cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የሕይወት መንገድ

@Beki216

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
248
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

enquane aderesachew
Показати все...
🔵ትልቁ ኃይል- አእምሮ በእድሜ የገፉ ገበሬ አባት በእስር ቤት ለሚገኝ ልጃቸው ደብዳቤን ይፅፋሉ። "ልጄ፥ ያው በዚህ ዓመት ድንችና ቲማቲም መትከል አልችልም ምክንያቱም ማሳውን የማረስ አቅም ስለሌለኝ፤ አንተ ግን እዚህ ሆነህ ቢሆን ኖሮ ልትረዳኝ እንደምትችል አውቃለሁ"። ልጅም ለአባቱ መለሰ፦ "አባቴ ሆይ፥ ማሳውን ለማረስ ፈጽሞውኑ እንዳታስብ ምክንያቱም የሰረቅሁትን ገንዘብ በዛ ስፍራ ቀብሬዋለሁና!"። ታዲያ የእስር ቤቱ አለቃና ፓሊሶች ልጅና አባት የሚመላለሱትን ደብዳቤ ቀድመው አንብበውት ኖሮ በጧት ተነስተው ወደ ስፍራው በማቅናት ገንዘቡን ለማግኘት ከዳር እስከ ዳር ማሳውን ቆፈሩ፤ ነገር ግን ምንም አይነት ነገር ሊያገኙ አልቻሉም። በቀጣዩ ቀንም ልጅ ለአባቱ በድጋሚ ደብዳቤን ጻፈ፦ "አባቴ፣ አሁን ድንችና ቲማቲሙን መትከል ትችላለህ፤ ከዚህ ሆኜ ላደርግልህ የምችለው ትልቁ ነገር ይህንን ነው"። አባትም መለሱ፦ "ሃ.ሃ.ሃ ልጄ ሆይ፥ በርግጥም ብርቱ መሆንህን አውቃለሁ፣ ይኸው በእስር ቤት ሆነህ እንኳን እኔን እንዲያገለግሉኝ ፓሊሶችን ታዛለህ፤ የእስር ቤቱ አለቃና ጀሌዎቹ አካፋና ዶማ ይዘው ማሳውን ሲቆፍሩ በማየቴ ተገርሜአለሁ። የመኸር ጊዜ ምርቱን ለመሰብሰብ ስፈልግ ደግሞ እፅፍልሃለሁ"። ልብ በል፤ • ሰዎችና ሁኔታዎች አካልህን ያስሩ ይሆናል፤ አእምሮህን ግን ፈጽሞ ሊያስሩ አይችሉም። • አእምሮህ ታስሮ ከሆነ ግን እንዲለቅህ ራስህን ጠይቀው፤ ያለፈቃድህ አእምሮህን ማሰር የሚችል ኃይል የለምና። • ጥንካሬ ከሚታየውና ከሚታሰረው አካልህ አይመጣም፤ ከማይታየውና ከማይበገረው አእምሮህ እንጂ። ትልቁን ኃይል፣ አእምሮህን ያለመሰሰት ሁልጊዜም ተጠቀምበት!
Показати все...
ስለ ጥፍር ቀለም፣ቅንድብ መቀንደብ.... ልጠይቃችሁት ጥያቄ👇👇👇👇👇 መጽሐፈ ሄኖክ 2:18 ኣዛዝዔልም ለሰዎች ሾተልና ሰይፍ መሥ ራትን ጋሻ መሰጐድንም ጥሩር መሥራትንም አስተማራቸው። ፲፱ 19 ከነሱ በታች የሚሆኑ ሥራቸውንም ሌላ ጌጸና አምባሮችን ቅንድብ መሸለልንና ዓይን መኳልን ከተመረጠና ከከበረ ዕንቁ ሁሉ የሚበልጥ ዕንቁንም እንሶስላ መሞቅን ሁሉ የዓለምንም ለውጥ ኣሳይዋቸው ፳ 20 ጽኑ በደል ብዙ ሰሰንም ተደረገ ፣ ሳቱ ሰሰኑ ሥራቸውም ሁሉ ጠፋ። ፳፩ 21 አሚዛራክ ጋኔን መሳብን ምታት ማሳየ ትን ሥር መማስን ቅጠል መበጠስንም ሁሉ አስተማረ አርማሮስም ጋኔን መሳብን አስተማረ። ፳፪ 22 በረቅእልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። ፳፫ 23 ኮከብኤልም ምልክት ማሳየትን ኣስተማረ። ፳፬ 24 ጥሞኤልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ። ፳፭ 25 ኣስሪድኤልም የጨረቃን አካሄድ ኣስተ ማረ። ፳፮ 26 በሰዎችም ጥፋት ሰዎች ጮሁ ቃላቸውም ወደ ሰማይ ደረሰ።
Показати все...