cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

عبد القادر الجيلاني

Рекламні дописи
190
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አንድ ወጣት የዩንቨርሲቲ ተማሪ ከፕሮፈረሰሩ አስማሪው ጋር መናፈሻው ላይ ቁጭ ብለው ያወራሉ፡፡ አስተማሪው ከተማሪዎች ሁሉ ይህን ተማሪ በጣም ስለሚወደው እንደጓደኛው አድርጎ ነው ሚያየው፡፡ ፊት ለፊታቸው ጫማውን አውልቆ የመናፈሻውን ጵዶችና ሳሮችን የሚያስተካክል ሰራተኛአለ፤ ተማሪው የጵዳት ሰራተኛውን እያየ ለአስተማሪው “ቲቸር ዛሬ አንተም እኔም ደብሮናል፤ ለምን ያኛውን ሰውዬ ትሪክ አንሰራውም? ያወለቀውን ጫማ ደበቅ እናርግበትና ጫማዎቹን ሲያጣቸው እንዴት እንደሚበረግግ እኛም እዛጋ ደበቅ ብለን እንመልከተው” ይለዋል፡፡ አስተማሪውም “ወጣቱ ጓዴ ምንም እንኳ ቢደብረን ድሃዎችን እያሰቃየን እኛ መደሰት የለብንም፡፡ ባይሆን እኛ ገንዘብ አለን በገንዘባችን የበለጠ ደስታን ማግኘት እንችላለን፤ ሂድና ቀስ ብለህ ሰውዬው ሳያይህ ባወለቀው ጫማዎች ላይ ገንዘብ ከተህበት ና፤ ከዛም ተደብቀን የሚሆነውን እናያለን” አለው፡፡ ተማሪው አስተማሪው እንዳለው ቀስ ብሎ የሰውዬው ጫማላይ በርካታ ገንዘብ ከቶበት መጣና ከአስተማሪው ጋርደበቅ ብለው የሰውዬውን ሁኔታ መከታተል ጀመሩ፡፡ ሰውዬው ፅዳቱን ጨርሶ ኮቱን ለበሰና ጫማውን ለማድረግ ሲታገል ይቆረቁረውና ጎንበስ ብሎ ጫማውን ሲያራግፈው ብሮችን ያገኛል፡፡ ሰውዬው ደነገጠ!! ዙሪያውን ቢያይ ማንም የለም፤ ደግሞ ደጋግሞ ቀኝና ግራ ሲመለከት ማንም ሰው የለም፡፡ ሰውዬው በአግራሞት አንገቱን እየነቀነቀ ገንዘቡን ኪሱ ውስጥ ከከተተው በሗላ ሁለተኛ እግሩ ጫማውን ለማድረግ ሲያነሳ በተመሳሳይ ገንዘብ ያገኛል፤ ሰውዬው አላመነም!! በጉልበቱ ተንበረከከ አንገቱንም ወደ ሰማይ ቀና አደርጎ ጮክ ብሎ “ጌታዬ የሚስቴን መታመም አውቀህ ነው አይደል፤ ካንተ ሌላ ማንም እንደማይረዳት አውቀህ ነው አይደል!! የልጆቼ ዳቦ ማጣታቸውን አይተህ ነው አይደል!! ምስጋና ይግባህ ጌታዬ” አለ፡፡ ተማሪው የሰውዬውን ሁኔታ ሲመለከት ልቡን ነካው አይኑ እንቧ አቀረረች፡፡ አስተማሪውም “ቅድም ካሰብከው ታሪክ ይልቅ አሁን የተሻለ ደስታ እንዳገኘህ አልጠራጠርም” አለው፤ ተማሪው እንባውን እየጠረገ “ፕሮፌሰር እስከዛሬ ካስተማሩኝ ሁሉ እንደዚህ ያለ ትምህርት አስተምረውኝ አያውቁም፤ በህይወቴ የማረሳውን ትምህርት ነው ያስተማሩኝ፤ እውነትም ከመቀበል መስጠት የተሻለ ነው” በማለት መምህሩን አመሰገነ። ____ ሰዎች በኛ ምክንያት ሲደሰቱ እንደማየት ምን የመንፈስ እከካታ አለ? @dekaik
Показати все...
