cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

All Tech

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
167
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ከቁጥጥር ውጭ የሆነችው የቻይና ሮኬት በመጪዎቹ ሁለት ቀናት ምድር ላይ ልትወድቅ እንደምትችል ተገለፀ! የሮኬቷ ግዙፍ አካል ነገ ቅዳሜ አሊያም በቀጣዩ ቀን እሁድ መሬት ላይ ሊወድቅ እንደሚችል ተገምቷል፡፡ 18 ቶን ክብደት ያለው የሮኬቷ አካል በሰዓት 28 ሺህ ኪሎ ሜትር ገደማ ወደ ምድር እየተምዘገዘገ ነው ተብሏል፡፡ ሊወድቅ የሚችልበት ቦታ ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል፤ አሜሪካ፣ ቻይና፣ አፍሪካ፣ ውቅያኖስ ውስጥ ወይም ማንኛውም ቦታ ሊሆን ይችላል።
Показати все...
Don't ruin the vibe Try it😁
Показати все...
If you could speak for 1 min & be heard by everybody in the world what would you say Share it with us @Godmirracle & @Hotnegga
Показати все...
Happy birthday king He would huv been 23 today #LLJ
Показати все...
Breaking News የክሪፕቶ ከረንሲ ዋጋ ከ1 ትሪሊየን ዶላር መብለጡ ተነገረ! ክሪፕቶ ከረንሲ ባሳለፍነው አስር አመታት አለም እንደ አዲስ የተዋወቀችው የመገበያያ አይነት ነው። ከክሪፕቶ መገበያያ አይነቶች ትልቅ ዋጋ ያለው ደግሞ ቢትኮይን ነው። የቢትኮይን ዋጋ በተለያዩ ጊዜያት ከፍና ዝቅ እያለ የቆየ ቢሆንም ትናንት(ሐሙስ) ከሰዓት የ1 ቢትኮይን ዋጋ 39,000 የአሜሪካን ዶላር በመድረስ የምን ጊዜም ከፍተኛ ዋጋውን አስመዝግቧል። ይህንንም ተከትሎ የቢትኮይንና መሰል የክሪፕቶ መገበያያዎች ድምር ዋጋ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ 1.05 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል። ከዚህ ውስጥ ቢትኮይን የአንበሳውን ድርሻ የሚወስድ ሲሆን 69 በመቶ የሚሆነው የተያዘው በዚሁ ገንዘብ አይነት ነው። ከሱ በመቀጠል ኢቴሪየምና ቢትኮይን ካሽ በረዥም ርቀት ይከተሉታል።መረጃውን ያገኘነው ከኮይን ማርኬት ካፕ ድረገፅ ነው።
Показати все...
#sub
Показати все...
Past Life.mp34.66 MB
Some girls are singe by choices they can make one call right now & be in relationship Just one 🙌😂
Показати все...
If being hot is a crime....arrest me☺️
Показати все...
Its funny
Показати все...
12.78 MB
28% የሚሆኑት የ አይ ቲ ባለሙያዎች ስለስራቸው ለጓደኞችቸውም ሆነ ለቤተሰቦቻቸው አይናገሩም::ይህም የሚሆንበት ምክንያት በነጻ እንዳይጠየቁ ነው:: 💻
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.