cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የስብዕና ልህቀት

በዚህ ቻናል ⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች ⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች ⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች ⚡ውብ የጥበብ ስራዎች በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ። #ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Більше
Рекламні дописи
86 984
Підписники
-5424 години
-3127 днів
-1 29730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

📚ርዕስ: የልማድ አስደናቂ ሀይል 📝ደራሲ: ጄምስ ክሌር 👤ትርጉም: ድረስ ጋሻነህ 📜ዘውግ: self help 📖የገፅ ብዛት:264 📅ዓ.ም: 2013 @Human_Intelligence
Показати все...
የልማድ አስደናቂ ሀይል.pdf75.17 MB
👍 21 3
Atomic_Habits_Tiny_Changes,_Remarkable_Results_James_Clear.pdf5.10 MB
👍 14 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 28🔥 4😢 2 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 6
📚ርዕስ: የልማድ አስደናቂ ሀይል 📝ደራሲ: ጄምስ ክሌር 👤ትርጉም: ድረስ ጋሻነህ 📜ዘውግ: self help 📖የገፅ ብዛት:264 📅ዓ.ም: 2013 @Human_Intelligence
Показати все...
የልማድ አስደናቂ ሀይል.pdf75.17 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 37 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 27 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰባኪው አዲስ ተጋቢ ሙሽሮችን ወደመድረክ ጠርቶ የጋብቻ ስስነርዓታቸውን እያስፈፀመ እያለ "ይህንን ጋብቻ የሚቃወም ካለ ወደ መድረክ ይምጣ አለ!" በዚህ ጊዜ አንድ የ3 ዓመት ህፃን ልጅ ያቀፈች እርጉዝ ሴት ከአዳራሹ መጨረሻ ወንበር ተነስታ ወደፊት ማዝገም ጀመረች። ሙሽሪትም ያች ህፃን የያዘች እርጉዝ ሴት ወደፊት ስትመጣ ስታይ ሙሽራውን ወራዳ ልክስክስ በሚስትህ ላይ ነው ልታገባኝ የነበረው አለችና በጥፊ መታው በጎን ባለው በር ወጥታ ሮጠች። ታዳሚውም አብዛኛው በተፈጠረው ክስተት ተገርሞ እያጉረመረመ በሚቀርበው በር እየወጣ ሄደ። ያች ህፃን የያዘች ሴት ፊት ወንበር ላይ ስትደርስ ከአንዱ ወንበር ላይ ቁጭ አለች። ሰባኪውም ግራ ተጋብቶ "ምነው ችግር አለ እህቴ?" አላት። ያች ሴትዮም "ምንም ችግር የለም ጌታዬ! ጆሮዬ የመስማት ችግር ስላለበት በደንብ እንዲሰማኝ ከፊት ልቀመጥ ብዬ ነው!" አለችው። ♥የመልዕክቱ አንኳር ጭብጥ፡- የነገሮችን ፍፃሜ ሳናይና ሳንሰማ ቸኩለን በግምት አንደምድም ማስተዋል አለመቻላችን እና ቸኩሎ መወሰን ብዙ ያሳጣናል ። መልካም ቀን ይሁንላችሁ!!!
Показати все...
