Gift real estate
Відкрити в Telegram
Official Gift Real Estate Channel Verified property listings, apartments, commercial spaces, and investment opportunities in Addis Ababa. 📞 +251913724749
Показати більше2 793
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
+630 день
Архів дописів
2 793
የጊፍት ሪል ስቴት መንደሮችን ሳይጎበኙ ቤት እንዳይገዙ!
**
ጊፍት ሪል ስቴት አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ዓለም የደረሰበትን የግንባታ ቴክኖሎጂን ስራ ላይ በማዋል በጥራት የተገነቡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርበናል፡፡
በመዲናችን የተለያዩ አካባቢዎች፤
· በለገሃር
· በተክለ ሃይማኖት
· በሲኤምሲ
· በ22 ማዞሪያ
· በአትላስ
ይምጡ! የጊፍት ሪል ስቴት ማህበረሰብ አካል ይሁኑ!
መኖር በጊፍት መንደር!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ:-
Website: https://www.realestatepropertyaddis.com
Call: +251913724749/+251947497777
Facebook:https://www.facebook.com/giftsrealestate
TikTok:https://www.tiktok.com/@giftrealestateplc7?_r=1&_t=ZS-99236iL54t6
YouTube:https://youtube.com/@giftrealestate1?si=7CIjfCe_QchQ2rUJ
Telegram:
https://t.me/rsgift
2 793
Repost from Gift real estate
በጊፍት ለገሃር መንደር አይቀረም!
****
የጊፍት ሪል ስቴት ልዩ የማጠቃለያ ሽያጭ ኤክስፖ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም. በለገሃር መንደር በይፋ ይጀመራል፡፡
ለሽያጭ በወጡ ቅንጡ አፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች 18% ቅናሽ ተደርጓል!
በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል፡፡
በጊፍት ለገሃር መንደር አይቀረም!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ:-
Website: https://www.realestatepropertyaddis.com
☎️0913724749
2 793
Official Gift Real Estate Channel
Verified property listings, apartments, commercial spaces, and investment opportunities in Addis Ababa.
📞 +251 913 724 749
2 793
በለገሃር መንደር በድምቀት የተከፈተው የጊፍት ሪል ስቴት ልዩ የቅናሽ ኤክስፖ!
*
የህልምዎን መኖሪያና የንግድ ቦታ ለማግኘት የተዘጋጀውን ይህን ልዩ ኤክስፖ እንዲጎበኙ በክብር እንጋብዛለን።
✨ ከልብ የተሰራ ዘመናዊ ዲዛይን
✨ በፍጥነትና በከፍተኛ ጥራት የሚገነባ
✨ ምቹ እና ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢ
📍 በለገሃር የጊፍት ሪል ስቴት መንደር
🎉 ለእርስዎ ብቻ የተዘጋጁ ልዩ እድሎች
✔️ በ5% ብቻ ቅድመ ክፍያ
✔️ እስከ 18% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ
✔️ ተመራጭ የክፍያ ሁኔታዎች
ኤክስፖው ከሰኔ 30/2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለደንበኞች ክፍት ነው!
መኖር በጊፍት መንደር!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን
📞 ለበለጠ መረጃ፦
2 793
የ18% ልዩ ቅናሽ ኤክስፖ ከጊፍት ሪል ስቴት!
****
በለገሃር መንደር በድምቀት የተጀመረው የጊፍት ሪል ስቴት ልዩ የቅናሽ ኤክስፖን እንዲጎበኙ በክብር እንጋብዛለን።
ለእርስዎ የተዘጋጁ ልዩ እድሎች
✅ በ5% ብቻ ቅድመ ክፍያ
✅ እስከ 18% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ
ኤክስፖው እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለደንበኞች ክፍት ይሆናል!
በከተማዋ ተፈላጊ አካባቢዎች የሚገኙ ቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች
📍 በለገሃር
📍 በተክለሃይማኖት
📍 በ22 ማዞሪያ
📍 በአትላስ
📍 በሲኤምሲ
📍 በፈረስ ቤት
መኖር በጊፍት መንደር!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!
📞 ለበለጠ መረጃ
2 793
+2
የጊፍት ሪል ስቴት የዓመቱ ማጠቃለያ ኤክስፖ አሁንም በድምቀት ቀጥሏል!
