cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የዕውቀት ገበታ

ያነበበ ተጠቀመ በዚ ቻናል አስተማሪፅሁፎች📃 አዳዲስ መፀሀፍት ጥቆማ 📚 አስደሳች የፍቅር ታሪኮች ❤❤❤ ሽንት አስጨራሽ ቀልዶች 🤣🤣 ቀልድ .....ቁምነገር .....መዝናኛ 📃 📚 ❤ 🤣 . . . .

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
263
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

sticker.webp0.32 KB
🌻 115
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለ 2012 በሰላም አደረሰን አደረሳቹ
Показати все...
sticker.webp0.23 KB
Показати все...
ማመን እና መጠራጠር...! ፨፨፨ " በዚህ ምድር ላይ ስለምንም ነገር እርግጠኛ የሚሆን አዋቂ ሳይሆን 'አዋቂ ነኝ' የሚል ብቻ ነው !...እግዚአብሔርን ወይም መላዕክትን ብሎም የሰውን አዕምሮ ለማብራራት እንደመሞከር አባካኝነት የለም... ። እጃችንን በምንፈልገው አቅጣጫ ማንቀሳቀስ ለምን እንደቻልን ሳናውቅ እጅን ስለፈጠረው አምላክ ለማወቅ መሞከር ከንቱ ነገር ይመስለኛል...። አንድ ነገር ግን ይገባኛል ይኸውም ሁሉን ነገር መጠራጠር ከንቱ ቢሆንም ፣ ሁሉን ነገር አምኖ መቀበል ግን የበለጠ ከንቱ ነው ። " / ቮልቴር / ፨ በእናንተ እይታስ ሁሉን ነገር አምኖ መቀበልም ሆነ ሁሉን ነገር መጠራጠር የቱ ይከብዳል.. @nuenabeb 👉👉
Показати все...
👍 4
👎 2
sticker.webp0.29 KB
ጀርባዬን እከከክልኝ ____ ስፍራ ሳይኖርህ ከልቤ ሙጭጭ ካልክ አልላቀቅ ስሸሽህ ካልተሸሸኸኝ ከሆንኝ የጤና ጠንቅ ፍቅር ተሟጦ ማለቁን ድንጋይ ልብህ ካልተረዳው አንቅሬም እንደተፋሁህ ውስጥ ውስጠትህን ካልገባው አብሬህ ስሆን ደቂቃ እንዳመት እንደሚከብደኝ ልቤ እርግፍ እንዳደረገህ ገብቶ ካልተረዳኸኝ እሺ ይሄን ስራ ልስጥህ ሌላው ግን ሁሉም ይቅርብኝ እጄ ዞሮ ስለማይደርስ ጀርባዬን እከክልኝ። * * * _ እስከዳር አልማው _ @nuenabeb
Показати все...
👍 3
Eski beziche zena Yeha new koraje @nuenabeb
Показати все...
3.66 KB
😂 1
😜 1
የሕይወት ሚዛኑ ልኩ እንዳይናጋ ውድቀቴ ውድቀትህ መሆኑን አትዘንጋ (ኤርምያስ ሳህሉ)
Показати все...
👍 6
ጴጥሮስ ያንቺን ሠዓት... ‹‹ጴጥሮስ ሰዓታቸውን አውጥተው አዩ፡፡ ወዲያውም አጠገባቸው ያለውን ኢጣሊያ ለመቀመጥ እንዲፈቅድላቸው ጠየቁት፡፡ ቀና ብለው ሰገነት ላይ ወደተቀመጥነው ጋዜጠኞችና መኳንንት አይተው የመቀመጥ ጥያቄያቸውን ትተው ቀጥ ብለው ቆሙ፡፡ ከፊታቸው ለቆሙት ገዳዮቻቸው ተመቻቹላቸው፡፡ አቡኑ ረጋ ብለው ተራመዱ፡፡ ካራሚኚዬሮቹም ከመግደያው ቦታ እስቲቆሙላቸው ጠበ ቁ፡፡ ከቦታው ሲደርሱ አንድ አስተርጓሚ ተጠግቶ ‹አይንዎ እንዲሸፈን ይፈልጋሉን?› አላቸው፡፡ እሳቸውም ሲመልሱ ‹የእናንተ ጉዳይ ነው፤ እንደወደዳችሁና እንደፈለጋችሁ አድርጉ፡፡ ለኔ ማንኛውም ስሜት አይሰጠኝም› አሉ፡፡ ከዚህም በኋላ ጴጥሮስ ፊታቸውን ወደ ግድግዳው እንዲዞሩ ተደረገ፡፡ እሳቸውን ቀድሞ በመግደል ክብር የሚፈልጉ ስምንት ካራሚኜሮች ከጴጥሮስ 20 እርምጃ ያህል ርቀው በርከክ አሉ፡፡ በአስተኳሹ ትዕዛዝም ተኮሱ፡፡ ጴጥሮስ ጀርባቸው በጥይት ተበሳሳና ከመሬት ላይ ወደቁ፡፡ ወዲያውም አንድ ኢጣሊያዊ ካፒቴን ሀኪም ሬሳቸውን መረመረና ይሄ ቄስ አልሞተም ብሎ ተናገረ፡፡ የካራሚኜሮቹ መኮንን ተጠግቶ ሶስት ጥይት ተኩሶ ራሳቸውን ደበደበና ጨረሳቸው፡፡›› (የኢትዮጵያ እና የኢጣሊያ ጦርነት በጳውሎስ ኞኞ
Показати все...