👍 110👏 15 4🤔 2
የመጨረሰን ጣዕም የማያውቅ ለራሱ ክብር አይኖረውም ✍በሚስጥረ አደራው 💎ነገርን ጀምሮ መጨረስ የሚሰጠው ስሜት ልዩ ነው። ብዙ ጊዜ ግልጽ የሆነ የጥፋተኝነት ስሜት የሚሰማን ለሌሎች የገባነውን ቃል ማክበር ሲሳነን ነው። የጥፋተኝነት ስሜት ብቻም ሳይሆን እራስን ወቀሳ ውስጥም እንገባለን። ሆኖም ግን ይህ ስሜት ማንነታችን ላይ የሚያደርሰው ጥፋት አናሳ ነው። ትልቁ ጥፋት የሚመነጨው ለራሳችን የገባነውን ቃል ማክበር ሲሳነን ነው። ለራሳችን የገባነንውን ቃል ማክበር ሲያቅተን፤ አፍ አውጥተን እራሳችንን መውቀስ ባንችል እንኳን ለራሳችን ያለንን እምነትና አመለካከት በእጅጉ ይጎዳዋል። አብዛኛውን ጊዜ ይህ የገዛ ቃል ኪዳንን ካለማክበር የሚመጣው የጥፋተኝነት ስሜት የሚያደርስብን ጥፋት በገሃድ የሚታይ አይደለም። ልክ እንደ ትንሽ የኮርኒስ ቀዳዳ በቀን በቀን የሚያስገባው ዝናብ እምብዛም አይረብሽም። ከብዙ ጊዜ በኋላ ግን ቀዳዳው ይሰፋና አይምሮዋችን ሳይወድ በግዱ የችግሩን መኖር እንዲቀበል ያስገድደዋል። 💡ናትናዬል ብራንደን የተባለው ሳይኮሎጂስት “በራስ መተማመን ማለት እኛ  ስለእራሳችን የገነባነው ስም ነው” ይላል። የገነባነው ስም ሲል፤ በስራችን፤ በውሳኔዎቻችን እና በአመለካከቶቻችን ለረጅም ጊዜ ያስመሰገብነውን  ውጤት ነው። መልካም ስም የሚገነባው ሰው እንደተጠበቀው  መጠን ሆኖ ሲገኝ ነው።  ለምሳሌ አንድ ሰው ሁሌ እመጣለሁ እያለ ቢቀርብን፤ ከግዜ በኋላ ለዚህ  ሰው “ቃለ-አባይ” የሚል ስም መስጠታችን አይቀርም። በተደጋጋሚ እመጣለሁ እያለ ከቀረ፤ ከጊዜ በኋላ እኛም ቀጠሮው ቦታ መገኘት እናቆማለን። ምክንያቱም፤ በድግግሞሽ ማንነቱን ስላስተዋወቀን። “Self-Esteem is the reputation we acquire with ourselves”- Nathaniel Branden  🔱እኛም ላይ የሚፈጸመው ከዚህ የተለየ አይደለም። ነገሮችን አደርጋለሁ እያልን ባላደረግን ቁጥር፤ እራሳችን እየቀጠርን በቀረን ቁጥር ከጊዜ በኋላ እኛ ለእራችን የምንገባው ቃል ዋጋ ያጣል። እምነት ማለት ይደረግልኛል ብሎ መጽናት ማለት ነው። በራስ መተማመን ለእኔ እንደሚገባኝ፤ እኛ እራስችን ላይ ያለን እምነት ነው። ምን ያህል ለእራሳችን ቃል እንገዛለን? ማንም ሰው በቃሉ የሚቆምን 'ሰው ይውዳልም ያከብራልም። ለቃሉ የሚታመን ሰው የተከበረና የተመሰገነ ነው። እኛም ለእራሳችን የምንገባውን ትንሽም ሆነ ትልቅ ቃል ባከበርን ቁጥር፤ ለእራሳችን ያለን ፍቅርም ሆነ ክብር እየጨመረ ይመጣል። 💎አብዛኛውን ጊዜ ከሌሎች ጋር የምንጋጨው በቃላቸው አልተገኙም፤ በጠበቅናቸው ቦታ አልቆሙም ብለን ነው። እኛ በእራሳችን መደሰት ሲያቅተን፤ ምናልባት ያጠፍነው ቃል ይኖር ይሆን ብለን አስበን እናውቃለን? የሰው ልጅ ባህሪ ይደንቃል፤ እራሳችንን ከማስደሰት ይልቅ ሌሎችን ለማስደሰት የምንጥረውን ያህል፤ ሌሎች ላይ ከምናሳርፈው ወቀሳ በላይ እራሳችን ላይ የምናሳርፈው ወቀሳ ይበልጣል። 💡 ያላስተዋነው አንድ ነገር ቢኖር፤ ሌሎች በቃላቸው አልተገኙም ብለን ይህን ያህል ከተከፋን፤ እኛ ለገዛ እራሳችን ቃለ-አባይ ስንሆን ምን ያህል ቅያሜ ውስጥ እንገባለን? ብዙ ሰዎች ከሌሎች ሰዎች በላይ እራሳቸው ላይ የመጨከን አቅም አላቸው። የእርባና ቢስነት ስሜት የዚህ የጭካኔ  አንዱ ውጤት ነው። እስከመቼ ነው የምታለለው ብሎ አንድ ቀን ውስጣችን ተስፋ ይቆርጥብናል። ነገ እደርስልሃለሁ ብለን ብንሞግተው እንኳን፤ ከዚህ በፊት መቶ ጊዜ የገባነው ቃል ነበርና አይሰማንም። ሌሎችን በከንቱ የቃላት ድርደራ አስረን ማቆየት እንደማይቻል ሁሉ፤ እኛም እራሳችንን በቃል ብቻ ያለድርጊት ልናከርመው አይቻለንም። ሰው በእራሱ እምነት ሲያጣ ከራሱ ይሸሻል… 💡ለእኔ የደስታ ትልቁ ንጥረ ነገር ሰላም ነው፤ የአይምሮ ሰላም! የአይምሮ ሰላም ደግሞ የመንፈስና የስጋ፤ የፍላጎትና የድርጊት፤ የእውነታና የፍርድ ሚዛንን የመጠበቅ ሃላፊነት አለበት። ለውስጣችን ሰላም ማጣት ብዙ ምክንያቶች ሊደረደሩ ቢችሉም፤ ያለጥርጥር ቃልን ካለማክበር የሚመነጩት ምክንያቶች አብዛኛዎቹ ናቸው። አንዳንዴ የሆነ ነገር ለማድረግ አስባችሁ በደስታ ጫፍ ከደረሳችሁ በኋላ፤ ጥቂት ጊዜ እንዳለፈ የደስታው ስሜት በርዶ የአለመቻል ስሜት ወሮዋችሁ አያውቅም? እኔ እንደሚመስለኝ እንዲህ የሚሰማን፤ ውስጣችን ከዚህ በፊት ያጠፈነውን ቃል ሲያስታውስ ነው። 🔱በውህደት ሃሳብ ውስጥ የሚመላለስ ሰው፤ እራሱን ሌሎች ውስጥ በቀላሉ ያያል። በሌሎች ስሜቶች ውስጥ የገዛ እራሱን ስሜት ስለሚያስተውል፤ ለሌሎች በሚያዝነበት መጠን ለእራሱም ያዝናል። ይህንን ያልኩበት ምክንያት፤ ለሌሎች ሰዎች የገባነውን ቃል ባለማከበራችን የሚደርሰው መጥፎ ስሜት፤ የእራሳችንን ቃል ስናጥፍ ከሚፈጠረው ስሜት ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ ነው። እንደውም ባይበልጥ። ስለዚህ ለእራስ የገቡትን ቃል ማጠፍ እንደ ቀላል ነገር የምንወስደው አይደለም። ጥፋቱ ከምናስበው በላይ ነው። 💎ከላይ እንዳሰፈርኩት ስለእራሳችን የሚኖረን እምነት፤ ፍቅርና ክብር፤ በቃል አክባሪነታችን መጠን ይወሰናል። ጀምረን የምንጨርሳቸው ማንኛቸውም ተግባሮች የእምንት ጡቦች ናቸው። ከጊዜ ብዛት በነዚህ ጡቦች የሚገነባው ግንብ እኛን ከእራስችንም ሆነ ከሌሎች ሰዎች ጥርጣሬ ይከላከለናል። የመጨረስን ጣዕም ካላወቅን እውነትም ለራሳችን ክብርና እምነት አይኖረንም። የሚገርመው ነገር፤ ይህንን ስሜት ለማምጣት ትልቅ ነገር ጀምረን መጨረስ አይጠበቅብን.…ማንኛቸውም ጅማሬዎች ፍጻሚያቸው ወደዚህ ስሜት ያደርሰናል። ⚜ ዋናው ነገር ለእራሳችን የምንገባቸውን ማንኛቸውንም ቃል ኪዳኖች በቁም ነገር መውሰዳችን እንዲሁም ሁሉንም ጅማሬዎች ከፍጻሜ እንዲደርሱ መጣራችን ነው። ሁላችንም ቃሉን የማያከብር ሰው አናከብርም…የገዛ እራሳችንን ጨምሮ። ቃል ተቀብሎ የማይደረግለት ደግሞ እንደተካደ ይሰማዋል …የገዛ እራሳችንን ጨምሮ። Join: @Human_Intelligence Join: @Human_Intelligence
Показати все...
👍 54🤔 2 1👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 88