እውቀት
እውቀት ለፍጥረታት።Knowledge for all.
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
142
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Ethiosat ኢትዮሳት ላይ እስካሁን የገቡ ቻናሎች ዝርዝር ምን ምን ናቸው?
01.🚸EBS HD
02.🚸EBS MUSIKA
03.🚸EBS CINEMA
04.🚸EBS SD
05.🚸Sodere TV HD
06.🚸ETV News HD
07.🚸ETV News SD
08.🚸ETV Languages SD
09.🚸ETV ENTERTAINMENT SD
10.🚸AMHARA TV HD
11.🚸Amhara TV SD
12.🚸Amhara TV2 SD
13.🚸FANA HD TV
14.🚸FANA SD TV
15.🚸Afri Health HD
16.🚸Hagerie Tv HD
17.🚸TV Ethiopia HD
18.🚸Addis TV HD
19.🚸Addis TV SD
20.🚸ARTS TV HD
21.🚸WALTA TV HD
22.🚸ESAT HD
23.🚸NBC Ethiopia TV HD
24.🚸Tigrai TV HD
25 🚸Tigrai TV SD
26.🚸Hornsat Islamic
27.🚸Hornsat Music
28.🚸Hornsat Seires
29.🚸Hornsat Hindi
30.🚸Hornsat Drama
31.🚸Hornsat Kids
32.🚸Hornsat Sport
33.🚸MOE SD
34.🚸Dire Tv SD
35.🚸SRTV SD
36.🚸Afar TV SD
37.🚸South TV SD
38.🚸OBN HD
39.🚸OBN SD
40.🚸Amhara TV Sd
41.🚸South TV Sd
42.🚸ARTS Sd
43.🚸Balageru Sd
44.🚸EBS Sd
45.🚸FANA TV Sd
46.🚸Walta TV Sd
47.🚸Ahadu TV HD
48.🚸ASRAT Media House SD
49.🚸Balaguru SD
50.🚸Ethiopia Lijoch SD
51.🚸CNBC Africa SD
52.🚸ETHIOSAT DEMO SD
53.🚸ETV News SD
54.🚸ETV Entertament SD
55.🚸ETV Language (ETV VOT)
Sd channel
56.🚸Ahadu TV
57.🚸RT News SD
58.🚸RT Docmentary SD
59.🚸TRT World SD
60.🚸NHK World japan SD
61.🚸France 24 ( in English ) SD
62.🚸Black Max SD
63.🚸TIVI5MONDE SD
64.🚸TV5MONDE AFRIQUE SD
65.🚸Fight COVID-19 SD
66.🚸Harari Edu TV SD
67.🚸Oromia Edu TV SD
68.🚸Tigray Edu TV SD
69.🚸Somail Edu TV SD
70.🚸BG Edu TV SD
71.🚸Amhara Edu TV SD
72.🚸SNNP Edu TV SD
73.🚸Moaa TV SD
74.🚸Elshaddai Television SD
75.🚸Gospel TV SD
76.🚸CM TV SD
77.🚸Winners Way TV SD