🤏🏽ተሸሁድ ላይ ጠቋሚ ጣቱን ማንቀጥቀጥ ይወደዳል ወይስ ይጠላል 🤏🏽? ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ 🪵ተሸሁድ ላይ ጣቱን ማንቀጥቀጥ አይወደድም ከ11ሰሀባዎች የተዘገበው  ነብዩ ﷺ ጣታቸውን አያንቀሳቀሱም  የሚል ሙተዋቲር ዘገባ ነው ያለው  ነገር ግን ከዚህ በተቃራኒ ያንቀሳቅሳሉ የሚል ቢኖርም ቀውሉ  ሻዝ ነው አኢማዎችም አልሰሩበትም። ለዚህም እንደማስረጃ ለአብነት የሚጠቀሰው የአብዱሏህ ኢብኑ ዙበይር ሐዲስ ነው عن عبد الله ابن الزبير رضي الله عنهما ((ولا يحركها)) አያንቀሳቅሷትም ነበር ብለው ገልጸውልናል ይህንንም ሐዲስ ነሳኢ፥አቢዳውድ ፥በይሐቂ ፥ አቢአዋና በሶሂሃቸው ላይ በገዊና ሌሎችም ዘግበውታል። 🪵አንዳንዶቹ ደም በኢማም ማሊክ መዝሀብ ማንቀጥቀጥ አለ ቢሉም እውነታው ግን ከዛ በተቃራኒ ነው እንደውቀም አልሀፊዝ ኢብኑል ዐረቢ አልማሊኪይ በቲሪሚዚ ሸርህ ኪታባቸው ላይ ይህን አስቀምጠዋል " አደራቹሁን ተሸሁድ ላይ እጃቹሁን እንዳታንቀጠቅጡ ወደ ኡተይባ ሪዋያ አትመላከቱ ....። የሚገርመው ደግሞ ጣትን በተሸሁድ ላይ ማንቀሳቀስ ሸይጣንን ማራቂያና ማባረሪያ ነው የሚሉ ሰዎች ናቸው ይሄ ከእውነት የራቀ ፈሊጥ ነው። ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ 🪵عن نافع أن ابن عمر كان إذا صلى أشار بإصبعيه وأتبعها بصره وقال قال رسول الله ﷺ  هي أشد على الشيطان من الحديد ከናፊዕ እንደተዘገበው ኢብኑ ኡመር ከሰገዱ (ተሸሁድ ላይ) ጣታቸውን ይዘረጉ ነበር ዐይናቸውንም ያስከትሉት ነበር (ጣታቸውን ያዩት ነበር) ብለውም አሉ ከብረት የበለጠ ሀይለኛ ናት። 💢 የተባለው እጃቸውን አመላከቱ እንጂ አንቀጠቀጡ የሚል የለውም። ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ 🪵ኢብኑ ሀጂብ አልማሊኪይም ሙኽተሰራቸው ላይ ማንቀጥቀጥ ተገቢ አለመሆኑን እና የማሊኪይ መዝሀብ አቋምም ይህ መሆኒን አስቀምጠዋል። 🪵ኢማሙ ነወዊም በሙሀዘብ ሸርሀቸው ላይ(454/3) ጣት ማንቀጥቀጥ ከረሀ (እንደሚጠላ) ተናግረዋል እንዲሁም ሰላት ውስጥ ጣትን ማንቀጥቀጥ ፌዝና ኺሹዕን ያሳጣል ብለዋል። ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ ✧ 🪵 ጠቅለል ስናደርገው አንድ ሀዲስ ከብዙሃን ሀዲስ ጋር ከተጋጨ ማስማማት ከተቻለ ማስማማት ካልተቻለ ግን የአንድ ሰው ንግግር ውድቅ ነው የሚሆነው ።ይህ የአንድ ሰው ንግግርን  እንዲህ በማለት ያስማሙ አሊሞች አሉ ያንቀሳቅሱ ነበር የሚለው ተሸሁድ ላይ ኢለላህ ሲሉ ከፍ አድርገው በጣታቸው ያመላክቱ ነበር ለማለት ተፈልጎበት ነው ብለው ያስማሙ አሉ ይህም ጥሩ ነው ። https://t.me/sufiyahlesuna
Показати все...
ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

