cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

ይህ ገጽ የመንበረ መንግሥት (ግቢ) ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ትምህርቶችንና መልእክቶችን በፎቶ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በጽሑፍ ለምዕመናን የሚያደርስበት መንፈሳዊ ገጽ ነው፡፡ ለጥያቄና አስተያየት ካለዎት በhttps://t.me/Behailu_Dessalegn ወይም https://t.me/mogesb87 ይጻፉልን፡፡

Більше
Рекламні дописи
2 059
Підписники
+224 години
+37 днів
+5530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ደብረምጥማቅ ፃድቃኔ ማርያም ገዳም ሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ ከአዲስ አበባ 202 ኪ.ሜትር እና ከዞኑ ርዕሰ ከተማ ደ/ብርሃን 72 ኪ.ሜትር ርቀት እንዲሁም ከሠላ ድንጋይ ከተማ በስተምስራቅ አቅጣጫ በእግር ጉዞ የ10 ደቂቃ ርቀት ላይ ትገኛለች፡፡ በአጼ ዘርዓ ያዕቆብ አማካኝነት የተመሰረተች ገዳም ናት፡፡  ጽላ ከግብፅ የመጣ ሲሆን ስያሜያውንም ያወጡት አጼ ዘርዓ ያዕቆብ ናቸው፡፡ ይህች ቤተክርስቲያን 500 አመት እድሜ ያስቆጠረች ናት፡፡ እጅግ ታላቅ በረከት የሆነች ቅዱስ ስፍራ ናት፡፡
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተወዳጁን የቅ /ዮሐንስ አፈወርቅ ተግሳጽ ተከታይ ክፍል 20 እነሆ ! https://youtu.be/sbp5HoYUb3I

👍 6
6👍 3