cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

Рекламні дописи
2 609
Підписники
Немає даних24 години
-67 днів
-3430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጡ!አንድ እድሜ ልኩን ማየት የተሳነው ሰው አይኑ ሲበራለት መጀመሪያ የሚጥለው እድሜ ልኩን ምርኩዝና ምሪት ሆኖ ያገለገለውን በትር (ዱላ) ነው” ይባላል፡፡ “አንድ ሕጻን ጥርስ ሲያወጣ መጀመሪያ የሚነክሰው ያለፉትን ወራት ሲመግበው የነበረውን የእናቱን ጡት ነው” ይባላል፡፡  በጎ ነገር በማድረጋችሁና ጨዋ ማንነት በመያዛችሁ ምክንያት በሰዎች የደረሰባችሁ ነገር ምንም ያህል ቢጎዳችሁና ስሜቱ ደስ ባያሰኝም፣ እናንተ ላይ ብቻ የደረሰና አዲስ ነገር ግን አይደለም፡፡ ከደረሰባችሁ ሁኔታ የተነሳ ጨዋ ማንነታችሁን አትጣሉ! https://t.me/SuccessfulLife8በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጡ!አንድ እድሜ ልኩን ማየት የተሳነው ሰው አይኑ ሲበራለት መጀመሪያ የሚጥለው እድሜ ልኩን ምርኩዝና ምሪት ሆኖ ያገለገለውን በትር (ዱላ) ነው” ይባላል፡፡ “አንድ ሕጻን ጥርስ ሲያወጣ መጀመሪያ የሚነክሰው ያለፉትን ወራት ሲመግበው የነበረውን የእናቱን ጡት ነው” ይባላል፡፡  በጎ ነገር በማድረጋችሁና ጨዋ ማንነት በመያዛችሁ ምክንያት በሰዎች የደረሰባችሁ ነገር ምንም ያህል ቢጎዳችሁና ስሜቱ ደስ ባያሰኝም፣ እናንተ ላይ ብቻ የደረሰና አዲስ ነገር ግን አይደለም፡፡ ከደረሰባችሁ ሁኔታ የተነሳ ጨዋ ማንነታችሁን አትጣሉ
Показати все...
👍 1
የሰው ልጅ ዝቅ ስትልለት ይንቅሃልአሏህ ግን ለሱ ዝቅ ስንል ከፍ ያደርገናል አልሀምዱሊላህ
Показати все...
13👍 1
የሰው ልጅ ዝቅ ስትልለት ይንቅሃልአሏህ ግን ለሱ ዝቅ ስንል ከፍ ያደርገናል አልሀምዱሊላህ
Показати все...
ስኬታማ ህይወት/Successful Life

𝑚𝑒𝑟ℎ𝑎𝑏𝑎 𝐸𝑘𝑜𝑛 𝑤𝑒𝑑𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑎𝑙𝑒 𝑏𝑒𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑚𝑒𝑡𝑢 𝑡𝑢𝑟𝑢 𝑡𝑚ℎ𝑟𝑡𝑜𝑐ℎ𝑖𝑛 𝐸𝑑𝑒𝑚𝑖𝑦𝑎𝑔𝑒𝑔𝑛𝑢 𝑡𝑒𝑠𝑓𝑎 𝑒𝑛𝑎𝑟𝑔𝑎𝑙𝑛 𝑆𝑙𝑒𝑚𝑡𝑢 𝐸𝑛𝑎𝑚𝑒𝑠𝑔𝑛𝑎𝑙𝑛

የሰው ልጅ ዝቅ ስትልለት ይንቅሃልአሏህ ግን ለሱ ዝቅ ስንል ከፍ ያደርገናል አልሀምዱሊላህ
Показати все...
ስኬታማ ህይወት/Successful Life

