cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ጎባ⚽ SPORT🏃⚽

.Don't forget join #share & #Link https://t.me/joinchat/AAAAAEZmwMyJw9DbzQjMZA

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
204
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ነገር ግን የኢትዮጵያ ስፓርት አፍቃሪው ሕዝብ ማታ በሶሻል ሚዲያ ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ አምሽተዋል። በዚህም ተቃውሞ አሳሳሪው ቡድን የሕዝቡ ድምፅ ስላስፈራው መልሶ እዲፈቱ አድርገዋል። እውነት መቼም እውነት ናት በርቱልን "ግርማቸው እንየው እና አሽናፊ ዘለሌ"
Показати все...
ተፈተዋል፡ ማንንም ሳይፈሩ ስለ እውነት ፍለፊት የሚናገሩ የሀገራችን ልዩ የስፓርት ተንታኞች ስለሆኑ አንዳድ ለገንዘብ የሞቱ የስፓርት አመራሮች እነዚ ተንታኞች በቃላት ሸንቆጥ ሲያደርጓቸው ለምን ተነካው በሚል ትላት እነዚን ጀግና የስፓርት ተንታኞች አሳስረዋቸው ነበር።
Показати все...
ኔማር😀
Показати все...
4.39 MB
እነዚ ተወዳጅ የስፓርት ጋዜጠኞች ግርማቸው እንየው እና አሸናፊ ዘለሌ ዛሬ ከቀኑ 11:47 ባልታወቁ ሲብል ሰዎች ከቢሮ ተወስደዋል፡ ወዴት እንደተወሰዱ እና የት እንዳሉ አላወቅንም ስትል የናሁ ቲቪ የ ስራ አስኪያጅ መረጃ ሰጥታለች። መረጃዉን እየተከታተልን የምናሳውቃቹ ይሆናል፡
Показати все...
ዋልያዎቹ ከድል መልስ በመልበሻ ክፍል😍💪🔥
Показати все...
የደረጃ ሰንጠረዥ ሁለተኛ ላይ ተቀምጠናል
Показати все...
የአስቻለው ታመነ ጎል
Показати все...
1.16 MB