uk
Feedback
Fanos Homes @Temer properties

Fanos Homes @Temer properties

Відкрити в Telegram

For more information +251943052073 +251913213004 +251943119563                           

Показати більше
2 307
Підписники
Немає даних24 години
-77 днів
-3330 днів
Архів дописів
ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን(Key-CHF) ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎች:- 1. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ/ፓስፖርት/የመንጃ ፍቃድ 2. ሁለት ተመሳሳይ 3*4 ጉርድ ፎቶ 3
ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን(Key-CHF) ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎች:- 1. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ/ፓስፖርት/የመንጃ ፍቃድ 2. ሁለት ተመሳሳይ 3*4 ጉርድ ፎቶ 3. ከዳሽን ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ደረሰኝ(የካፒታል ፣የምዝገባ/የአገልግሎት እና ለቡና ባንክ የኢንሹራንስ የተከፈለበት) ማሳሰቢያ:- > ሁሉም የክፍያ አገልግሎቶች በሁሉም የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች የአንድ መስኮት አገልግሎት ይሰጣሉ። > ክፍያ ሲፈፅሙ በሶስት የተለያዩ አካውንቶች ከዚህ በታች በተገለፀው መልኩ ማስገባዎትን ያረጋግጡ:- ∆ የካፒታል እና የመጀመሪያ ወር መዋጮ 59,800ብር በዝግ  አካውንት ቁጥር 1234      ∆ የመመዝገቢያ እና የመጀመሪያ ወር የአገልግሎት ክፍያ 17,480ብር  በተንቀሳቃሽ አካውንት ቁጥር 1235     >የኢንሹራንስ ክፍያ(የ5 ዓመት) ለ ቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ ገርጂ ቅርንጫፍ በዳሽን ባንክ አካውንት ቁጥር 5008204125011      ∆ ለባለ አንድ 2,672ብር      ∆ ለባለ ሁለት 3,114.50 ብር      ∆ ለባለ ሶስት 3999.50 ብር >በቢሮ ለመመዝገብ ሲመጡ > ከምዝገባ በፊት ፣በምዝገባ ወቅት እና ድህረ-ምዝገባ የምክር እና ድጋፍ አገልግሎት ሲፈልጉ በ 0913574413 0924904416                 መደወል ይችላሉ። በ ቴሌግራም ግሩፓችን ጥያቄዎችን እና መልሶችን ማግኝት ይችላሉ። ማግኝት ይችላሉ። በምዝገባ ሂደቱ ላይ መረጃውን ከየት እንዳገኙት ይጠየቃሉ. ስለዚህ ይህንን ይመልሱ ስም በረከት ተስፋዬ ስልክ ቁጥር 0924904416 KEY HOUSING AFFILATE(SALES REPRESENTATIVE) ምዝገባ ሊንክ https://keychf.com/register?ref=0924904416 Key Housing Finance Solution P. L.C Registered Promotor(Blue Zone sales )

ዛሬውኑ ይመዝገቡ ! ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 0913574413 0924904416 #Ethiopia #housingmarketupdates #keyhousing #dreamhome #financialplanning #homeownership #apartmentliving #keychf #realestateexpert

ዛሬውኑ ይመዝገቡ ! ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 0913574413 0924904416 #Ethiopia #housingmarketupdates #keyhousing #dreamhome #financialplanning #homeownership #apartmentliving #keychf #realestateexpert