𝑚𝑒𝑟ℎ𝑎𝑏𝑎 𝐸𝑘𝑜𝑛 𝑤𝑒𝑑𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑎𝑙𝑒 𝑏𝑒𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑚𝑒𝑡𝑢 𝑡𝑢𝑟𝑢 𝑡𝑚ℎ𝑟𝑡𝑜𝑐ℎ𝑖𝑛 𝐸𝑑𝑒𝑚𝑖𝑦𝑎𝑔𝑒𝑔𝑛𝑢 𝑡𝑒𝑠𝑓𝑎 𝑒𝑛𝑎𝑟𝑔𝑎𝑙𝑛 𝑆𝑙𝑒𝑚𝑡𝑢 𝐸𝑛𝑎𝑚𝑒𝑠𝑔𝑛𝑎𝑙𝑛

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰላም ወንድምዋ አፉዎን ካስቸገርኩህ ከድር እባላለሁ የወሎ ኮንቦልቻ ልጅ ነኝ አሁን የምንኖረው ግን አፋር ነው ምንም የሌለኝ የድሀ ልጅ ነኝ የምሰራው መተሀራ ኩሪፍቱ ነበር እና አባቴ በኢሳ እና አፋር ጦርነት ወቅት እኔን ለማየት በገዋኔ በኩል ወደ መተሀራ ሲመጣ ነው ኢሳዎች መታወቂያው የአፋር ስለሆነ ብቻ አፋር ነህ ብለው አቆሰሉት ከዛ እኔም በዚህ የተነሳ ስራውን አቁሜ አባቴን ማስታመም ጀመርኩ ግን አባቴ አረፈ  እና በዚህ የተነሳ ዘመድ አዝማድ የሌለኝ ብቸኛ ሰው ነኝ አሁን እራሱ አዲስ አበባ  የተለያዩ ሆቴሎች ላይ ለስራ እየጠሩኝ ነበር ግን እዛ ሂጄ ደሞዝ እስከምቀበል ድረስ ቤት የመከራያ እና ከዚህም የመምጫ ትራንስፖርት በማጣቴ እና የሚረዳኝም ዘመድ ባለማግኘቴ ይሄው ተቀምጬ ነው ያለሁት ታውቃላችሁ አዲስ አበባ ቤት ኪራይ እና ኑሮ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ    ወላሂ ወንድሞቼ ለእለት ጉርስ የሚሆነኝን እንኳን እዚህ ባጃጆችን በማጠብ ነው የማገኘው እሱንም  የማቃቸውን ባጃጆች ነው የሚገርማቹህ ብድር ያልጠየኩት ሰው ጓደኛ የለም ግን እያለህ ካልሆነ ከሌለህ የለህም ነው እና ነገሩ ሁሉም የለንም ነው መልሳቸው የጊዜ ጉዳይ ነው ታች ያለው ላይ ይሆናል ላይ ያለውም ታች ይወርዳል እኔ በአባቴ ምክኒያት ስራውን ባላቆም ኑሮ ይሄን ጊዜ የሰው እጅ አላይም ነበር እንደዚህም አልቸገርም ነበር እባክህ እርዱኝ ወዳጆቼ የተቻላቹህን እገዛ አርጉልኝ በገንዘብም ሆነ በሌላ መንገድ በተቻላቹህ ወላሂ ነው የምላቹህ ኩሪፍቱ ላይ በተለያዩ ቅርንጫፎች ስሰራ የሚያውቁኝ ሆቴሎች እና ማናጀሮች ያለሁበትን ሁኔታ ሰምተው  ስራ አጊኝተውልኝ ነበር እና  ያገኙልኝም ከአዲስ አበባ ነበር ሰሞኑን እየደወሉልኝ ነበር እኔም ያው በአል ስለነበር  ከበአል በኋላ እንዲያደርጉልኝ ጠይቄያቸው እነሱም እስከ ከበአል በኋላ ባሉት 7 ቀናት ውስጥ ጨራርሰህ መምጣት አለብህ ብለውኛል ግን ያለውን ነገር ስነግራቸው እና ገንዘብ ለማግኘት ተቸግሬ እንደሆነ ስነግራቸው ችግሬን ሊረዱኝ ፍቃደኛ አይደሉም   please በተቻላችሁ መጠን ትንሽ እርዱኝ ለአንድ ወር ቤት ኪራይ እና እዛ የመሄጃ ትራንስፖርት ብቻ ነው ያጣሁት የምፈልገውም ያንን ነው ፈጣሪ ከፈቀደ ከ1"ወር በኋላ ደሞዜን መቀበል ስጀመር ውለታውን መመለስ እችላለሁ አማራጭ ስላጣሁ እና ስለቸገረኝ ነው የእናንተን የወንድም እህቶቼን የእርዳታ እጆች የጠየኩት please ትረዱኛላችሁ ብዬ አስባለሁ የመስራት አቅሙ እና ብቃቱ እያለኝ ገንዘብ እንቅፋት ሆኖቦኝ ነው እባካችሁ ባላችሁ አቅም እርዱኝ ለአላህ ብላችሁ እህት/ወንድሞቼ ያው ከዚህ የመሄጃ የትራንስፖርት ወጪ እና እዛ ሂጄ ለአንድ ወር ያክል የሚሆን የቤት ኪራይ ወጪ እና የአንዳንድ ቁሶች የሚሆን ነው  የሚያስፈልገኝ ቢያንስ maximum ከ7000እስከ 8000ብር አካባቢ ነው   ወላሂ አሏህ ምስክሬ ነው ተቸግሬ እና አማራጭ አጥቼ ነው የማስቸግራችሁ አንድ ሰው  የወንድሙን ችግር አይቶ አያልፍም በሚል እምነት   እባካችሁ አንድ ጊዜ ለአንድ ወር ብቻ ነው የምቸገረው ከዚያ በኋላ ደሞዝ መቀበል ስለምጀምር  እራሴን ችዬ በሁለት እግሬ መቆም እችላለሁ እባካችሁ ወንድሞቼ በገንዘብ ምክኒያት የማገኛቸውን ስራዎች እያጣሁ ነው እና ባሁኑ ግን ያ እንዳይሆን እንድትተባበሩኝ በአላህ ስም እለምናችኋለሁ  ቢያንስ ከዚህ በኋላ እንደምንም ከፈጣሪ እና ከእናንተ እገዛ ጋር ተቋቁሜ ሰርቼ በመለወጥ ሳትጠግብ አብልታ ሳትለብስ አልብሳ ያሳደገችኝን እናቴን በመርዳት ቀሪ ህይወቷን ማስደሰት እፈልጋለሁ እና ይሄንን የሚያዩ አንዳንድ ደጋግ  እህት እና ወንድሞቼ ቢያንስ ያለሁበትን ሁኔታ  ተረድተው በየአቅማቸው ቢያግዙኝ በሚል ነው ይህን ፅሁፍ እያጋራኋችሁ ያለሁት አፉዎን ካስቸገርኳችሁ 0925063247 እባካችሁ ያው ያለሁበትን  አኽዋል ተረድታችሁ  በተቻላችሁ አቅም የቻላችሁትን ብታግዙኝ በሚል ነው ደፍሬ የሰው ፊት የማየው ችግሬን ትረዱኛላችሁ ብዬ አስባለሁ🙏🙏🙏
Показати все...
👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በኣል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን💝 ያሳለፍነውን 30 ቀናት የረመዳን ፆምችንን እና ኢባዳ አላህ ይቀበለን🤲 ኢድ ሙባረክ❤️ #share ••••••••••••••••••••••••••••
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በኣል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን💝 ያሳለፍነውን 30 ቀናት የረመዳን ፆምችንን እና ኢባዳ አላህ ይቀበለን🤲 ኢድ ሙባረክ❤️ #share ••••••••••••••••••••••••••••
Показати все...
👍 7 1
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ከ አንድ አመት በፊት የከፈታችሁት የቴሌግራም ግሩፕ ካላቹህ እንገዛቹሃለን በውስጥ መስመር አናግሩኝ አንስ ሜንበር ቢኖረው አናግሩን እንገዛቹሃለን 👇👇👇👇 @Ezena01 0901851010
Показати все...
👍 2