cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

:-PeroMïs😘💃🤘

#I like dance 💃🕺💃 #I like football ⚽🏀🏀🤾 #I like mucik 🎤🎹🎹🎧🎧🎸🎸😋😋 Cross I am single 🤷🤷 @kalyeee Single life is best 🙍 Join my channel 👇👇

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
286
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

00:15
Відео недоступнеДивитись в Telegram
IMG_5091.MOV1.34 MB
Like adergu pls
Показати все...
Показати все...
‼️ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ‼️ •✥ ለ1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም "በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።" •✥ ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን PROFILE PICTURE ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ20 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ / SHARE እናድርግ ‼️ •✥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ቢያንስ ለ 20 ኦርቶዶክሳውያን SHARE በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ ‼️ በየግሩፑ በሁሉም ቦታ ያዳርሱት ‼️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💚 •✥• @kehulager •✥•💚 💛 •✥• @kehulager•✥•💛 ❤️ •✥•@kehulager•✥•❤
Показати все...
->Hūlæ pictures✌️✌️ #ግጥም #voice music #ye fkr pictre @hulayyyyyyy Promote&comment https://t.me/kehulager
Показати все...
->Hūlæ pictures✌️✌️

#ግጥም #voice music #ye fkr pictre @hulayyyyyyy Promote&comment

​​​​..... "ምን ያክል ነው ፍቅርሽ? ብለህ ብጠይቀኝ ❤️❤️ ምን ያክል ልበልህ? ምኑን አውቀዋለሁ፣ እኔ አምላክ አይደለሁ፣ ብቻ ግን... ማንም ጓደኛዋን ከምትወደው በላይ፣ ማንም ፍቅረኛዋን ከምታፈቅረዉ በላይ፣ ውስጤን ገዝተከዋል ቦታ አለህ ልቤ ላይ፡፡ 😍😍😍 ብታምንም ባታምንም፣ እውነቱን ልንገርህ ፍቅሬ አንተን አልዋሽም፣ እስከ ዘላለሙ እኔ አላፈቅርህም፣ እንደ ሞኝ አፍቃሪ የዘላለሜ ነህ ብዬ አልደልልህም፣ ምክንያቱም... ዘላለም የሚኖር ሠው ተፈጥሮ አያውቅም፡፡ አንተም እኔም ሁሉም ማንም ቢሆን ማንም፣ ዘላለም አፍቅሮ ዘላለም አይኖሮም፡፡ ግን... እስከ'ድሜዬ ክልል እስከ ሂወቴ ጫፍ፣ መቼም አይሰለቸኝ አንተና ፍቅርህን አዝያችሁ ብከንፍ፡፡ አፈቅርሃለሁ 💖💖ትላንትም ዛሬም ነገም አስካለው በምድር ፣ከዛም በኋላ ❤️❤️ T.me/kehulager
Показати все...
->Hūlæ pictures✌️✌️

#ግጥም #voice music #ye fkr pictre @hulayyyyyyy Promote&comment

Показати все...
Ayewashegnm 😍😘 😍❤️😍❤️😍❤️😍❤️#hu @kehulager @kehulager
Показати все...
1.87 KB
Cover music♥️😍♥️😍 ❣❣💕💞💞💓 የከረመ ፍቅር አቤት ደስ ማለቱ 💓💓💗💗 🖤#hu @kehulager @kehulager
Показати все...
5.32 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.