cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Smart marketing electronics መሸጫና መግዣ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ 🔴አዳዲስና ያገለገሉ smart ሞባይልና ላፕቶፕ 🔺 smart ቴሌቪዥንና ኤሌክትሮኒክስ 🔷 የአዳዲስ ሶፍትዌሮችን ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ 🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ! 🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን! +251928821810 Inbox me @mahe7dme @leading2 @ethiodelalaagency

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
219
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የሜክሲኮ ህገመንግስት ሁሉም ሰው ነፃ የመሆን መሰረታዊ ፍላጎት አላቸው ስለሚል ከእስር ቤት ማምለጥ ህጋዊ ሆኗል!ማንኛውም እስረኛ አመለጠ ማለት ፍርዱን(ቅጣቱን) ጨረሰ ማለት ነው::🇲🇽 ♻️
Показати все...
Msr
Показати все...
😳
Показати все...
​​👶 ለልጆች ትምህርታዊ እና አዝናኝ ቻናሎች ናቸው። በ NILE SAT 7W ለልጆች/ for KIDS 🖥 MBC 3 📟 11471 V 27500 🖥 CN ARABIA 📟 12226 H 27500 🖥 MICKEY TV 📟 11526 V 27500 🖥 MAJID KIDS 📟 12226 H 27500 🖥 MAJID KIDS HD 📟 12467 H 27500 🖥 BABY CHANNAL 📟 11258 H 27500 🖥 TAYOR BABY 📟 11392 V 27500 🖥 ZAROK 📟 10727 V 27500 🖥 SPACE TOON 📟 11785 V 27500 🖥 KOKKY 📟 11603 V 27500 🖥 OSN MOVIE KIDS 📟 12073 H 30000 🖥 KOOGI 📟 11097 H 27500 🖥 NRT 3 KIDS HD 📟 11636 V 27500 🖥 SAT 7 KIDS HD 📟 11354 V 27500 🖥 MODY KIDS 📟 11603 V 27500 በተጨማሪም የመደበኛው የትምህርት መከታተያ ቻናሎች 🖥 Afrihealth 📟 11594 V 27500 🖥 MOE 📟12521 V 27500 ሌሎች የትምህርት ፕሮግራሙ በሬዲዮ የሚተላለፉ @mahe7d
Показати все...

Football he biss 12340046abcd0078
Показати все...
ዕለተ እሁድ በFootball HD @9:00 🔵R.Sociedad vs At.Bilbao🔴 @12:00 🔴Osasuna vs R.Madrid⚪ @2:00 🔴Bayern M. vs Rb Leipzig⚪ @5:00 🔵R.Betis vs Barcelona🌕 📡Yahsat 52.5°E 📡11785 Hor 27500 🔑12 34 00 46 ab cd 00 78 ለበለጠ መረጃ @mahe7dme
Показати все...
TV—Varzish 📕 Sunday, February 02 🖥 Football-HD 🔸 🇪🇸 Spain: La Liga Leganes ➖Real Sociedad ⏰ 8:00 ETH Local 🇪🇹 ⏰ 2:00 PM ⏰ GMT 14:00 🖥 TV Varzish 🔹 🇮🇹 Italy: Serie A Juventus ➖Fiorentina ⏰ 8:30 ETH Local 🇪🇹 ⏰ 2:30 PM ⏰ GMT 14:30 🖥 Football-HD 🔸 🇮🇹 Italy: Serie Lazio ➖SPAL ⏰ 11:00 ETH Local 🇪🇹 ⏰ 5:00 PM ⏰ GMT 17:00 🖥 TV Varzish 🔹 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 England: Premier League Burnley ➖ Arsenal ⏰ 11:00 ETH Local 🇪🇹 ⏰ 5:00 PM ⏰ GMT 17:00 🖥 TV Varzish 🔹 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 England: Premier League Tottenham ➖ Manchester City ⏰ 1:30 ETH Local 🇪🇹 ⏰ 7:30 PM ⏰ GMT 19:30 🖥 Football-HD 🔸 🇪🇸 Spain: La Liga Sevilla ➖ Deportivo Alaves ⏰ 2:30 ETH Local 🇪🇹 ⏰ 8:30 PM ⏰ GMT 20:30 🖥 Football-HD 🔸 🇮🇹 Italy: Serie A Udinese ➖ Inter Milan ⏰ 4:45 ETH Local 🇪🇹 ⏰ 10:45 PM ⏰ GMT 22:45 🖥 TV Varzish 🔹 🇪🇸 Spain: La Liga Barcelona ➖ Levante ⏰ 5:00 ETH Local 🇪🇹 ⏰ 11:00 PM ⏰ GMT 23:00 @mahe7dme
Показати все...
