cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Tesfa

አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን?

Більше
Рекламні дописи
1 896
Підписники
+424 години
+67 днів
+4930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
በፈተና መፅናት ቀላል ነገር ብቻ ሆኖ አይደለም: ነገር ግን እንደሚቻል እና ውጤቱም ምን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል:: በፈተና የመጽናት ሽልማት ታላቅ ነው: በፈተና የሚጸኑ የሕይወትን አክሊል ይቀበላሉ። ፈተናህን እንድታሸንፍ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ሊረዳህ በአጠገብህ ነው። #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Показати все...
4👍 1
Connect to Mentor
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከባድ በሆኑ ሁኔታዎች ስታልፍ: ደጋፊ: ረዳት ሲያስፈልግህ ወደ እግዚአብሔር መጸለይ: ፊቱን መፈለግ ያሳርፍሀል:: እርሱ የሚራራ ምህረትንም የሚያደርግ: ሁሉን ቻይ አምላክ ነው:: እርሱ እረኛ ነው: እርሱ እውነተኛ መንገድ ነው:: በምታልፍብት መንገድ ሁሉ: ከባድ በሆነብህ ነገር ሁሉ እርሱ ሀይል ይሆንሀል: እርሱ መዝሙር ይሆንሀል :: ወደ እርሱ ና ያሳርፍሀል: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Показати все...
8
Connect to Mentor
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እግዚአብሔር ለተደገፈው ጠንካራና የማይነቃነቅ አለት ነው። እርሱ በችግሮችህ ጊዜ ሁሉ ረዳት ነው:: እግዚአብሔር መጠጊያ እና ደኅንነት ነው። በእርሱ ተደግፎ የተናወጠ የለም:: በእግዚአብሔር ላይ ታመን: የሚረዳህና የሚያድንህ እርሱ ብቻ ነው። እርሱ የማይናወጥ አለት፣ ከሞት አዳኝ፣ ረዳት ፣ የዘላለም ተስፋ ነው: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Показати все...
12
Connect to Mentor
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እርግጠኛ ባልሆንክበት ነገር: ግራ በተጋባህበት ነገር: በጥያቄ በምትሞላበት ግዜ ሁሉ እግዚአብሔርን መታመን ሀይልን ይሰጥሀል:: እርሱ እግዚአብሔር ብርታት ይሆንሀል:: መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ! #tesfa #hope #brightmonday Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Показати все...
👍 4 3
Connect to Mentor
02:53
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ምህረት Tiktok 👉 https://bit.ly/ምህረት1 #ምህረት #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Показати все...
2
Connect to Mentor
እንኳን አደረሳችሁ! የሰውን መልክ ይዞ በበረት የተወለደው፤ እንደወንጀለኛ በመስቀል ሞት የሞተው፤ በሶስተኛውም ቀን የተነሳው ደግሞም በክብር ያረገው ኢየሱስ ዳግም በመላእክት ታጅቦ በክብር ሊፈርድ ይመጣል! #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Показати все...
10🎉 3👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ክርስቶስ ከሙታን በመነሳቱ፤ የእግዚአብሔርን ሕይወት ተካፋይ ሆነሀል፣ ፅድቅን አግኝተሀል፣ በእግዚአብሔር ፊት ሃጢአት አልባ ሆነህ ክርስቶስ ታይቶልሀል፣ እርሱን ከሞት ሲያስነሳው አብረህ ተነስተህ አዲስ ፍጥረት ሆነሀል፣ በመነሳቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ እድፈትም ለሌለበት ለማያልፍም ርስት እንደገና ተወልደሀል:: 1 ጴጥሮስ 1:3-5፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Показати все...
4🔥 1
Connect to Mentor
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ምህረት_አግኝተሀል #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Показати все...
7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ስለ ኃጢአትህ ኃጢአት ሆኖ፤ ስለ እርግማንህ ተረግሞ መስቅል ላይ ኢየሱስ ሞቶልሀል:: ከኃጢአት ባርነት፣ ከእግዚአብሔር ቁጣ ሊያድንህ የእርግማን ምልክት በሆነው መስቀል ላይ የተሰቀለው አንተን ከሞት ሊያድንህ ነው፡፡ ከዘላለም የእግዚአብሔር ቁጣ ነፃ እንድትወጣ ለሰው ልጆች ሁሉ መዳኛ፤ ለሰው ልጆች ሁሉ ምህረት የተሰጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬ ልትቀበለው ትወዳለህ???
በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤ ገላትያ 3:13
#tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Показати все...
8👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ምህረት_ሆኖልሃል #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Показати все...
7
Connect to Mentor