╔════◈◉◈════╗                      أهل السنة والجماعة             ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⚪️አህለሱና ወልጀመዓህ ስንል የሰለፎችንና የኸለፎችን የግንዛቤ ዘይቤ የሚከተሉ ማለት ነው። 🔴ይህ መንገድ ሌሎች የኢስላም አስተሳሰብ ተከታዮችን አያከፍርም 🔎አመላካች የሰሪን ምንዳ ያገኛልና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩልን ╚════◈◉◈════╝

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ታላቅ የምርቃት ፕሮግራም በአል-ኢምራን የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም (cmc)ዒልም ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች የ8ኛ ዙር ምርቃት እሁድ መስከረም 22 2015 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የሚደረግ ይሆናል በዚህ ታላቅ የምርቃት ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል https://t.me/Yesufyochwedaje https://t.me/Yesufyochwedaje https://t.me/Yesufyochwedaje 👆👆የሱፍዮች ወዳጅ ብቻ ጆይን እንበል
Показати все...
«የሰይዳችን ﷺ ውልደት የሚወሳበትን ወር የአላህን ቃል ኪዳን በመሙላት ተቀበለው ። ከክህደት ራቅ ! በአይኖችህ አትካድ ፣ በጆሮክም አትካድ፣ በምላስህም አትካድ ፣ በሆድህም አትካድ ፣ በብልትህም አትካድ ፣ በእጅህም በእግርህም አትካድ ። የታማኝነትን ሀቅ ተወጣ። የላ ኢላሀ ኢለሏህን ሀቅ ተወጣ ። የሰይዳችን ﷺ ሙሐመድ ቢን ዐብዲላህ ተከታይ ሁን !» - ሰዪዲ ሐቢብ ዑመር ቢን መሐመድ ቢንሳሊም https://t.me/Yesufyochwedaje https://t.me/Yesufyochwedaje https://t.me/Yesufyochwedaje 👆የሱፍዮች ወዳጅ ብቻ ጆይን እንበል
Показати все...
የሱፍዮች ወዳጅ

በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ ዕውቀት አዘል ነገራቶችን እንለቃለን ። ወቅታዊ ጉዳዮች እንዳስሳለን ቁርዐን ኦዲዮ እንለቃለን ስለ ተውሂድ ምንንነት እንለቃለን ስለ መሻይኾቻችን እናወሳለን ስለ መውሊድ እንለቃለን ግጥሞችን እንለቃለን ጥያቄ እና መልስ እናዘጋጃለን ዚክር ዱዐ ሶለዋትን እንለቃለን መንዙማ ነሺዳን እንለቃለን የሱፍዮች ወዳጅ ነን

ቲኬታችሁን በጥንቃቄ ያዙ •••••••••••••••••• የረቢዕ ወር ሳይወጣ ተለዋጭ መውሊድ ለማድረግ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን ይሳካል ብለንም እናስባለን ኢንሻ አላህ። ተለዋጭ የመውሊድ ፕሮግራሙ ካልተሳካ ቲኬት የገዛችሁበት ብር ተመላሽ ስለምናደርግ ቲኬታችሁን በጥንቃቄ ያዙ! አላህ የሚሰራው ሁሉ ኸይር ነው። ለረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፍቅር ለኡለሞቻችን መንገድ ክብር ስንለፋ የሚገጥሙን ነገሮች ሁሉ ለኸይር ነው። ረጅም የትግል መንገድ ይጠብቀናል እንዘጋጅ። ነጃሺ ኢስላማዊ ማህበር https://t.me/Yesufyochwedaje https://t.me/Yesufyochwedaje 👆የሱፍዮች ወዳጅ ብቻ ጆይን እንበል
Показати все...
የሱፍዮች ወዳጅ

በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ ዕውቀት አዘል ነገራቶችን እንለቃለን ። ወቅታዊ ጉዳዮች እንዳስሳለን ቁርዐን ኦዲዮ እንለቃለን ስለ ተውሂድ ምንንነት እንለቃለን ስለ መሻይኾቻችን እናወሳለን ስለ መውሊድ እንለቃለን ግጥሞችን እንለቃለን ጥያቄ እና መልስ እናዘጋጃለን ዚክር ዱዐ ሶለዋትን እንለቃለን መንዙማ ነሺዳን እንለቃለን የሱፍዮች ወዳጅ ነን