78.🚸Jesus Wonderful SD
79.🚸OCN TV SD
80.🚸River TV SD
81.🚸Jesus TV Ethiopia SD
82.🚸Evangelical TV SD
83.🚸7SPIRITS TV SD
84.🚸EOTC MK
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
⚜️Satellite NSS 12(57°E)
⚜️Frequency ◇11105 H 45000
◇11165 H 45000
◇11545 H 30000
◇10985 H 45000
ከናትናኤል መኮነን ገፅ የተገኜ፤
⚙️ ምክረ ሀሳብ፦
👇 👇 👇
1. ብዙዎቹ ቻናሎች ከላይ እንደሚታየው ከ NBC Ethiopia በቀር ሁሉም SD እንደሚሠሩ ያሳያል ስለሆነም HD ዲኮደር የመግዛት #ግዴታ ላይሆን ይችላል ማለት ነው። በነጋዴዎች በተሳሳተ መረጃ ላልተፈለገ ወጭ ከመዳረግ ተቆጠቡ፤
2. ከላይ ከተጠቀሱትና ኢትዮጵያዊ ከሆኑ ሚዲያዎች እና 5 ከሚሆኑ የሀገር ማዶ ቻናሎች ውጭ BBC, CNN, MBC, እና ቀሪዎቹ ብዙዎቹ በዚህ አቅጣጫ የማይሠሩ መሆኑን አረጋግጡ እላለሁ።
3.ወጭ ለመቀነስ አማራጩ ከጎረቤት ጋር በመስማማት፤ 2 in 2 ወይም 3 in 2 የሚባሉ በተለያየ አቅጣጫ ያለን ሁለት ዲሽ (LNB) ለሁለት decoder ወይም 3 in 2 ሶስት LNb ወደ ሁለት ዲኮደር የሚያከፋፍሉ DiSEqCo (digital sattelite equpment controller ) በመጠቀም አንዱን ሰሀን ብቻ ወደ Ethiosat በማዞር ከላይ በተጠቀሰው ማገናኛና መቆጣጠሪያ የናይልሳትን እንዳለ እና አዲሱን ሳተላይት ሁሉንም ቻናሎች አንደኛው በሌላኛው ላይ ምንም ተፅኖ ሳይፈጥር ማስተካከልና ማየት ይቻላል። የአንድ DiSEqCo ዋጋ ቢበዛ ከ200 - 300 ብር ይደርሳል።
ለሁሉም ስለሁሉም ጉዳዮች ስንሠማ ከመወሰን እና ከመፈፀም ቀድመን ቆም ብለን መመርመር ከስህተትና ከኪሳራም መዳን ይቻላል! እላለሁ Ⓜ️
በዩትዩብ ሽቀላ በፈረንጆች 2020 ላይ ከ29 ሚሊዮን ደላር በላይ ገቢ በማግኘት ይህ የ9 አመት ጩጬ ግንባር ቀደም ነው፡፡ አምናም እሱ ነበር ከፍተኛ ገቢ ያገኘው፡፡ በዩትዩብ 29 ሚለየን ደላር ማግኘት ከተቻለ እንዴት ብላችሁ አጥኑ የሀገሬ ሠዎች፡፡ "ሠበር ዜና!" ብቻ አይደለም የዩቲዩብ ገቢ ምንጭ :(አዲሱ ቸኮል)
https://www.indiatimes.com/technology/news/nine-year-old-becomes-top-earning-youtuber-for-third-time-in-a-row-making-a-cool-295m-in-2020-530027.html
Nine-Year-Old Is Top Earning YouTuber For Third Time In A Row, Making A Cool Rs 217 Cr In 2020
Jaw-dropping earnings.
ቴሌግራም አዲስ የማስታወቂያ ሥርዓት በሚቀጥለው ዓመት ዘረጋለሁ ብሏል!