****
የጊፍት ሪል ስቴት የ2018 ዓ.ም. ማጠቃለያ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ሽያጭ በታላቅ ቅናሽ ለደንበኞች ክፍት ሆኗል፡፡
Ø 5% ቅድመ ክፍያ
Ø እስከ 18% ታላቅ ቅናሽ፣
Ø 45% የባንክ ብድር
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
📞 0913724749
www.realestatepropertyaddis.com
2 793
+2
የጊፍት ሪል ስቴት የዓመቱ ማጠቃለያ ኤክስፖ አሁንም በድምቀት ቀጥሏል!
****
የጊፍት ሪል ስቴት የ2018 ዓ.ም. ማጠቃለያ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ሽያጭ በታላቅ ቅናሽ ለደንበኞች ክፍት ሆኗል፡፡
Ø 5% ቅድመ ክፍያ
Ø እስከ 18% ታላቅ ቅናሽ፣
Ø 45% የባንክ ብድር
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
📞 ለበለጠ መረጃ
2 793
የመኖሪያ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ለመግዛት አቅደዋል?
*******
ውሳኔውን እውን ከማድረግዎ በፊት ሊወስዱ የሚገባዎ ቅድመ ጥንቃቄዎች!
2 793
በጊፍት ለገሃር መንደር አይቀረም!
****
የጊፍት ሪል ስቴት ልዩ የማጠቃለያ ሽያጭ ኤክስፖ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም. በለገሃር መንደር በይፋ ይጀመራል፡፡
ለሽያጭ በወጡ ቅንጡ አፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች 18% ቅናሽ ተደርጓል!
በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል፡፡
በጊፍት ለገሃር መንደር አይቀረም!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!
2 793
+3
Discover premium living and investment opportunities with Gift Real Estate at the Addis Africa 2026 Real Estate Expo, hosted at the Science and Technology Museum.
Explore our luxury apartments and modern commercial spaces—designed for comfort, style, and long-term value.
Limited-Time Offer:
• 12% exclusive discount
• Only 5% down payment required
Secure your future today.
2 793
በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ - አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን!
****
ጊፍት ሪል ስቴት ለበዓል ማጠናቀቂያ በለገሃር መንደሩ ባዘጋጀነው ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የአፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች ባለቤት እንዲሆኑ ጥሪ እናቀርባለን!
ቤቶችን ለመግዛት ሲወስኑ 12% ቅናሽ ይደረግለዎታል!
ልዩ ቅናሹ ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም. ከመጠናቀቁ በፊት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ:-
Website: https://www.realestatepropertyaddis.com
☎️0913724749
2 793
በጊፍት የትንሳኤ ኤክስፖ ምን አዲስ ነገር አለ?
****
በአዲስ አበባ ለኑሮ ምቹ በሆኑ በተመረጡ አፓርትመንቶችና በንግድ ሱቆች እስከ 15% ቅናሽ ተደርጓል!
በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ በፈለጉት መንደር የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ዕድሉ ተመቻችቷል!
የባንክ አማራጮችም ተመቻችተዋል!
ልዩ የሽያጭ ኤክስፖው እስከ ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም. በድምቀት ይቀጥላል!
ኤክስፖው ከመጠናቀቁ በፊት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
እንዳያመልጥዎ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
2 793
15% ቅናሽ ለትንሳኤ በዓል!
****
የጊፍት ሪል ስቴት የትንሳኤ በዓል ልዩ ኤክስፖ በድምቀት ቀጥሏል፡፡
በ15% ቅናሽ እና በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የአፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች ባለቤት ይሁኑ፡፡
እንዳያመልጥዎ!
መልካም በዓል!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
2 793
የጊፍት ሪል ስቴት የትንሳኤ በዓል ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀመረ
****
ጊፍት ሪል ስቴት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 19/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ለገሃር በሚገኘው የጊፍት መንደር በይፋ ተከፈተ፡፡
ኤክስፖው እስከ ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም. የሚቆይ ሲሆን ለሽያጭ በወጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች 5% ቅድመ ክፍያ እስከ 15% ቅናሽ ተደርጓል፡፡
በመርሃ ግብሩ የክብር እንግዶች፣ የጊፍት ደንበኞችና ቤተሰቦች እንዲሁም ሚዲያዎች ተሳታፊ ሁነዋል፡፡
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ:-
Website: https://www.realestatepropertyaddis.com
☎️0913724749
2 793
ለዕድሜ ልክ ኢንቨስትመንት ጊፍት ሪል ስቴትን ምርጫዎ ያድርጉ!