በ77,280 ብር ቅድመ ክፍያ እና ከ2,000 በሚጀምር ወርሃዊ ቁጠባ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን በቤት ልማት ፣ በተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፣ በ
በ77,280 ብር ቅድመ ክፍያ እና ከ2,000 በሚጀምር ወርሃዊ ቁጠባ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን በቤት ልማት ፣ በተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፣ በአይቲ እና ማርኬቲንግ መስኮች በአገር ውስጥ እና ከአገር ውጪ የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመ አገር በቀል ኩባንያ ነው፡፡ ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን የከተማችንን ብሎም የአገራችንን የመኖሪያ ቤት አቅርቦት እጥረት እንዲሁም በአብዛኛው ማህበረሰብ ዘንድ የመግዛት አቅም ውስንነት ላይ መጠነ ሰፊ ጥናት በማድረግ የችግሮቹን መንስኤዎች በመለየት እና የመፍትሔ ሀሳቦችን በመቀመር ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ ሃሳብ ላይ የተመሰረተ “Key-CHF” የተሰኘ ሞዴል ቀርፆ በቀጣይ 10 አመታት ውስጥ ከ100,000 ለሚበልጡ ቤት ፈላጊዎች በሞዴሉ መሰረት በአዲስ አበባ እና በክልል ዋና ዋና ከተሞች ላይ ግንባታቸው በወጪ ቀናሽ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች የተጠናቀቁ ቤቶችን ከአልሚዎች ጋር በተደረገ ስምምነት መሰረት በመግዛት በአመት ሁለት ጊዜ (በየ ስድስት ወር) እድለኞችን በዕጣ በመለየት የቤት ባለቤት ለማድረግ እየሰራ ያለ ድርጅት ነው፡፡ 🏢 Key-CHF ሞዴል “Key-CHF” (Key Common Housing Fund) ሞዴል ከ አነስተኛ እስከ መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች በአነስተኛ የካፒታል እና የአገልግሎት ክፍያ እንዲሁም ለ30 ዓመታት በሚቆይ ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ በጠቅላላው ከወቅቱ የቤት ዋጋ ግምት አንፃር እስከ 65% ድረስ ብቻ በሚያደርጉት የገንዘብ አስተዋፅዎ በዓመት ሁለት ጊዜ እድለኞችን በእጣ በመለየት በ10 ዓመታት ውስጥ ከ100,000 በላይ ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡ ለመመዝገብ 1. የካፒታል እና የአገልግሎት ክፍያ (ሲመዘገቡ) = 77,280 ብር 2. የአምስት አመት የኢንሹራንስ ክፍያ (ሲመዘገቡ አንድ ጊዜ ብቻ የሚከፈል) = ከ 2,672 ጀምሮ የካፒታል ክፍያ እና ወርሀዊ ቁጠባ አጋራችን በሆነው ዳሽን ባንክ በተከፈተው ዝግ የሒሳብ ቁጥር (0008889599021) የሚፈፀም ሲሆን የአገልግሎት ክፍያ በተከፈተው ተንቀሳቃሽ የሒሳብ ቁጥር (0008889599031) ይፈፀማል፡፡ ቡና ኢንሹራንስ ለገንዘብዎ እና ኪ ሃውሲንግ ለሚኖረው አፈፃፀም ዋስትና ይሰጥዎታል! እስከ ታህሳስ 22/2016 ዓ.ም ድረስ የተመዘገቡ ቤት ፈላጊዎች ቅዳሜ ታህሳስ 27/2016 ዓ.ም በገና ዋዜማ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባበለፀገው ሶፍትዌር አማካኝነት በሚወጣው ዕጣ ውስጥ ይካተታሉ! ስልክ ቁጥር +251 913574413 +251 924904416 አዳማ፡- • 0911729049 • 0941456166 ባህርዳር • 0943436463 • 0952302060 ደሴ • 0940708888 • 0930979667 ቀላል ነው! ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

የ KEY-CHF ሞዴል ቤቶች አጠቃላይ ዋጋ ስንት ናቸው                                                          ለምዝገባ ወደ ቢሮ ከመሄዳችሁ በፊት በዚህ ሊንክ መመዝገብ አለባችሁ። https://keychf.com/register?ref=0924904416 ለበለጠ መረጃ 0913574413 0924904416

ዛሬውኑ ይመዝገቡ ! ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 0913574413 0924904416 #Ethiopia #housingmarketupdates #keyhousing #dreamhome #financi
ዛሬውኑ ይመዝገቡ ! ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 0913574413 0924904416 #Ethiopia #housingmarketupdates #keyhousing #dreamhome #financialplanning #homeownership #apartmentliving #keychf #realestateexpert

ማሳሰቢያ:-ለምዝገባ ቢሮ ሲሄዱ እንዲሁም ምዝገባ እንዳጠናቀቁ ይደውሉልኝ :: ይህ መመዝገብዎን ለማረጋገጥ እና በቀጣይነት መረጃ ይደርሶታል:: ለማንኛውም ጥያቄ ይደውሉልኝ☑️ 0924904416 0913
ማሳሰቢያ:-ለምዝገባ ቢሮ ሲሄዱ እንዲሁም ምዝገባ እንዳጠናቀቁ ይደውሉልኝ :: ይህ መመዝገብዎን ለማረጋገጥ እና በቀጣይነት መረጃ ይደርሶታል:: ለማንኛውም ጥያቄ ይደውሉልኝ☑️ 0924904416 0913574413