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ምን ባጠፉት ነው የዑለማዎቻችንና የዳዒዎቻችን ስቃይ እና ሰቆቃ የበረታው😔 ‼️⁉️ ዑለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸው‼️ በቅሌታሞች በልቅምቅሞች በአፈ ቀላጤዎች በሙናፊቆች በኩፋሮች በሙሸቢሃዎች በሙጀሲማዎች በወሀብዮች በአይሁዶች በነሷራዎች ዲነል ኢስላም ሊዳከም አይችልም ምክንያቱም ዲነል ኢስላም ጠባቂው አላህ ነውና‼️ ዲንን ለማጥፋት የሚገሰግሱ ኢንሻ አላህ ከነግሳግሳቸው መቀበርያቸው ቅርብ ይሆናል ወሃብዮችም ይሁኑ መሰሎቻቸው‼️ ሸይኽ ጧሃ ሃፊዘሁሏህ ምን ብለው ነበር የሁዳ ዲነል ኢስላምን እንደ ወሃብያ አላበላሸም ሃቅ ነው ‼️ አንጀትን የሚያርሱ ታላቁ ሸይኽ ዑመር ኢማም ኮምቦልችይ ምን ብለዋል እንደ ወሃብያ ጠላት በዐለም ለሙስሊሞች የለም ይህም ሃቅ ነው ‼️ https://t.me/Yesufyochwedaje https://t.me/Yesufyochwedaje https://t.me/Yesufyochwedaje 👆የሱፍዮች ወዳጅ ብቻ ጆይን እንበል
Показати все...
ዊላዳውን ለማብሰር ስፖንሰር ሸርጥ አይደለም‼️ አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሰሞኑን አንዳንድ የመውሊዱ ወዳጅ ይመስል መውሊዱን ስፖንሰር እናስደርጋለን እያሉ የሚገኙ ልሙጥ የዋህብያ አንጃዎች ላይ እየተሰማ ይገኛል ‼️ እኛ ደግሞ የመውሊዱ ወዳጅ እና ዊላዳው አብሳሪዎች ከየትም ሃራም ይሁን ሃላል ያልታወቀ ያመጡትን ገንዘብ መውሊዱ ቀላቅለን ዑማውን በነሱ ሀራም ገንዘብ ልቡን በጭራሽ አናጨልመው‼️ መውሊድ ለአንተ ነገ ስፖንሰር ይሆንልሃል እንጂ አንተ ለመውሊዱ አልያም ለዊላዳው ስፖንሰር ነኝ ማለት ቂልነት ነው ‼️ 👇👇👇👇👇👇👇 የሱፍዮች ወዳጅ ብቻ ጆይን እንበል https://t.me/Yesufyochwedaje ዊላዳውን ለማብሰር ሸርጥ አደለም ስፖንሰር ‼️
Показати все...
የሱፍዮች ወዳጅ

በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ ዕውቀት አዘል ነገራቶችን እንለቃለን ። ወቅታዊ ጉዳዮች እንዳስሳለን ቁርዐን ኦዲዮ እንለቃለን ስለ ተውሂድ ምንንነት እንለቃለን ስለ መሻይኾቻችን እናወሳለን ስለ መውሊድ እንለቃለን ግጥሞችን እንለቃለን ጥያቄ እና መልስ እናዘጋጃለን ዚክር ዱዐ ሶለዋትን እንለቃለን መንዙማ ነሺዳን እንለቃለን የሱፍዮች ወዳጅ ነን

Фото недоступнеДивитись в Telegram
እባብ ራሱን ዝቅ ማድረጉ አቅሙን ሰብስቦ ለመንደፍ ነው #አሳዛኝ_ዜና ፦ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዋና ፀሀፊ የነበሩት የታላቁ ሸይኽ መሀመድ ታጁዲን ልጅ ሊቁ ሸይኽ ቃሲም ታጁዲን በዛሬው ዕለት በደህንነቶች ከቤታቸው ተይዘዉ መወሰዳቸው ተሰማ ፡፡ ምን ባሉ ምን በፈፀሙ ማሰር ፍፁም መፍትሄ አይሆንም ሙስሊሙን ማህበረሰብ  ወደ ማይፈልገው ፍትጊያ እንዲሔድ ችቦ ልኮሳ ይመስላል ፍትሕ ለሽኽ ቃሲም ። https://t.me/Yesufyochwedaje https://t.me/Yesufyochwedaje https://t.me/Yesufyochwedaje 👆የሱፍዮች ወዳጅ ብቻ ጆይን እንበል
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መሻይኾችን በመግደል ዑማውን መንገድ ማሳት አይቻልም‼️ ዑለማን በመግደል የከበረ የለም‼️ ዑለማን በመግደል ከፍ ያለ የለም ‼️ ዑለማን በመግደል ሀቅን ማተራመስ አይቻልም‼️ ዑለማን በመግደል ጃሂሉን መሪ ማድረግ አይቻልም‼️ የኛ አህሉ ሱና ወልጀመዐ መሻይኾች ምን ግዜም መሪዎቻችን ናቸው ‼️ በልባችን የታተሙ ያውም ማንም ሊሽራቸው የማይችል ‼️ ዑለማን በመግደል መንገስ የለም መፍረስ መርከስ ቢሆን እንጂ‼️ https://t.me/Yesufyochwedaje https://t.me/Yesufyochwedaje https://t.me/Yesufyochwedaje 👆 ጆይን እንበል የሱፍይ ወዳጆች ብቻ
Показати все...
00:15
Відео недоступнеДивитись в Telegram
5.80 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.