****
የጊፍት ሪል ስቴት ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የዕድሜ ልክ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል!
በመሃል አዲስ አበባ ለኑሮ ምቹ በሆኑት መንደሮቻችን፤
በለገሃር
በተ/ሃይማኖት
በ22 ማዞሪያ
በአትላስ
በሲኤምሲ
በፈረስ ቤት
ህልምዎ እውን ይሆን ዘንድ ዛሬውኑ ይወስኑ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ:-
Website: https://www.realestatepropertyaddis.com
📞0913724749
2 793
ለዕድሜ ልክ ኢንቨስትመንት ጊፍት ሪል ስቴትን ምርጫዎ ያድርጉ!
****
የጊፍት ሪል ስቴት ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የዕድሜ ልክ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል!
በመሃል አዲስ አበባ ለኑሮ ምቹ በሆኑት መንደሮቻችን፤
በለገሃር
በተ/ሃይማኖት
በ22 ማዞሪያ
በአትላስ
በሲኤምሲ
በፈረስ ቤት
ህልምዎ እውን ይሆን ዘንድ ዛሬውኑ ይወስኑ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ:-
Website: https://www.giftbusinessgroup.com ይጎብኙ
+251979 65 65 65 / +251984 65 65 65 ይደውሉ
2 793
ቤት ለመግዛት አስበዋል? የጊፍት ሪል ስቴት ቤቶችን ሳያዩ እንዳይገዙ!
****
👉 15% Discoint
*ባለ አንድ መኝታ
ስፋት 65 ካሬ
ሙሉ ዋጋ=8,571,500
disccount price 15%= 7,241,868
➬ቅድመ ክፍያ ከ5% እስከ 10% ጀምሮ
*ባለ ሁለት መኝታ
➬ስፋት 108.44 ካሬ
➬ሙሉ ዋጋ= 14,893,719 ETB
➬ discount price =12,658,811 ETB
➬ቅድመ ክፍያ ከ5% እስከ 10% ጀምሮ
ባለ ሁለት መኝታ
➬ስፋት 141.15 ካሬ
➬ሙሉ ዋጋ= 19,928,951 ETB
➬ discount price =16,485,094 ETB
➬ቅድመ ክፍያ ከ5% እስከ 10% ጀምሮ
*ባለ ሶስት መኝታ
➬ስፋት 163.91 ካሬ
➬ሙሉ ዋጋ= 22,513,251ETB
➬ 12% discount price =19,113,924 ETB
➬ቅድመ ክፍያ ከ5% እስከ 10% ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ:-
Website: https://www.realestatepropertyaddis.com
☎️0913724749
2 793
ቤት ለመግዛት አስበዋል? የጊፍት ሪል ስቴት ቤቶችን ሳያዩ እንዳይገዙ!
****
👉 12% Discoint
*ባለ አንድ መኝታ
ስፋት 65 ካሬ
ሙሉ ዋጋ=9,271,500
disccount price= 8,337,200
➬ቅድመ ክፍያ ከ5% እስከ 10% ጀምሮ
*ባለ ሁለት መኝታ
➬ስፋት 108.44 ካሬ
➬ሙሉ ዋጋ= 15,310,028 ETB
➬ discount price =13,448,023 ETB
➬ቅድመ ክፍያ ከ5% እስከ 10% ጀምሮ
ባለ ሁለት መኝታ
➬ስፋት 141.15 ካሬ
➬ሙሉ ዋጋ= 19,928,951 ETB
➬ discount price =17,543,161 ETB
➬ቅድመ ክፍያ ከ5% እስከ 10% ጀምሮ
*ባለ ሶስት መኝታ
➬ስፋት 163.91 ካሬ
➬ሙሉ ዋጋ= 23,142,423 ETB
➬ 20% discount price =20,313,924 ETB
➬ቅድመ ክፍያ ከ5% እስከ 10% ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ:-
Website: https://www.realestatepropertyaddis.com
☎️0913724749
