cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ግጥም በኢትዮጵያ

Більше
Ефіопія5 138Амхарська3 831Книги6 604
Рекламні дописи
3 260
Підписники
+124 години
-47 днів
-730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

መቼ ትመጫለሽ?? በዔደን ታደሰ እና ኤልሻዳይ(ኤል ቶ) ተፅፎ እንደቀረበ✍🎤 @ediwub & @elshaday_23 @topazionnn @topazionnn
Показати все...
መቼ ትመጫለሽ .mp33.46 MB
🔥 3
#የአቀባይ_ተቀባይ ገጣሚ እና አንባቢ ፦ዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn @topazionnn
Показати все...
የአቀባይ ተቀባይ ...በዔደን_ታደሰ.mp32.06 MB
1
ሰይጣን ፩ አርጎናል የመዝሙር መከፈት ሙስሊሙን ካስከፋው ክርስቲያኑን ደሞ መንዙማው ካስቆጣው ፈጣሪን ማመስገን ይቅርብን ይበቃል ኧረ እንደውም ! ሁሉም የሚሰማው ዘፈኑ ይሻላል! ይገርማል! ኧረ ያስደንቃል ! ተዉ የተባልነው ኃጥያት አስማምቶናል እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን 1 አርጎናል። ታክሲ ውስጥ በተፈጠረ አለመግባባት የተጫረች በ ዘመልአክ @topazionnn @ethiopia_poems
Показати все...
🤔 3 1
እሷን ይመስለኛል . . በብሩሽ ቢቀለም የሴትነት መልኩ፤ ተለክቶ ቢሰፈር የቀሚሷ ልኩ፤ እሷን ይመስለኛል......... በጥለቷ እራፊ እንባዋን ሸፍና፤ የልቧንን እህታ በሳቋ አፍና፤ ራሷ በርትታ 'ምታበረታዋን፤ ራሷ ጀግና 'ምታጀግነዋን፤ የዘወትር አመስጋኝ ደጃፉን ናፋቂ፤ አድባር የመረቃት ጠበኛ አስታራቂ፤ ቃሏ 'ማይታበይ እዉነተኛይቱን፤ የእግዚአብሔር ወዳጅ ባለማተቢቱን። እሷን ይመስለኛል........እ'..ሷ'..'ን ✍✍ኤደን ታደሰ @topazionnn @ethiopia_poem
Показати все...
👍 2 2
ፋራ ነኝ ፋራ ነሽ ይሉኛል ቀሚስ በመልበሴ፣ እኔ ግን ልክ ነኝ ከእናቴ ነው ውርሴ። ሀጢአትን ማንገስ ዘመናዊነት ነው አሉ ፣ ህግ አፍርሶ መኖር አራዳነት ካሉ፣ አዎ እኔ ፋራ ነኝ ያሻችሁን በሉ ። ወንድ ከሴት ጋር መለየት አቅቶን፣ #ዘመኑ #ነው #አልን #ግራ #እየተጋባን። ዘመን ምን አደረገ ዘመን ተኮነነች፣ ሁሉም እንደልቡ ታግሳ ባኖረች። እራሳችንን መግዛት መታዘዝ ሲያቅተን፣ እናሳብባለን ዘመን ነው እያልን። አሁንም እላለሁ እኔ ፋራ ነኝ፣ በሱሪ ማፍርበት ቀሚስ የሚያኮራኝ፣ ዘመናዊ መሆን ከቶ የማያሻኝ፣ እውነቱን ልንገርህ አዎ እኔ ፋራ ነኝ፣ ሜካፕ የተባለው አመድ የማይነካኝ፣ የተፈጥሮ ውበቴ ፀጋዬ የበቃኝ፣ በቀሚስ ምኮራ የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ!!!!!!! @topazionnn @topazionnn @topazionnn
Показати все...
12👍 2
( ሰው .. ) ============= የሰው ልጅ ምስኪኑ ባለማወቅ ፀልሞ ... : ብቻዬን ነኝ ይላል ዓለም ተሸክሞ  !! by #Da_Kiyorna ንሸጣ : Rumi @topazionnn @ethiopia_poem
Показати все...
😁 5👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እናትኮ አለም ናት ሁሉንም የቻለች ስንቱን ተሸክማ የምትኖር ሳትሰለች እናት ለምን ትሙት ትኑር ለዘላለም እርሷ የሌለችበት መራራ ናት አለም ስለያት ከጎኗ ካጠገቧ ስርቅ ሳቋ ብቻ ሳይሆን ቁጣዋ 'ሚናፍቅ ብበላ ብጠጣ አይደርስም ካንጀቴ ከጎኔ ከሌለች ገራገሯ እናቴ ፍቅሯ ወደር አልባ ቢነሳ ቢወደስ ፈገግታዋ ብቻ ከህመም የሚፈውስ                       ✍  𝕟𝕒𝕙𝕠𝕞 @topazionnn @ethiopia_poem
Показати все...
9👍 5🤣 1
ብሔርና ክልል - ዘር ቀለም አልመርጥም፣ ሁሉም የሰው ልጅ ነው - አላበላልጥም፣ በፍቅር ጎዳና  - ካገኘኋት ጓዴን እድሌን ልሞክር - ልጀምር መንገዴን። ✍️𝕟𝕒𝕙𝕠𝕞 @topazionnn @ethiopia_poem
Показати все...
👍 12
እሽሙርም የለብኝ ቅኔም እልተካንኩ ብዕሬም አልተባ ፣ በይ ቸሩን ያጋጥምሽ ደጋግ እና የዋህ ቅን ቅን ቤትሽ ይግባ :: ✍✍ሥፍራዬ ጥላዬ @topazionnn @ethiopia_poem
Показати все...
😁 16👍 2 1🥰 1👏 1
ገንፎ ሀገሬስ ገንፎ ናት በስልጣን ማንኪያቸው የሚቆራርሷት ቂቤ ወሬያቸውን በርበሬ ስራቸው ጨመር አርገውባት እሷ ያዝኩት ስትል የስጧትን ሁሉ አጣቅሰው አላውሰው በዛ ስልጣን ማንኪያ በህብረት አብረው ያውም ክብ ሰርተው እንደ ጉድ ሚበሏት የሚጎራረሷት ሀገሬ ለእነርሱ ገንፎ ብቻ እኮ ናት @topazionnn @ethiopia_poem
Показати все...
👏 12👍 2