የቴሌግራም መደበኛ ተጠቃሚዎች ቁጥር ወደ 500 ሚሊዮን መጠጋቱ ተገልጿል። እስካሁን ግን የገቢ ምንጩ ምን እንደሆነ የብዙዎች ጥያቄ ሆኖ ቆይቷል።
ከዛሬ ሰባትና ስምንት ዓመት በፊት በሁለቱ ወንድም አማቾች ኒኮላይ እና ፓቬል ዱሮቭ የተጀመረው ቴሌግራም በገቢ ምንጭነት እስካሁን የሚጠቀመው የድርጅቱን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኃብት ነው። በዚህም ፓቬል ዱሮቭ ለቴሌግራም ሥራ ማስኬጃ በመቶ ሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ አድርጓል።
ሥራ አስፈጻሚው ዛሬ በቴሌግራም ቻናሉ እንዳሳወቀው ድርጅቱ ገለልተኛና ጥራቱን እንደጠበቀ እንዲቀጥል በመጪው ዓመት ገቢ የሚያስገኙ ሥራዎችን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል።
ቴሌግራም አንዳንድ ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግም የገለጸ ሲሆን ተጠቃሚዎች እስካሁን በነጻ ሲያገኙ የነበሩትን አገልግሎት ያለ ክፍያ እስከመቼውም መጠቀም እንደሚችሉ አረጋግጧል።
ድርጅቱ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ከማስታወቂያ ገቢ መሰብሰብ እንደሚጀምር ያስታወቀው ፓቬል ዱሮቭ የግላዊ መልዕክት ልውውጦች እንዲሁም በቡድን ልውውጦች ወቅትም ምንም አይነት ማስታወቂያ እንደማይለጠፍ ገልጿል።
ቴሌግራም ማስታወቂያ አሳያለው ያለው በቻናሎች ላይ ሲሆን ለዚህም ከመደበኛ መልዕክቶች ለየት ያለ እንዲሁም ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆነ የማስታወቂያ ስርዓት ዘረጋለውም ብሏል።
ማስታወቂያዎቹ የሚነገሩበት ቻናል በተከታዮቻቸው ብዛት መሰረት ቻናላቸው ይበልጥ ተደራሽነቱ ከፍ እንዲል እድሉ ይመቻችላቸዋል ተብሏል። በተጨማሪም ቴሌግራም በልዩነት ለሚያዘጋጃቸው ምስሎች (stickers) የስነ ጥበብ ባለሞያው የትርፉ ተቋዳሽ ይሆናል።
ከታህሳስ 23 ጀምሮ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ወደ ኢትዮሳት ይዞራሉ
በኢትዮጵያ የሚገኙ የቲቪ ተመልካቾች ከታህሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም ጀመሮ አብዛኛዎቹን የአገር ውስጥ ጣቢያዎች በኢትዮሳት 57 ዲግሪ ምስራቅ በብቸኝነት መከታተል እንደሚችሉ ተገልጿል።
ተመልካቾቹ የሳተላይት አንቴናቸውን አቅጣጫ በሚገባ በማስተካከል ፕሮግራሞቹን መከታተል ይችላሉ ተብሏል፡፡
ለዚህ ይረዳ ዘንድ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት (የመንግስትና የግል ቴሌዥን ጣቢያዎችን በመወከል) እና ኤስ ኢ ኤስ የጋራ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱ ሁሉንም የኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን ወደ አንድ ማዕከል በማካተት ለተመልካቾች አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ነው ተብሏል፡፡
ኢትዮሳት በነጻ አየር ላይ የዋለ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የሳተላይት ቴሌቪዥን መደላድል መሆኑም ተገልጿል፡፡
ጣቢያውን ተደራሽ ለማድረግ ለ20 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ስልጠና በመስጠት የመቀበያ ሳህኑንና አቅጣጫውን እንዲያስተካክሉ ይደረጋል፡ ፡
ኢትዮሳትን መግጠም የሚፈልጉ ተመልካቾች የመቀበያ ሳህኑን ወይም ዲሹን አቅጣጫ በማዞር መጠቀም የሚችሉ ሲሆን ስልጠና የወሰዱትን ባለሙያዎች በማነጋገርም ማስተካከል ይችላሉ ተብሏል፡፡
አዲስ ቴሌቪዥንም ሆነ ዲሽ መግዛት አይጠበቅባቸውም ነው የተባለው፡፡
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ “በርካታ የኢትዮጵያ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያዎችን ወደ አንድ ማዕከል ማምጣቱ የአገሪቱን ኢኮኖሚ በሚገባ ይጠቅማል፣ ከዚህ ባለፈ የቴሌቪዥን ጣቢያ ማህበርና ኤስ ኢ ኤስ በጋራ በመሆን በመላ አገሪቱ የሚገኙ ተመልካቾ ጥራት ያለው ምስል እንዲያገኙ ለማስቻል ይሰራሉ” ብለዋል።
