cleverness we need kindness and gentleness without these qualities life will be violent. ---CHARLIE CHAPLIN 💞Let us be kind and love one another💞LET US SPREAD LOVE INSTEAD OF HATE. Thanks for watching. Much Love😍..... Don't Forget To Smash That Like Button Hit The Subscribe ND I Will Catch You Guys With The Next One. Click To Subscribe 👉

https://bit.ly/3gTx37K

MUSICS USED IN THIS VIDEO ARE MOSTLY TAKEN FROM "NoCopyrightSounds"…

❤️9 ሕይወትን የሚቀይሩ ልማዶች ❤️ 1. ሶስት ወይም አራት ዕለታዊ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ነገሮች አዘጋጅ 2. በቀን ለአንድ ሰዓት አንብብ 3. በየምሽቱ ከ 7 እስከ 8 ሰዓት ተኛ 4. በቀን 30 ደቂቃዎች ተራመድ 5. መደበኛ ሙሉ የሰውነት እንቅስቃሴዎችን አድርግ 6. የማያቋርጥ የመብላት ዘይቤን ተከተል 7. ፍቅርን በነፃነት ስጥ 8. በቀን ለ 30 ደቂቃዎች ፃፍ 9. ከገቢህ 30% ቆጥብ
Показати все...
Показати все...
5 ዋና ዋና ከሰዎች ጋር ስንሆን የምንሰራቸው ስህተቶች [motivation ethiopia]

#motivation_ethiopia #subscribe_like_comment_share #motivational_speech subscribe

https://www.youtube.com/channel/UCSqpQYA6l9KiVjEo6oafAPQ

.... ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱት subscribe ማድረግዎትን እንዳይረሱ ከወደዱት like ሀሳብና ጥያቄ ካለዎት comment ላይ ጻፉልኝ [motivation ethiopia]

Показати все...
የወንዶችን ህይወት ቀላል ያደረገ እና ሴቶች ከወንዶች መማር ያለባቸው 5 ድርጊቶች [motivation ethiopia]

#motivation_ethiopia #subscribe_like_comment_share #motivational_speech subscribe

https://www.youtube.com/channel/UCSqpQYA6l9KiVjEo6oafAPQ

.... ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱት subscribe ማድረግዎትን እንዳይረሱ ከወደዱት like ሀሳብና ጥያቄ ካለዎት comment ላይ ጻፉልኝ [motivation ethiopia]

ውድቀትን መፍራት ከምንም ነገር በላይ ሰዎችን ከስኬት ወደኋላ ያደርጋል፡፡ ውድቀትን የሚፈሩ ከሆነ በጭራሽ ሊጀምሩ አይችሉም ፡፡ ስህተቶችን እንደ የሕይወት ተሞክሮ አካል አድርገው ማየት አለብን። ሁሉም ሰው ስህተት ይሠራል ፡፡ አንድ ሀብታም ሰው ይህን ያህል ገንዘብ ያገኘው እንዴት እንደሆነ ሲጠየቅ ምናልባት ከሌሎቹ ሰዎች የበለጠ ስህተቶችን ስለሠራሁ ሊሆን ይችላል ብሏል ፡፡ ታላላቅ ሥራ ፈጣሪዎች እና የዓለም ታላላቅ ኩባንያዎች ብዙ ስህተቶችን ያደርጋሉ ፡፡ ብዙ የስኬት ታሪኮች የመሞከር ፣ የመውደቅ ፣ እንደገና የመሞከር እና በመጨረሻም የስኬት ውጤቶች ናቸው። የመድኃኒት አምራች ኩባንያዎች ለበሽታዎች ፈውስ ለማግኘት ይሞክራሉ እናም ከብዙ ሙከራ፡ ስህተት እና ውጣውረድ ቦሀላ ነው ውጤት ላይ የሚደርሱት ፡፡ ታላላቅ እስፖርተኞች ብዙ ሽንፈቶችን አስተናግደዋል ከዚያም ማሸነፍ ችለዋል ፡፡ አንድ ነገር በእውነት ከፈለጉ ይሂዱና ያግኙት፡፡ ላለመሳካት አትፍሩ ፡፡ ከወደቁ ትምህርቱን ይማሩ እና እንደገና ይጀምሩ። ብዙዎች ታላላቅ ስኬታማ ሰዎች ያደረጉት ይህንን ነው‼️ 👇👇👇👇JOIN👇👇👇👇 👉 @motivation_Ethiopia 👈 👉 @motivation_Ethiopia 👈 👉 @motivation_Ethiopia 👈 👆👆👆👆JOIN👆👆👆👆
Показати все...
ለውድ ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን፥ እንኳን አደረሳችሁ። በዓሉ ሰላምንና ደስታን የምትጎናፀፉበት እንዲሆን ከልብ እንመኛለን፡፡ ዒድ ሙባረክ!
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.