uk
Feedback
Ethiosat

Ethiosat

Відкрити в Telegram

Ethiopian TV Platform

Показати більше
Ефіопія5 295Категорія не вказана
4 801
Підписники
-124 години
-157 днів
-7530 днів
Архів дописів
ኢትዮጵያኖችለየትያሉሀገርኛዜናዎችናመዝናኛዎችእያገኙያሉበትምክንያት የእርስዎታታሪነትነው። ወዳጅዘመድዎትየዚህቤተሰብአባልእንዲሆኑይንገሯቸው።

ሰላምየኢትዮሳትቤተሰቦች!! ሀገራችንለየትካሉሀገርኛዜናዎችናመዝናኛዎችንጋርእንድናገናኝማገዝዎትን ይቀጥሉ።ለቁርጠኝነትዎትእናመሰግናለን።

ኢትዮጵያኖችን ከ100 በላይ ቻናሎች ባለው በፍጥነት በማደግ የሚገኘው የብሮድካስት መድረክ ጋር ያገናኟቸው። የዛሬው ተመራጭ የኢትዮሳት ባለሙያተኛ ይሁኑ።

ኢትዮሳት = የመዝናኛ አለም ለየት ያሉ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ቻናሎችን በልዩ ጥራት ኢትዮጵያኖች እንዲያገኙይርዷቸው።

አላማችን ኢትዮጵያኖችን ለየት ያሉ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ቻናሎችን በልዩ ጥራትእንዲያገኙ ማድረግ ነው 📺። ከእርስዎ የምንጠይቀው፣ የብሮድካስተሮችን አስደናቂ ይዘት ያላቸውን ፕሮግራሞች ወደ
አላማችን ኢትዮጵያኖችን ለየት ያሉ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ቻናሎችን በልዩ ጥራትእንዲያገኙ ማድረግ ነው 📺። ከእርስዎ የምንጠይቀው፣ የብሮድካስተሮችን አስደናቂ ይዘት ያላቸውን ፕሮግራሞች ወደኢትዮጵያን ቤቶች የማስገባት ቁርጠኝነትዎን ብቻ ነው።

ኢትዮጵያኖች ሁሌም አዳዲስ ቻናሎችን እንዲያገኙ በማድረግ እይታቸው በምርጫ የተሟላ እንዲሆን አግዙን። እንደባለሞያተኛ ይሄንን እንከን የለሽ ማድረግ ይችላሉ 👏🏽

ኢትዮጵያኖች የተመረጡ የሃገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎችን በቤታቸው ምቾት ሆነው እናቀርብላቸዋለን። ከ18,000 በላይ ባለሞያተኞች ያለውን ቡድናችንን ጓደኞችዎት እና ቤተሰቦችዎት እንዲቀላቀሉ አማክሯ
ኢትዮጵያኖች የተመረጡ የሃገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎችን በቤታቸው ምቾት ሆነው እናቀርብላቸዋለን። ከ18,000 በላይ ባለሞያተኞች ያለውን ቡድናችንን ጓደኞችዎት እና ቤተሰቦችዎት እንዲቀላቀሉ አማክሯቸው::

ኢትዮሳት በሚያቀርባቸው ለየት ያሉ አዳዲስ ቻናሎች ለኢትዮጵያኖች የቤት ውስጥ ድምቀት ይጨምሩላቸው። ኢትዮሳትን የሳተላይት ምርጫቸው እንዲያረጉ ያግዟቸው።

Wishing all Ethiopians a Happy Easter.
Wishing all Ethiopians a Happy Easter.

ደምበኞቻችን ለየት ያሉ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ HD ቻናሎቻችንን 📺 በጉጉት እንዲከታተሉ ያግዙን:: የእናንተ ታታሪነት አዲሱን የስርጭት ዘመን እውን ያደርገዋል።.

የብሮድካስተሮችን ድንቅ የሀገርኛ ይዘት ያላቸውን ኘሮግራሞች ከሁሉም ኢትዮጵያዊን ቤቶች ጋር እንድናገናኝ ይርዱን። በእርስዎ ቁርጠኝነት ይህን ማድረግ ይቻለናል።

ኢትዮሳት ብሮድካስተሮች በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ተመልካቾች ጋር እንዲደርሱ ለማድረግ በቁርጠኛ ይሰራል፣ የእናንተ የባለሙያተኞች ድርሻ ሂደቱን ለኢትዮጵያውያን እንከን የለሽ ማድረግ ነው።

100% ኢትዮጵያውያን ከኢትዮሳት ጋር ለማገናኘት በቁርጠኛ የሚሰራው የአሸናፊው ቡድን አባል ነዎት።

ኢትዮሳት በቁርጠኝነት ሀገርኛ ይዘት ያለቸውን ፕሮግራሞች የሚያቀርብ ብቸኛው መድረክ ነው። ከ18000 ባለሞያተኞች አንዱ ይሁኑ።

100% ኢትዮጵያዊያኖችን ከተመረጡ የቲቪ ቻናሎች ጋር ለማገናኘት ቆርጦ የሚሰራ ቡድን አባል በመሆናችሁ ትኮራላችሁ? ከኮሩ 🙌🏽 ያስቀምጡልን። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #
100% ኢትዮጵያዊያኖችን ከተመረጡ የቲቪ ቻናሎች ጋር ለማገናኘት ቆርጦ የሚሰራ ቡድን አባል በመሆናችሁ ትኮራላችሁ? ከኮሩ 🙌🏽 ያስቀምጡልን። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ የሀገርኛ መዘናኛዎችን ለማድረስ ቆርጠን የተነሳን ሳተላይታ ነን፣ ይሄንን እውን ለማድረግ ሌሎች ወደ ኢትዮሳት እዲያዞሩ ያድርጉ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiop
ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ የሀገርኛ መዘናኛዎችን ለማድረስ ቆርጠን የተነሳን ሳተላይታ ነን፣ ይሄንን እውን ለማድረግ ሌሎች ወደ ኢትዮሳት እዲያዞሩ ያድርጉ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

የኢትዮሳት ቴክኒሻን ሆነው ሲመዘገቡ፣ 100% ኢትዮጵያን ቤቶችን ለማገናኘት ቆርጦ እሚሰራ ሳተላይት ጋር ነው የተመዘገቡት። ትክክለኛውን ምርጫ መርጠዋል። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethi
የኢትዮሳት ቴክኒሻን ሆነው ሲመዘገቡ፣ 100% ኢትዮጵያን ቤቶችን ለማገናኘት ቆርጦ እሚሰራ ሳተላይት ጋር ነው የተመዘገቡት። ትክክለኛውን ምርጫ መርጠዋል። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion

ኢትዮሳትን ብቸኛው እና ተወዳጅ የሳተላይት ምርጫ እንዲሆን የምታሳዩት ቁርጠኝነት በኢትዮጵያን ቤቶች ውስጥ ድብርትን ቀንሶ ደስታ እንዲበዛ አድርጓል። ወዳጅ ቤተሰብዎት የቴክኒሻን ማህበራችንን እንዲቀላ
ኢትዮሳትን ብቸኛው እና ተወዳጅ የሳተላይት ምርጫ እንዲሆን የምታሳዩት ቁርጠኝነት በኢትዮጵያን ቤቶች ውስጥ ድብርትን ቀንሶ ደስታ እንዲበዛ አድርጓል። ወዳጅ ቤተሰብዎት የቴክኒሻን ማህበራችንን እንዲቀላቀሉ ያድርጉ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion