cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ketbeb alem

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
274
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እኔ እንደዚ ነኝ.... 👉 አንተ እንዴት ነህ ? አንቺስ እንዴት ነሽ? እስቲ ስለራስህ ያለህን ነገር ለመዘርዘር ሞክር። እኔ ማለት እንደዚህ አይነት ሠው ነኝ። 😅😅 እንደዚህ አይነት ባህሪ አለኝ፤ እንደዚህ አይነት ነገር እወዳለሁ፤ እንደዚህ አይነት ነገር እጠላለሁ። ስለዚህ እኔ ማለት እንደዚህ ነኝ😋። ግን እንደዚህ ማለት እራሡ እንዴት ማለት ነው? እንደዚህ ማለትማ በቃ እነደዚህ ነው። ልክ እንደዚህ ማለት ነው🤪🤪። 👉ህይወታችሁም ግራ የገባችሁ አሁን እኔ እንደፃፍኩት ፅሁፍ ነው። ማንነታችሁ ግራ የገባችሁ ናችሁ። ስለራሳችሁ ያላችሁ አመለካከት ከማንነታችሁ ጋር ይጋጫል። እስቲ እራሴን አውቀዋለሁ እሚል እጁን ያውጣ🖐🖐 እንዳታወጡ ምክንያቱም እራሳችሁን ለማወቅ የምትሞክሩት ካላችሁ ባህሪ አንፃር ስለሆነ ትሳሳታላችሁ። ስለምታጨስ አጫሽ ነህ እንጂ ማንነትህ አጫሽ አይደለም። ስለማታጠና ሰነፍ ነህ እንጂ ማንነትህ ሠነፍ አይደለም። ስለማታወራ ዝምተኛ ነህ እንጂ ማንነትህ ዝምተኛ አይደለም😡😡። 👉ቆይ እኔ ምለው እራስህን አስቀያሚ አድርገህ ካሠብከው በኋላ ሠዎች አስቀያሚ ሲሉህ ለምን ትናደዳለህ? እራስህን ደደብ አድርገህ ካሠብከው በኋላ ደደብነትህ ሲነገርህ ለምን ታለቅሳለህ😳? ቆይ መልሡንም እኔው ልንገርህ። ለምን መሠለህ እንደዛ ምትሆነው ማንነትህ እንደዛ ስላልሆነ ነው። ስለዚህ እኔ እንደዚህ ነኝ ብለህ ስትናገር ስለራስህ ያለህ አመለካከት ጤናማ መሆኑን ለይ። የምታወራው ባህሪህን ወይስ ማንነትህን ነው? እኔ ልንገርህ ባህሪህን በጣም ከመልመድህ የተነሳ ማንነትህ የሆነ ያክል ተሠምቶሀል። ስለዚህ ለሠዎች ምታወራው ባህሪህን እንጂ ትክክለኛ ማንነትህን አይደለም። 👉ስለዚህ እኔ እንደዚህ ነኝ ብለህ ስታወራ ተጠንቀቅ። ባህሪህንና ማንነትህን ለየው እናም ተረዳው። እወዳችሁዋለው መልካም አዳር😘😘😘 Its Me Jonah 🙏🙏🙏
Показати все...
NAf2k13.12bach pics #lidu @yene_zemen18
Показати все...
\\\ከአንደበትህ የምታወጣቸዉ ቃላት መራመድ ከምትፈልገዉ እርምጃና መሆን ከምትፈልገዉ የዉስጥህ እይታ ጋር መጣጣማቸዉን እርግጠኛ ሁን። ሰዉ የሚበላዉ የምግብ አይነት በአካሉ ላይ እንደሚንፀባረቅ ሁሉ ማንነትህም የምትሰጠዉን የአንደበትህን ምግብ የማንፀባረቅ ዝንባሌ አለዉ።ለራስህ ፍርሀትን፣ጥርጣሬን፣አለመቻልን፣ድህነትን፣መዉደቅንና መገፋትን ንገረዉ፤ከነዚህ ነገሮች አታልፍም። ለራስህ ግን ጤናማ፣የድልና የስኬት ሀሳቦችን መናገር ስትጀምር ራስህን በዚያ መልኩ ማየትና ማስተናገድ ትጀምራለህ። አስተዉል*ይህ ሁኔታ በስኬታማነትህ ላይ ትልቅ ስፍራ አለዉ። 📔የስኬት ቁልፎች(ዶ/ር ኢዮብ ማሞ)& 📓THE DNA of Success(Zufelt) 💚መልካም💛አሁን❤️🙏🏼
Показати все...
💥ቅንነትና አዎንታዊ አስተሳሰብን በአዕምሮህ ውስጥ ሁልጊዜ የምታሰርፅ ሰው ከሆንክ አዕምሯዊ ሀይልህ ከፍተኛ ይሆናል። የደስተኛና የፍቅር ሰው መሆንም ትጀምራለህ። አንተን ከሌላው ሰው የሚለይህ ፍቅራዊ ደስታህ ጥሩ ባልሆኑ ጊዜያቶችህና ገጠመኞችህ እንኳን የማይለወጥ መሆኑ ነው። ብዙ ጊዜ በአፍራሽ አስተሳሰባችን የተነሳ በዛሬው ኑሯችን እንበሳጫለን፤ በነገው ኑሯችን ተስፋ ቢስ እንሆናለን። በመሆኑም ሀይላችንን ወደ ውጪ በማፍሰስ ብዙ ነገሮችን ሊሰራልን ሲችል ይሄው ሀይል(ኢነርጂ) የደረሰብንን የአስተሳሰብ ግጭት ለማውጠንጠን ብቻ በከንቱ ይባክናል። በመሆኑም ይህ እንዳይሆን ኢነርጂ የሚጨርሱና በአፍራሽ አጀንዳዎች ላይ ያነጣጠሩ አሉታዊ አስተሳሰቦችን በማስወገድ በምትኩ አዎንታዊና ብሩህ ተስፋ የሰነቀን አመለካከትና አስተሳሰብ እንዲሁም በእንቅስቃሴ ላይ የተማከለ የሃይል አጠቃቀም ማስፈን እጅግ ጠቃሚ ይሆናል። #Share #Follow #Positive_mindset @tekaminegeroch @tekaminegeroch2
Показати все...
አሲና_ገናዬ_Nuhi_X_Getu_ሙዚቃ_ህይወቴ@ma1og.mp36.59 KB