💙
643
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Bilboard Top 10 musics🎵🎶
🔉🔇Best african music🎶🎵
⏪Tik tok vidios⏩
😂Funny vidio 😂
👍
👎
👇For any message & comment👇
ከ ባለቤቴ ጋር ሶፋ ላይ ቁጭ ብለን ቻርጅ ላይ የነበረው ስልኬ ሲጮህ ሰማሁና ኪችን ገብቼ ቴክስቱን ስመለከት የተላከው ከ ባለቤቴ ነበር መልዕክቱም ምን ይላል
፡
፡
፡
፡
፡
ስትመለስ በዛው ጨው ይዘህ ና😂😂😂😁😁😁😁
እቺን ቃል ንገሯት
ተፈርዶብኝ እንጂ
መለየት ተስኖኝ..
ጥሬውን ከብስል
ሀገሬው ምድር ላይ
እሷ ብቻ ቆንጆ......
የቀረች ይመስል....
ዞር ባለች ቁጥር....
አትራቂኝ እያልኩኝ..
የምለማመጣት.....
ልቻለው ብዬ እንጂ
ምሳሌ ከመሆን....
አፍቅሮ ከማጣት...
ገደል ግቢ በሏት
ይሄው ደግሞ ዛሬ
ገላዋን በሙሉ...
አወደችው ሎሽን
ፀጉሯን አጎፈረች
ደመቀች በሽንሽን
ከንፈሯን ምን ይሆን
ደሞ የቀባችው....
የእጇን አይበሉባ...
በቄንጥ አኮናትራ...
ሰዐቷን አየችው.....
ገና ነው መሰለኝ....
ጊዜን ታዘበችው....
በአፏ ሸብረክ አርጋ
እየገረመመች.....
መንቀር አለችና....
እግሯን አመሳቅላ...
መስታወት ፊት ቆመች
ደግሞ ፈገግ አለች....
ጥራሷ ይርገፍ እና.....
ማርያምን ታምራለች😊😊
Repost from አትራኮሰ ጥበብ በልጅ ዳን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አምላኬ ሆይ
ልቤን ካሸፈተው ከሐጥያቱ ባህር
ወድቄ እንዳልቀር ከትቢያ ከአፈር
በል አቅናኝና አንፃኝ ከእድፌ
እንዳመሰግንህ ከሰው ተሰልፌ
ደሞ
እንደ ሰው ሁሉ የለኝ ማነጥፍልህ
ሆሳዕና እያልኩ አንዳች ማደርግልህ
ግና
ለአንተ መድሀኒቴ ለፈጠርከኝ ጌታ
አንዳች ባላገኝ ፍፁም የምሰጥህ
ይኸው ልቤን አነጠፍኩ በፍፁም ደስታ
እናም መዳኒቴ ሆይ
በል ግባ ከእልፍኜ
ሆሳህና
ሆሳህና
ሆሳህና
እያልኩ እንዳመሰግንህ ከህፃናቱ ጋር ሆኜ ።
እንኳን አደረሳችሁ ።
ልጅ ዳን የእናቱ ልጅ
የሰውን ልጅ ለማስደሰት ብላቹ
ፈጣሪን የማያስደስተውን ነገር
💔 አታድርጉ!
ምክንያቱም የቱንም ያክል
ጥሩ ሰው ነኝ ብላቹ ብታስቡም
በሆነ ሰው ታሪክ ውስጥ
💔 መጥፎ ስዎች ናቸዉ ።
💙✨
የእምባዎችህን ሚስጥር ሰዎች እንዲያውቁ በጭራሽ አትፍቀድ ያለዚያ በፈለጉ ሰአት እንዴት ሊያስለቅሱህ እንደሚችሉ ጠንቅቀው ያውቃሉ።
💙💙
በነፃነት መኖር!😉
በህይወት ስንኖር አንድ ልብስ ብቻ መልበስ ቢኖርብን የምናደርገውን ጥንቃቄ አስቡት እስኪ?
ያ ልብስ እንዳይቆሽሽ ስንጠነቀቅ፣ ከቆሸሸብን ደግሞ ስናጥበው እንዳይሳሳ ስንጠነቀቅ፣ እንዳይቀደድ ስንሳቀቅ ብቻ በተቻለን አቅም እኛ ሳናልቅ እሱ ቀድሞ እንዳያልቅ ዋጋ እንከፍላለን።
የተሰጠን ህይወት እንደዚህ ልብስ ነው፤ ሌላ ተቀያሪ የለንም። ታዲያ ለምንድነው ግድየለሽ የምንሆነው? ሰዎች ምን ይሉኛል ብለን የማንፈልገውን የምናደርገው? አንድ አይን ያለው ሰውኮ በአይን አይቀልድም! ወዳጄ የተሰጠህን የመኖር ዕድል በነፃነት የፈለከውን ሆነህ የፈለከውን አሳክተህ መኖር አለብህ!
😊💙
ሙሉ ደስታ😄
ለሰዎች ብለህ ማስመሰሉ እኮ ነው ደስታህን የነሳህ! "ደስታ ማለት የምታስበው ከምትናገረውና ከምታደርገው ጋር አንድ ላይ ሲዋሀዱ ነው" ይለናል ማህተመ ጋንዲ።
ብቻህን ደስተኛ ካሎንክ ይመስልሀል እንጂ በሰዎች ብትከበብም ሙሉ ደስታ አይኖርህም፤ ሁልጊዜም ውስጥህ የሚነግርህን ህሊናህ የሚያዝህን አድርግ!
ጣፋጭ ምሽት ተመኘንላችሁ
💙✨
ታገስ!
ሁልጊዜም በህይወት መነሻህና መድረሻህ ስታስበው ቀላል ነው፤ መሀሉ ግን አይነገርም! አየህ ፈተናው፣ ተስፋ መቁረጡና ከባዱ ጊዜ ያለው መሀሉ ላይ ነው። ይሄን ወሳኝ ጊዜ በጥበብ ልታልፍ የምትችለው በአንድ ነገር ብቻ ነው 'በትዕግስት!' ወዳጄ ታገስ አለበለዚያ ምንም ብትለፋ ህይወትህን አትቀይርም!
💙✨