“በኢትዮጵያ አዲስ የሆነውን የቴሌቪዥን አገልግሎት ከኤስ ኢ ኤስ ጋር በመሆን በኢትዮሳት አማካኝነት ለኢትዮጵያውያን እንዲደርስ ማድረጋችንን ስንገለጽ ደስታ ይሰማናል” በማለት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖለጂ ኢንስቲቲዩት ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ ተናግረዋል፡፡
የሚጠፉና በethiosat ብቻ የሚተላለፉ የሀገራችን ቻናሎች ዝርዝር
FANA TV
ARTS TV
WALTA TV
EBS TV
OBS TV
AHADU TV
ASHAM TV
AFRI HEALTH TV
HAGERE TV
ስርጭታቸውን እንደሚያቆሙና የምናገኛቸው ለኢትዮጰያዊያን ብቻ ተብሎ በተዘጋጀው Ethiosat/NSS@57°£ በከፍተኛ የምስል ጥራት የምታገኙ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
HD ቻናሎችን ሪሲቨራችሁ HD ለሆነ
11105 /11165 H 45000
SD ሪሲቨር ለምትጠቀሙ ሰዎች ደግሞ
11545 H 30000
ከታህሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም ጀመሮ አየር ላይ ይውላሉ ተብሏል፡፡
#ኢዜአ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የማታ ፕሮግራም ተማሪዎች (ከ1ኛ አመት ጀምሮ ለሆናችሁ ሁሉ)
በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠዉ የ2012 ዓ.ም የሁለተኛ ሰሚስተር ትምህርት ለማስጀመር የመልሶ ምዝገባ በሚከተለዉ መሠረት ይካሄዳል፡፡
✓ የማታ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 10 እና 11 2013 ዓ.ም
✓ የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 21 2013 ዓ.ም ሲሆን
✓ ተመዝጋቢዎች ከኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች በመገኘት የኮርስ ምዝገባ ማካሄድ ይጠበቅባቸዋል፡፡
✓ የምዝገባ ወረቀቶቹ እንደ ተማሪ መታወቂያ ስለሚያገለግል በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
✓ ለመደበኛ ተማሪዎች ትምህርት መልሶ መከፈትን በተመለከተ እና ሊደረጉ ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች ታህሳስ 22 ቀን 2013 ዓ.ም ገለፃ ይደረጋል፡፡
✓ ትምህርት የሚጀመረዉ ታህሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን ያሳዉቃል
✓ ከምዝገባ በፊት ወይም በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርስቲዉ አያስተናግድም
✓ ዝርዝር መረጃዎችን ከዩኒቨርስቲዉ ድረ ገፅ www.aau.edu.et ማግኘት ይቻላል፡፡
አ.አ.ዩ ሬጅስትራር #generalknowlegee
@etknowledge
#ነገ #ታህሳስ12 የስነ ፈለክ #ብርቅ #ክስተት ባበላገሩ ቴሌቪዥን በቀጥታ ይተላለፋል
~~~~
[በሕይወት ዘመናችን አንዴ ልናየው የምንችለው አስደሳች ክስተት በታኅሣሥ 12 ይከናወናል]
🌍 ከዕለት ወደ ዕለት በጣም እየተቀራረቡት የሚገኙት በሥርዓተ ፀሐያችን ካሉት ፕላኔቶች በጣም ግዙፋን የሆኑት የጁፒተርና የሳተርን ታላቁ ግጥጥሞሽ (Great Conjunction) ከ400 ዓመት በኋላ ታኅሣሥ 12 (December 21) ለማየት መላው ዓለም በዝግጅት ላይ ነው።
🌍 የሁለቱ ግጥምጥሞሽ የ20 ዓመት መደበኛ ዑደት ቢሆኑም የ2013 (2020) ልዩ የሚያደርገው፦
1ኛ) የማያ የዘመን አቆጣጠር ማብቂያ በመሆኑ።
2ኛ) የዓመቷ ዐጭር ቀን የዊንተር ሶልስቲስ መግቢያ መሆኑ።
3ኛ) የሚቀራረቡት በ0.1 ዲግሪ መሆኑ። በዚህ መልኩ ከዚህ በፊት የተቀራረቡት፦
💥ከክርስቶስ ልደት በፊት 7 ዓመት ላይ
💥በአማካይ የዛሬ 800 ዓመት ማርች 5 በ1226 ዓ.ም.
