cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Urjii islamic channel❣️

♡️MY Name: muslim ♡️MY Identity: Islam ♡️MY purpose: peace ♡️MY favorite and ideal personality: Prophet Muhammad《ﷺ》 ♡️MY favorite book: holy Quran ♡️Principale of living a life: Quran and sunnah ♡️MY trust: Allah Lord of the world.❣️

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
454
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
مسابقة اثيوبيا الدولية لحفظ القران الكرين Sagantaa Dorgommii Qur'aanaa Idil Addunyaa Itoophiyaatti አለም አቀፍ የቁርአን ሒፍዝ ውድድር በኢትዮጵያ
Показати все...
مسابقة اثيوبيا الدولية لحفظ القران الكرين Sagantaa Dorgommii Qur'aanaa Idil Addunyaa Itoophiyaatti አለም አቀፍ የቁርአን ሒፍዝ ውድድር በኢትዮጵያ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّدٍ ﷺ
Показати все...
💐 የ2ኛው ረመዷን የተራዊህ ሰላት ማራኪ በሆነ ድምፅ። 📖 02 سورة البقرة من 203 إلى 252 📖 ሱረቱል በቀራ ከ203 እስከ 252ኛ አያ 🎙️ بصوت الولد عبدالعزيز بن مهاجر الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በትንሹ ሀበሻዊው ወንድማችን አብድልአዚዝ ቢን ሙሀጂር አላህ ይጠብቀው። 📆 سجلت ليلة السبت في مسجد الفرقان حرسها الله رمضان - ٢ - ١٤٤٣
Показати все...
💐 የ2ኛው ረመዷን የተራዊህ ሰላት ማራኪ በሆነ ድምፅ። 📖 02 سورة البقرة من 142 إلى 202 📖 ሱረቱል በቀራ ከ142 እስከ 202ኛ አያ 🎙️ بصوت:- الأخ أبي معاذ كمال بن بشير الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በወንድማችን አቡ ሙዓዝ ከማል በሺር አላህ ይጠብቀው። 📆 سجلت ليلة السبت في مسجد الفرقان حرسها الله رمضان - ٢ - ١٤٤٣
Показати все...
👉ሰለፎችና ቁርአን በረመዷን ውስጥ:- ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅ ረመዷን ውስጥ ቀደምት የዲን ሊቃውንቶቻችን ትኩረት ከሚሰጧቸውና በብዛት ይፈፅሟቸው ከነበሩ ታላላቅ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱና ዋናው በሶላትም ሆነ ከሶላት ውጪ ቁርአንን አብዝቶ መቅራትን ነበር። እነዚህ ቀደምቶቻችንና ሞዴሎቻችን ከቁርአን ጋር የነበራቸው ግኑኝነትና ቁርኝነት እጅግኑ የገዘፈና የጠበቀ ነበር። ከዚህም የተነሳ ቁርአንን በአግባቡ ቀርተው፣ ተረድተው፣ ተግብረውና ህይወታቸው ሙሉ ለሙሉ ከቁርአን ጋር በማቆራኘትና በማገናኘት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ፈፅመው ወደ ማይቀረው ሀገር ተሻግረዋል። ይህንን እውነታ ከሚያሳዩን ነገሮች ውስጥ፦ ↪️ ኢማሙ ዙህርይ (رحمه الله تعالى) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 👉 ይህ ታላቅ ኢማም ረመዷን ውስጥ በዋናነት ትልቅ ቦታ ሊሰጠው የሚገባ ኢባዳ አስመልክቶ እንዲህ አለ፦【ረመዷን ማለት ቁርአንን በብዛት የማንበብያና ምስኪኖችን የመመገቢያ ወር ብቻ ነው።】ይል ነበር። ↪️ ኢማሙ ማሊክ (رحمه الله تعالى) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 👉 ረመዷንን በቁርአን ከሚያሳልፋ ኢማሞች ውስጥ አንዱ ናቸው። ከዚህም የተነሳ ልክ ረመዷን ሲቃረብ፦ 【የሀዲስ ቂርአትና የኢልም ሀለቃቸውን በማቆም ቁርአንን ከሙስሀፋ (ከመፅሀፋ) ይዘው ወደ መቅራት ይዛወሩ እንደነበረ ተወስቷል።】 ↪️ ኢማሙ ቀታዳ (رحمه الله تعالى) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 👉 ረመዷን ውስጥም ሆነ ከረመዷን ውጪ ቁርአንን በብዛት ከሚያነቡት ተርታ የሚመደቡ ታላቅ ኢማም ናቸው። 【ከዚህም የተነሳ በሁሉም ወራቶች ቁርአንን በየ ሰባት ሰባት ቀን ያኸትሙ ነበር። ረመዷን ውስጥ ደሞ በየ ሶስት ሶስት ቀኑ ያኸትሙ ነበረ። የረመዷን የመጨረሻዎቹ አስር ሌሊቶች ላይ ደሞ በየቀኑ ቁርአንን ያኸትሙ ነበር።】 ↪️ ኢብራሂም አንነኸእዩ (رحمه الله تعالى) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 👉 ይህ ታላቅ ኢማም፦ 【በረመዷን ውስጥ በየ ሶስት ሶስት ቀን ቁርአንን ያኸትም ነበር። አሽረል አዋኺር (የረመዷን የመጨረሻ አስርት ቀናት) ውስጥ በየ ሁለት ሁለት ቀን ያኸትም ነበር።】 ↪️ ኢማም አል አስወድ (رحمه الله تعالى) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 👉 ይህ ታላቅ አሊም በአመቱ ውስጥ ባሉ ወራቶች ባጠቃላይ፦ 【በየ ሁለት ሁለት ቀን ቁርአንን ያኸትም ነበር።】 📚 لطائف المعارف (ص:٣١٨)
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
▫ሸይኽ ሙቅቢል አልወዲዒ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡- "ሰለፊይ ያላገባ ሰው ሳያገባ ሞተ።" 🔖 تزوجها سلفية ولن تندم ان شاء الله 🌸المرأة السلفية أغلى من الذهب الأحمر : ليست شكاكة ليست نمامة ليست عصبية ليست فضولية عطوفة . حنونة. عالمةٌ . متعلمة خلوقة. مصُونة . قنوعة. زاهدة. واعية. خفيفة الظل قليلة الكلام .كثيرة الأفعال. فرضها زوجها ومسجدها بيتها .. لا تزيد على كلامه ولا تنقص من أحواله ..رقيقة.. 🖊قال الشيخ مقبل الوادعي (رحمه الله): " من لم يتزوج سلفية مات أعزباً "
Показати все...
📢📢ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ #ተንቢሃት የኪታቡ ባለቤት:-ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን ሀፊዘሁላህ #ትርጉም በአቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ ሀፊዘሁላህ #በሚገርም_ድምፅ_ጥራት #ለመቅራት_እንድመች_ፒድኤፍ_አብሮ_የተገጠመለት በቻልነው ሸር በማድረግ ተደራሽ እናድርግ Share Join https://t.me/islamic_app_omi/35
Показати все...