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን(Key-CHF) ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎች:- 1. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ/ፓስፖርት/የመንጃ ፍቃድ 2. ሁለት ተመሳሳይ 3*4 ጉርድ ፎቶ 3
ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን(Key-CHF) ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎች:- 1. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ/ፓስፖርት/የመንጃ ፍቃድ 2. ሁለት ተመሳሳይ 3*4 ጉርድ ፎቶ 3. ከዳሽን ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ደረሰኝ(የካፒታል ፣የምዝገባ/የአገልግሎት እና ለቡና ባንክ የኢንሹራንስ የተከፈለበት) ማሳሰቢያ:- > ሁሉም የክፍያ አገልግሎቶች በሁሉም የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች የአንድ መስኮት አገልግሎት ይሰጣሉ። > ክፍያ ሲፈፅሙ በሶስት የተለያዩ አካውንቶች ከዚህ በታች በተገለፀው መልኩ ማስገባዎትን ያረጋግጡ:- ∆ የካፒታል እና የመጀመሪያ ወር መዋጮ 59,800ብር በዝግ  አካውንት ቁጥር 1234      ∆ የመመዝገቢያ እና የመጀመሪያ ወር የአገልግሎት ክፍያ 17,480ብር  በተንቀሳቃሽ አካውንት ቁጥር 1235     >የኢንሹራንስ ክፍያ(የ5 ዓመት) ለ ቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ ገርጂ ቅርንጫፍ በዳሽን ባንክ አካውንት ቁጥር 5008204125011      ∆ ለባለ አንድ 2,672ብር      ∆ ለባለ ሁለት 3,114.50 ብር      ∆ ለባለ ሶስት 3999.50 ብር >በቢሮ ለመመዝገብ ሲመጡ > ከምዝገባ በፊት ፣በምዝገባ ወቅት እና ድህረ-ምዝገባ የምክር እና ድጋፍ አገልግሎት ሲፈልጉ በ 0913574413 0924904416                 መደወል ይችላሉ። በ ቴሌግራም ግሩፓችን ጥያቄዎችን እና መልሶችን ማግኝት ይችላሉ። ማግኝት ይችላሉ። Key Housing Finance Solution P. L.C Registered Promotor(Blue Zone sales )

ይሆናል !!! ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 0913574413 0924904416
ይሆናል !!! ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ ።                                                          0913574413 0924904416

photo content

photo content

ቅዳሜ ሕዳር 8 /2016 ዓ.ም አዲስ አበባ 22 አደባባይ አክሱም ሆቴል ከቀኑ 7:00 በአካል በመገኘት እንዴት በወርሃዊ መዋጮ በቀላሉ የቤት ባለቤት መሆን እንደሚችሉ ከ አስፈፃሚዎች አንደበት ማብራ
ቅዳሜ ሕዳር 8 /2016 ዓ.ም አዲስ አበባ 22 አደባባይ አክሱም ሆቴል ከቀኑ 7:00 በአካል በመገኘት እንዴት በወርሃዊ መዋጮ በቀላሉ የቤት ባለቤት መሆን እንደሚችሉ ከ አስፈፃሚዎች አንደበት ማብራሪያ ያግኙ።                             ከመምጣቱ በፊት ይደውሉ 0913574413 0924904416

የሚፈልጉትን ቤት ይጠቁሙን!! እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት በ 0913574413 092490441
የሚፈልጉትን ቤት ይጠቁሙን!! እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት በ 0913574413 0924904416     ይደውሉልን ! . .FaceBook https://www.facebook.com/profile.php?id=61552755057609&mibextid=LQQJ4d .#Key_CHF  #Finance_Solution #Key

CHF ሞዴል ጠቅላላ የክፍያ ሂደት እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት በ 0913574413 0924904416     ይደውሉልን ! . . .#Key_CHF  #Finance_Solution #Key

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች ሊንኮቹን በመጫን መልሶቹን ያግኙ 1, ስለ ፕሮጀክቱ አጭር ማብራሪያ https://t.me/KeyHousingFinancesolution/1527 2, ዋስትናው? ሀ. ቁጠባው የ
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች ሊንኮቹን በመጫን መልሶቹን ያግኙ 1, ስለ ፕሮጀክቱ አጭር ማብራሪያ https://t.me/KeyHousingFinancesolution/1527 2, ዋስትናው? ሀ. ቁጠባው የሚካሄደው በዳሽን ባንክ በተከፈተ ዝግ የባንክ ሂሳብ ቁጥር መሆኑ https://t.me/KeyHousingFinancesolution/1546 ለ. ቡና ኢንሹራንስ ሙሉ ዋስትና መስጠቱ https://t.me/KeyHousingFinancesolution/1544 ሐ. በመንግስት እና በግል ካምፓኒወች ድጋፍ የተሰጠው መሆኑ 3,መቼ ነው የቤት ባለቤት ምሆነው? ️ሁሉም ተመዝጋቢ በዓመት 2 ጊዜ በሚወጣው እጣ በ 10 ዓመት ውስጥ የቤት ባለቤት ይሆናል :: 4, በረጅም ጊዜ ክፍያ ከሆነ ወለዱ ስንት ነው? ለረጅም ዓመት ክፍያ/ቁጠባ ከወለድ ነፃ 5, ከሌሎች ካምፓኒወች በምን ይለየዋል? አንገነባም የተገነቡ ቤቶችን ወዳውኑ ገዝተን እናስረክባለን :: 6, ማቁረጥ ብፈልግስ? ሀ.ስም ማዘዋወር ይቻላል ለ. አትርፈው መሸጥ ይችላሉ 7, ለመጀመር ምንድነው ሚያስፈልገኝ? መነሻ ገንዘብ 77,280 እና እንዲሁም ኢንሹራንስ ለባለ 1=2672/ ለባለ 2=3114.5/ ለባለ 3=3999.5) ባንክ ያስገቡበት ደረሰኝ ✅️የታደሰ መታወቂያ/መንጃ ፈቃድ/ፓስፖርት ✅️2 ጉርድ ፎቶ ✅️መረጃ የሰጦት ሰዉ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር እንዲሁም መመዝገቢያ ሊንክ https://keychf.com/register?ref=0924904416 8, የት መጥቼ ልመዝገብ ✅️መገናኛ ዋአች ህንፃ ✅️ቦሌ አትላስ ዮሊ ሆቴል ፊለፊት ✅️ቦሌ ኤድናሞል አጠገብ አንበሳ ባንክ ያለበት ህንፃ ✅️ሌላም ሌላም አማራጭ..... 9, በምዝገባ ሂደቱ ላይ መረጃውን ከየት እንዳገኙት ይጠየቃሉ. ስለዚህ ይህንን ይመልሱ ስም በረከት ተስፋዬ ስልክ ቁጥር 0924904416 KEY HOUSING AFFILATE(SALES REPRESENTATIVE) 0924904416 0913574413 መልካም ዕድል