💥በአማካይ የዛሬ 400 ዓመት ጁላይ 16 በ1623 ዓ.ም. ነው።
4ኛ) በዕለቱ ሁለቱም ስለሚጠጋጉ አንድ ብሩህና አንጸባራቂ መስለው በዐይን ስለሚታዩ Christmas Star, Star of Bethlehem (የገና ኮከብ፣ የቤተልሔም ኮከብ) የሚል ሥያሜ እየተሰጣቸው መሆኑ።
5ኛ) ከመቀራረባቸው የተነሣ በአንድ አነስተኛ ቴሌስኮፕ ጭምር በአንድ ላይ ጁፒተር ከ4 ጨረቃዎቹና የሳተርን ቀለበት መታየቱ።
6ኛ) ግማሿ ጨረቃና ማርስ በአጠገብ ሆነው ተጨማሪ ውበት ስለሚሆኑ።
7ኛ) ከዚህ በኋላ በጣም ተቀራርበው ሊታዩ የሚችሉት ከ60 ዓመት በኋላ በጎርጎሮሳዊኑ አቆጣጠር መጋቢት በ2080 ነውና በሕይወት ዘመናችን አንዴ ብቻ የሚያጋጥመን ክስተት በመሆኑ።
8ኛ) በዕለቱ 2017 XQ60 የሚባል ከ35-78 ሜትር ስፋት ያለው በጣሊያን የሚገኘውን የፒሳ ሰገነት የሚበልጥ አስትሮይድ (የሕዋ ዐለት) በሴኮንድ 15 ኪሎ ሜትር፤ በሰዓት 33,554 ማይሎችን እየተምዘገዘገ ምድራችንን ሳይነካ የሚያልፍበት መሆኑ።
🎆 በመሆኑም ይህንን አስደሳች ምሽት ቴሌስኮፕ ያላችሁ በቴሌስኮፓችሁ፤ የሌላችሁ ፀሐይ ከጠለቀች ከ1 ሰዓት በኋላ በደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ በ0.1 ዲግሪ የሚቀራረቡትን ታላላቆቹን ፕላኔቶች እያያችሁ ፎቶ እያነሣችሁ በአድናቆትና በደስታ ሆናችሁ እንድታሳልፉት ሐሳብ አቀርባለሁ።
🌅 አስደሳቹ ነገር ባላገሩ ቴሌቭዥን በቀጥታ ሥርጭት ከ11 ሰዓት ጀምሮ የሚያስተላልፈው ይሆናል። በፎቶው ላይ እንደምታዩት 11 ኢንች የሆነውን ቴሌስኮፕ ለቀጥታ ሥርጭት ዝግጁ አድርገናል። በመሆኑም ይህንን ሰማያዊ ክስተት ለማየት በሰዓቱ ዐይኖች ሁሉ በባላገሩ ቲቪ ላይ ይሆናሉ።
🌅 በባሕር ማዶ ላላችሁ https://www.youtube.com/channel/UCFKnpmDyWe3LQ_9Gx3TMnAg የቀጥታ ሥርጭት ስለሚተላለፍ ሰብስክራይብ አድርገው ይጠብቁን።
🌅 በተጨማሪም ተጠባቂው በአስገራሚ የሥነ ፈለክ፣ የሥነ ማዕድንና በሌሎች አስገራሚ የኢትዮጵያ ሳይንሳዊ ዕውቀት ትንታኔ የተሞላው አንድሮሜዳ ቁጥር 2 በ458 ገጾች ተዘጋጅቶ ለአንባብያን ዝግጁ ይሆናል።
🎆🎆 ብሩህ ቀንና አስደሳች ምሽት ይሁንላችሁ🎆🎆
[ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ያነሣችሁትን ፎቶ በዚህ ፔጅ ላይ እንደልብ መልቀቅ ትችላላችሁ።]
@መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
የዩኒቨርስቲዎች ጥሪ እስካሁን ድረስ ለተመራቂ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች ‼️
1. AASTU ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 26 - 27
2. ASTU ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 10 (ምረቃ)
3. ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 1 - 2
4. አምቦ ዩኒቨርሲቲ ከህደር 24 - 25
5. ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 23
6. መቱ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 28 - 29
7. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26
8. ኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26
9. ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4
10. ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4
11. ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26
12. ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 21 - 23
13. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 24 - 25
14. ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 29 - ታህሳስ 01
15. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 24 - 27
16. ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 30 - ታህሳስ 1
17. ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 29 - 30
18. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 5 - 6
19. ጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 26 - 28
20. አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4
21. ሰላሌ ዩንቨርሲቲ ህዳር 23
22. ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 28 - 30
23. ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26
24. ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 1 - 2
#generalknowlegee
@etknowledge
https://t.me/etknowledge
እውቀት
እውቀት ለፍጥረታት።Knowledge for all.