💥 የሁሉም LIFESTAR ረሲቨሮች Biss Key አገባብ ይሄንን ይመስላል 👇 1. LIFESTAR 9090 መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት። 2. LIFESTAR 8585 መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት። 3. LIFESTAR 6060 እና 8080 መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት። 4. LIFESTAR 1000++ መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ F1 መንካት ከዛ ወዲያው 333 መንካት እና Biss Key መሙላት ወይም ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና Biss Key መሙላት። 5. LIFESTAR 1000HD, 2000HD, 3000HD, 4000HD, 9200HD, 9300HD መጀመርያ መክፈት የምንፈልግበት ቻናል ላይ ማድረግ ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና Biss Key መሙላት። 6. LIFESTAR 2350HD, 2425HD, 2020HD, 3030HD, 4040HD, 9200HD, 9300HD, 18HD መጀመርያ መክደት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ ላይ Goto የሚለውን መጫን እና Biss Key መሙላት። 7. LIFESTAR LS6, 7, 8, 9 መጀመርያ መክፈት የምንፈልግበት ቻናል ላይ ማድረግ ሪሞቱ ላይ አረንጓዴውን በተን መጫን እና Biss Key መሙላት። 8. LIFESTAR SD መጀመርያ መክፈት የምንፈልገው ቻናል ላይ ማድረግ ከዛ ሪሞቱ ላይ info ተጭናችሁ 1234 መንካት እና Biss Key መሙላት። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Показати все...
ከጨጓራ ቁስል (አልሰር) በፍጥነት ለመዳን የሚረዱ 11 እጅግ ጠቃሚ ዘዴዎችን ዛሬውኑ ይተግብሩ 1. ብዙ አትመገቡ፡-ዘወትር ከምትበሉት በጣም ቀነሱ፡፡ የብዙ ሰዎች የጨጓራ ቁስል አንዱ መነሻ ይሄ ነው፡፡በተጨማሪ በአንድ ጊዜ ብዙ አይነት ምግብ አትብሉ፡፡ 2. የተራበው የነርቭአችን አውታር እንዲበረታ ካልስየም ውሰዱ፡፡ ለዚህ አይብ ተመራጭ ምግብአችሁ ይሁን፡፡ ምክንያቱ ደግሞ አይብ ምግብን ለማድቀቅ የሚረዳ ላክቲክ አሲድ በውስጡ ይዟል፡፡ ለነርቭዎች ጥንካሬም ወሳኝ ነው፡፡ 3 .የምትበሉት ምግብ ሰማንያ በመቶ አልካሊን የሚፈጥር ሃያ በመቶ ደግሞ አሲድ የሚፈጥር ይሁን፡፡ አልካሊን የሚፈጥሩ ምግቦች ፍራፍሬዎች፣ሰላጣ፣ የተቀቀሉ አትክልትና ወተት ሲሆኑ አሲድ የሚፈጥሩት ስጋ፣ዓሳ፣እንቁላል፣ አይብ፣ ዳቦ እና ስኳር የመሳሰሉት ናቸው፡፡ 4. የማይስማሙ ምግብዎችን በአንድ ጊዜ አይመገቡ፡፡ በአንድ ጊዜ ፕሮቲንና ስታርች (ነጭ ዳቦ፣ድንች) አሲድ ካላቸው ፍራፍሬዎች (ብርቱካን፣አናናስ፣ወይን) ጋር አትብሉ፡፡ ሥጋ በልታችሁ ወተት አትጠጡ፡፡ የተቀቀሉና ያልተቀቀሉ ምግብዎችን በአንድ ጊዜ አትመገቡ፡፡ 5. የቫታሚንና የማዕድናት ጉድለቶችን ያስተካክሉ፡፡የጨጓራ ቁስልን ለመዳን እነዚህን ቫይታሚንና ማዕድናትን ይውሰዱ፡፡ ቫይታሚን ኢ፣ኤ፣ቢዋን፣ቢ ኮፕሌክስ፣ሲ እና የካልሲየም ኪኒኖችን ከምግብ በፊት በቀን ሦስት ጊዜ በተናጥል ወይም ሁሉንም በአንዴ ለተወሰኑ ጊዜያት ይውሰዱ፡፡ 6. የተገኘውን ሁሉ አደባልቃችሁ አትመገቡ፡፡ 7. ተዝናንታችሁ መብላት የማትችሉ ከሆነ ባትበሉ የተሻለ ነው፡፡ 8. የምግብ ፍላጎት የሚጨምሩ ነገሮችን አትውሰዱ፡፡ 9. ጣፋጭ ነገር ከፈለጋችሁ ከስኳር ይልቅ ማር ተጠቀሙ፡፡ 10. ካፊን፣ ኒኮቲን እና ካርበን ያለባቸውን ( ቡና፣ሻይ፣ሲጋራና ለስላሳ መጠጦች አስወግዱ) እንዲሁም አስፕሪን የጨጓራ ቁስለትን ስለሚያባብስ የሚወስዱ ከሆነ ያቁሙ፡፡ 11. በአንፃሩ ወተት፣ክሬም፣ድንችና ነጭ ሽንኩርት ከጨጓራ ቁስለት ቶሎ እንዲድኑ አስተዋጾአቸው ከፍተኛ የሆኑ ምግብዎች በመሆናቸው ዘወትር ይመገቧቸው፡፡ #share for friends 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ❍«ሺ» ሆነን እንደ«1» አንድ ሆነን እንደ «ሺ»❍ እንመራለን !!! @ethioenginer @ethioenginer ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
Показати все...
🔷🔴📲Samsung _A10s ( 32 GB ) 🔰New Orignal® /2019 model / 📶 Dual Sim 📸Camera: 13Mp + 2Mp /dual / Front : 8Mp ⏳3 GB Ram cam📼 32 GB ☢ 4000 mAh Battery 💵Price 5,999 0928821810
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.