ከአለም ድንቃ ድንቅ
ሰላም የዚህ channel ቤተሰቦች ይህ ቻናል የተከፈተው እናንተን በአለም ላይ ስላሉ #አስገራሚ_ነገሮች #ድንቃድንቅ_ነገሮች #ድብቅ_ሴራወች ለእናንተ ለማሳወቅ ነው እንደምትወዱት እርግጠኛ ነን እናንተ ብቻ #join ማለት አትርሱ For any #cross_promotion and #comment @Ebabal
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
374
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
👉 ለቻናላችን እድገት ሲባል የቻናላችን ቤተሰቦች #cross_promotion ልንሰራ እንፈልጋለን፤ ሆኖም የቻናል ባለቤት የሆናችሁ በዚህ ሊንክ @Ebabal ገብታቸሁ cross በሉኝ።
ቢል ጌትስ በቢሮው የተገጠመ #periodic_table አለው፣ ከእያንዳንዱ ንጥረ ነገር ትንሽ ናሙና ጋር።
@kealemdinkadinke
@kealemdinkadinke
ተስማሚ በሆነ አካባቢ ውስጥ ያሉ ሁለት አይጦች በሶስት አመታት ጊዜ ውስጥ ወደ 482 ሚሊዮን አይጦች ሊለወጡ ይችላሉ።
@kealemdinkadinke
@kealemdinkadinke
የአፍሪካ ህብረት በቅርቡ #Afro የተባለ የጋራ መገበያያ ገንዘብ ሊያመርት መሆኑ ተገልጿል።
@kealemdinkadinke
@kealemdinkadinke
👍 8
#ቫዮሌት_ጄሶፕ የተባለች የመርከብ ላይ ነርስ ከ3 የመርከብ አደጋ ተርፋለች
1, እ.ኤ.አ ጥቅምት 20/1910 ከኦሎምፒክ መርከብ መስመጥ፤
2, አ.ኤ.አ በሚያዚያ 15/1912 ከታይታኒክ መርከብ መስመጥ፤
3,እ.ኤ.አ ህዳር 21/1916 ከብሪታኒክ መርከም መስመጥ ተርፋለች፨
@kealemdinkadinke
@kealemdinkadinke
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.