Best Pictures And Music
Nice profile pic and music's @MCMXCVI_1996, @yunusee , @jorjo7, @Richma123, @Abelltsegaye , @Sonflower4 👉BOT= @linkfuno_bot
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
234
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Repost from ab app
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኢዮብ የደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሄር ምስሌነ ሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ ነበር፡፡ባለተሰጥኦ ፎቶ አንሺም ነበር፡፡ሞት ቤቱ ድረስ መጣና ነጠቀው፡፡ቤታቸው በአደጋው ሙሉ ለሙሉ ስለወደመ እናት እና አባቱ የልጃቸውን ሀዘን የተቀመጡት በሰው ቤት ነው፡፡ልናግዛቸው ይገባል፡፡ቢያንስ ወደቤታቸው መመለስ አለባቸው፡፡
የእዮብን ወላጆች ማገዝ ለምትፈልጉ በእናት ራውዳ ጀማል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት (CBE) 1000010020011 እና በአባት ወልደማርያም ሸዋ የባንክ አካውንት (CBE)1000291553749 ማገዝ ትችላላችሁ
በስልክ እናት ራውዳ ጀማልን በዐ911225960 እንዲሁም ደግሞ አባት
ወልደማርያም ሸዋን በ ዐ911137825 ላይ ማግኘች ይችላል
በቻላችሁት አቅም ሼር አድርጉት ቤተሰብ