#Notice
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የማታ ፕሮግራም ተማሪዎች (ከ1ኛ አመት ጀምሮ ለሆናችሁ ሁሉ)
በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠዉ የ2012 ዓ.ም የሁለተኛ ሰሚስተር ትምህርት ለማስጀመር የመልሶ ምዝገባ በሚከተለዉ መሠረት ይካሄዳል፡፡
-የማታ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 10 እና 11 2013 ዓ.ም
-የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 19 እና 20 2013 ዓ.ም ሲሆን
-ተመዝጋቢዎች ከኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች በመገኘት የኮርስ ምዝገባ ማካሄድ ይጠበቅባቸዋል፡፡
-የምዝገባ ወረቀቶቹ እንደ ተማሪ መታወቂያ ስለሚያገለግል በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
ለመደበኛ ተማሪዎች ትምህርት መልሶ መከፈትን በተመለከተ እና ሊደረጉ ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች ታህሳስ 22 ቀን 2013 ዓ.ም ገለፃ ይደረጋል፡፡
-ትምህርት የሚጀመረዉ ታህሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን ያሳዉቃል
*ከምዝገባ በፊት ወይም በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርስቲዉ አያስተናግድም
ዝርዝር መረጃዎችን ከዩኒቨርስቲዉ ድረ ገፅ http://www.aau.edu.et ማግኘት ይቻላል፡፡
አ.አ.ዩ ሬጅስትራር
#addisababauniversity
@etknowledge
🚫ተሻሻለው የመግቢያ ቀን ተመራቂ ተማሪዎችን የሚቀበሉበትን ቀን ካሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች መካከል ‼️
1.ወራቤ ዩኒቨርስቲ ህዳር 24-25
2.ወለጋ ዩኒቨርስቲ ታህሳስ 3-4
3.ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ :-
"ተመራቂ ተማሪዎች" እና የጤና ሳይንስ ተማሪዎች
2 ኛ ዓመት እና ከዛ በላይ የሆናችሁ ተማሪዎች ህዳር 25 እና 26 [አርብ እና ቅዳሜ ቀን ] 2013 ዓ/ም ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
4. ለኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች :-
የምዝገባ ቀን ህዳር 25 እና 26 2013 ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 28፣2013 መሆኑን ዩኒቨርስቲው ባወጣው ማስታወቂያ አሳውቋል::
5. ለመቱ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች:-
ዩኒቨርሲቲው ህዳር 28 -29 የጠራ ሲሆን ትምህርት የሚጀምርበት ቀንም ታህሳስ አንድ መሆኑን አስታውቋል።
6. ለዋቻሞ ዩንቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች :-
ከህዳር 21 እስከ ህዳር 23/13 ድረስ ወደ ግቢ እንድትገቡ ተብላቹሃል(ከግቢ ውጪ ላላቹህ)
ትምህርት ህዳር 24/13 ይጀመራል የተባለ ሲሆን ተመራቂ ያልሆናቹህ ተማሪዎች በቅርቡ ሊጠሩ እንደሚችሉ ዩኒቨርስቲው አሳውቋል ።
@etknowledge
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.