ዳሽን ባንክ በ KHFS ድርጅት እና CHF ሞዴል ላይ ያለው እምነት የላቀ ነው ። እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት በ 0913574413 0924904416     ይደውሉልን ! . . .#Key_CHF  #Finance_Solution #Key

CHF ሞዴል በምን ምክንያት አስተማማኝ ሆነ በ77,280 ብር ቅድመ ክፍያ እና ከ 2,000 ብር በሚጀምር ወርሃዊ ቁጠባ በቀላሉ የመኖሪያ ቤት ባለቤት ይሁኑ። ለተጨማሪ መረጃ እና ማብራሪያ በ 0913574413 0924904416

ታሕሳስ 27/2016 በምናወጣው የመጀመሪያው ዕጣ ለመካተት ይመዝገቡ። ለተጨማሪ ማብራሪያ ይደውሉ ። 0913574413 0912855314
ታሕሳስ 27/2016 በምናወጣው የመጀመሪያው ዕጣ ለመካተት ይመዝገቡ። ለተጨማሪ ማብራሪያ ይደውሉ ።                                                          0913574413 0912855314

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን(Key-CHF) ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎች:- 1. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ/ፓስፖርት/የመንጃ ፍቃድ 2. ሁለት ተመሳሳይ 3*4 ጉርድ ፎቶ 3
ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን(Key-CHF) ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎች:- 1. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ/ፓስፖርት/የመንጃ ፍቃድ 2. ሁለት ተመሳሳይ 3*4 ጉርድ ፎቶ 3. ከዳሽን ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ደረሰኝ(የካፒታል ፣የምዝገባ/የአገልግሎት እና ለቡና ባንክ የኢንሹራንስ የተከፈለበት) ማሳሰቢያ:- > ሁሉም የክፍያ አገልግሎቶች በሁሉም የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች የአንድ መስኮት አገልግሎት ይሰጣሉ። > ክፍያ ሲፈፅሙ በሶስት የተለያዩ አካውንቶች ከዚህ በታች በተገለፀው መልኩ ማስገባዎትን ያረጋግጡ:- ∆ የካፒታል እና የመጀመሪያ ወር መዋጮ 59,800ብር በዝግ  አካውንት ቁጥር 1234      ∆ የመመዝገቢያ እና የመጀመሪያ ወር የአገልግሎት ክፍያ 17,480ብር  በተንቀሳቃሽ አካውንት ቁጥር 1235     >የኢንሹራንስ ክፍያ(የ5 ዓመት) ለ ቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ ገርጂ ቅርንጫፍ በዳሽን ባንክ አካውንት ቁጥር 5008204125011      ∆ ለባለ አንድ 2,672ብር      ∆ ለባለ ሁለት 3,114.50 ብር      ∆ ለባለ ሶስት 3999.50 ብር >በቢሮ ለመመዝገብ ሲመጡ > ከምዝገባ በፊት ፣በምዝገባ ወቅት እና ድህረ-ምዝገባ የምክር እና ድጋፍ አገልግሎት ሲፈልጉ በ 0913574413 0912855314                 መደወል ይችላሉ። በ ቴሌግራም ግሩፓችን ጥያቄዎችን እና መልሶችን ማግኝት ይችላሉ። ማግኝት ይችላሉ። Key Housing Finance Solution P. L.C Registered Promotor(Blue Zone sales )